የእለት ዜና

ፈትያ አደም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባዔ ሆነው ተሾሙ

ፈትያ አደም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባዔ ሆነው ተሹመዋል።

አፋ ጉባዔዋ በጉባኤው ሙሉ ድምፅ በማግኘት የተሸሙ ሲሆን፤ ስልጣኑን ከቀድሞ የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ፈጡም ሙስጠፋ በተረከቡበት ግዜ የመረጣቸው ህዝብን በቅንነት ለማገልገል ቃል ገብተዋል።

ፈትያ አደም በፉድ ኒውትሬሽን የመጀመሪያ ድግሪ ያላቸው ሲሆኑ በተለያዩ የስልጣን እርከን አገልግለዋል።

ምክር ቤቱ ከሪማ አሊን በምክትል አፈ ጉባኤነት መሾሙም ታውቋል።
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!