የእለት ዜና

10 ምርጥ በማህበራዊ ሚዲያ ብዙ ደጋፊ ያላቸው ተወዳጅ የእግር ኳስ ክለቦች

ምንጭ፡- ፉት ጎል ፕሮ 2021

የእግር ኳስ ክለብን በተመለከተ በርካቶች የስፖርት ቡድንኑን ስም በመጥቀስና በመደገፍ አድናቆጥን ሲሰጡ ይስተዋላሉ። እያንዳንዱ የእግር ኳስ ክለብ ጨዋታ በሚያካሂድበት ወቅትም ደጋፊዎቻቸው ተሰባስበው ጨዋታውን ከ”ሀ” እስከ “ፐ” በመከታተል የሚደግፉት ክለብ ሲያሸንፍ ደስታቸውን በጩኸት መልኩ ሲገልጹ ማየት የተለመደ ነው።
የፉት ጎል ፕሮ ድረ ገጽ በ2021 ባወጣው መረጃ መሰረት በማህበራዊ ሚዲያ ማለትም፡- በፌስ ቡክ፤ በኢንስታ ግራም፤ በቲዊተር፤ በዩቱብ እንዲሁም በሌላ መተግበሪያዎች አማካኝነት ብዙ ደጋፊ ያላቸው የእግር ኳስ ክለቦችን በደረጃ አማላክቷቸዋል።
በመረጃው መሰረትም፣ ከላይ የተዘረዘሩት 10ቱ ምርጥ በማህበራዊ ሚዲያ ብዙ ደጋፊዎች ያሏቸው ተወዳጅ የእግር ኳስ ቡድኖች ሲሆኑ፤ ከእነዚህም መካከል ሪያል ማድሪድ 248.4 ደጋፊዎችን በማፍራት የመጀመሪያውን ደረጃ ይዟል።
እንዲሁም ከሪያል ማድሪድ ቀጥሎ 247.9 የማህበራዊ ሚዲያ ደጋፊዎችን በማፍራት በኹለተኛው ደረጃ በመያዝ ቀጥሎ ተወዳጅነትን ያገኘው ባርሴሎና የተሰኘው ክለብ ሲሆን፤ ማንችስተር ሲቲ ድግሞ 73.9 ደጋፊዎችን በማፍራት የ10 ደረጃ ይዘዋል።


ቅጽ 3 ቁጥር 156 ጥቅምት 20 2014
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com