የእለት ዜና

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ

የአማራ ክልል ምክር ቤት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስን የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በተለያዩ ትምህርት ኮሌጆች በመምህርነት፣ ዲን በመሆንና በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ም/ፕሬዝዳንትና ፕሬዝዳንት በመሆን ያገለገሉ መሆናቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!