የእለት ዜና

10 በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች

ምንጭ፡-፡- ኮሌጅ ኮንሰንሰስ 2021

በዓለማችን ውስጥ በርካታ የስራ መስኮች ሲኖሩ ከእነዚህም መካከል በትምህርት ተቋማት የሚገኙ የስራ መስኮች ተጠቃሽ ናቸው። በትምህርት ተቋማት የስራ መስኮች የተሻለ ደመወዝ ለመግኘትም እንደየስራ መስኩ በተሻለ የሙያ ደረጃ መገኘቱ መሰረታዊ ነገር መሆኑ ይታወቃል።
ኮሌጅ ኮንሰንሰስ በ2021 ባወጣው መረጃ መሰረት በአጠቃላይ በትምህርት ተቋማት በሚገኙ የስራ ዘርፎች ውስጥ የተሻለ ደመወዝ ለማግኘት የሚያስችሉ አብዛኛዎቹ ስራዎች ዲግሪና ከዛም በላይ የትምህርት ደረጃን እንደሚጠይቁ ጠቁሟል።
በመረጃው መሰረትም ምንም እንኳን ጥሩ የሚከፍሉ የመግቢያ ደረጃ ቦታዎች ቢኖሩም ፣ ምርጥ የሚባሉት ስራዎች የአስተዳደር ደረጃ ኃላፊነቶችን ያካተቱ መሆናቸውን ነው መረዳት የሚቻለው።
በትምህርት ዘርፍ ምርጥ ደመወዝ በሚያስገኙ ስራዎችና ለመቀጠር በጣም ጥሩ ዕድሎችን ለማግኘት ቢያንስ የባችለር ዲግሪ የሚያስፈልግ ሲሆን፤ በአጠቃላይ ከላይ የተዘረዘሩት የስራ መስኮች ከሌሎች በትምህርት ከሚገኘት ሌሎች የስራ መስኮች የተሻለ ደመወዝ እንደሚያስገኙ የኮሌጅ ኮንሰንሰስ በ2021 ያወጣው መረጃ አመላክቷል፡፡


ቅጽ 3 ቁጥር 151 መስከረም 15 2014

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com