የእለት ዜና

የ2013 የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በአማራ ክልል ይፋ ተደረገ

Views: 119

የ2013 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በአማራ ክልል ይፋ ተደርጓል፡፡

በዚህም የአማራ ክልል ምክር ቤት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት ለወንዶች 36 በመቶ እንዲሆን ወስኗል፡፡

እንዲሁም ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኞች (ለዓይነስውራንና መስማት ለተሳናቸው ብቻ) 35 በመቶ እንዲሆን መወሰኑን ከክልሉ ትምህርት ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com