የእለት ዜና

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

ምክር ቤቱ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ተወዳድሮ አብላጫ ወንበር ያገኘው ብልፅግና ፓርቲ በእጩነት ያቀረባቸውን ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሾሟል።

ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ቆመው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!