የእለት ዜና

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በሀገሪቱ ወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳይ ላይ ግምገማ አካሄደ

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት በመላው ኢትዮጵያ የሚታየውን የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ አስመልክቶ ግምገማ ማካሄዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።

በስብሰባው ላይ የሀገሪቱን ጸጥታ እና ደኅንነት ሊያስጠብቁ የሚችሉ ቀጣይ ተግባራት እንዲከናወኑ አቅጣጫ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!