የእለት ዜና

አገኘው ተሻገር የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ሆነው ተሾሙ

አገኘው ተሻገር የ6ኛው ፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ በመሆን ተመርጠዋል፡፡

አቶ አገኘው ተሻገር የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር በመሆንና በተለያዩ የመንግስት የስራ ሀላፊነቶች ላይ አገልግለዋል፡፡

ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

error: Content is protected !!