የእለት ዜና

አዲስ ማለዳ 12ተኛ ዕትም መጽሔት በገበያ ላይ ዋለ

በተለያዩ ማኅበራዊና የቤተሰብ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን የሚያደርገው አዲስ ማለዳ መጽሔት እነሆ! ሳቢና ቁምነገር አዘል ይዘቶችን ለእናንተ ውድ አንባቢዎቹ እያደረሰ አንድ ዓመት አስቆጠረ።

የመስከረም ወር 12ተኛ ዕትሙንም እንደወትሮው ሁሉ ጥበባዊ ዜናዎችን፣ ወቅታዊና ማኅበራዊ ጉዳዮችን እንዲሁም በአዲስ ዓመትና ተስፋ ላይ ትኩረት ያደረጉ ጉዳዮችን ይዞ ወደ እናንተ ደርሷል።

ህፃናትንም አንረሳም! በእነርሱ እድሜ የተዘጋጁ ጨዋታዎችንና አስተማሪ መረጃዎችን በመፅሄቱ አካተናል።

እርሶ ብቻ በአቅራቢያዎ በሚገኙ ሱፐር ማርኬቶች አቅንተው አዲስ ማለዳ መጽሔት ብለው ይጠይቁ። ከመጽሔቱ በብዙ ያተርፋሉ።

#አዲስ_ማለዳ ያለ እድሜ ገደብ የሚነበብ የቤተሰብ መፅሄት!
__________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com