የእለት ዜና

10 ምርጥ በጣም ውድ መኪናኦዎች

ምንጭ፡- ሞተር .1ኮም 2021

በዓለማችን ውስጥ በየጊዜው በርካታ የመኪና አይነቶች እንደሚፈበረኩ ይነገራል።
የሞተር ኮም ድረ ገጽ በ2021 ባወጣው መረጃ እንደመላከተው ከሆነ፤ በዓለማችን ላይ በርካታ የበት መኪናዎች በየ ጊዜው በዘመናዊ መልኩ የሚፈበረኩ ሲሆን፤ ፍጥነታቸውን፤ ምተራቸውን፤ እንዲሁም የአገልግሎት ዘመናቸውን መሰረት በማድረግ በኩል በጣም ውድ በሆነ ዋጋ የሚገዙ ቅንጡ የሐብታም መኪናዎች እንዳሉ ነው።
ከእነዚህም መካከል ከላይ የተዘረዘሩት የቤት መኪና አይነቶች በጣም ፈጣን፤ ብርቅዬ፤ ቆንጆ እና በዚህ ሁኔታ በፕላኔታችን ላይ በጣም ውድ የሆኑ መኪናዎች ናቸው።
በዝርዝሩ መሰረትም ሮልስ ሮይዝ የተባለ ሞደል ያለው የቤት መኪና 28.8 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ በመጠየቁ በውድነት የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘ ሲሆን፤ ብርጋቲ ቺሮን ፑር የአስረኛውን ደረጃ ይዞ ይገኛል።


ቅጽ 4 ቁጥር 157 ጥቅምት 27 2014

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com