የእለት ዜና

10በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች

ምንጭ፡-፡- US news 2021

በአፍሪካ ውስጥ በየአመቱ ብዙ ተማሪዎችን በመቀበል የሚያስተመምሩ ዩኒቨርሲቲዎች መኖራቸው ይታወቃል።
ከእነዚህ የአፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ ዩኒቨርሲተዎች መካከልም አንዳንዶቹ ከሌሎቹ በበለጠ ሁኔታ ከዓመት እስከ ዓመት ብዛት ያላቸው ተማሪዎችን በማስተናገድ የሚታወቁ ዩንቨርሲቲዎች እንዳሉ US news ያመላክታል።
የUS news በ2021 ባወጣው መረጃ መሰረትም ከላይ የተዘረዘሩት አስር ዩኒቨርሲቲዎች ብዛት ያላቸው ተማሪዎችን በማስተናገድ የሚታወቁ ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው።
ከ10ሩ መካካልም ኬፕ ታወን ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበ ሲሆን፤ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ደግሞ አስረኛውን ደረጃ ይዟል።


ቅጽ 3 ቁጥር 150 መስከረም 8 2014

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com