የእለት ዜና

የአሜሪካ መንግሥት ተጨማሪ ከ302 ሺህ ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባትን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ

የአሜሪካ መንግሥት ተጨማሪ 302 ሺህ 400 ዶዝ የጆንሰን ኤንድ ጆንሰን የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጉን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ።

እስካሁንም አሜሪካ 2 ሚሊዮን የሚጠጋ የቫይረሱን ክትባት ለኢትዮጵያ እንደለገሰችም አስታውቋል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com