የእለት ዜና

ም/ጠ/ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

ም/ጠ/ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ አህመድ ቢን አህመድ አሊ ጋር መከሩ፡፡

ሃላፊዎቹ በኒውዮርክ ተገናኝተው በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ በሰፊው መወያየታቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ማህበራዊ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com