“በጠመንጃ የሚያምን ፖለቲከኛ ይዞ ሁሉንም ነገሮች በወይይትና በጠረጴዛ ዙሪያ እፈታለሁ ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው”

የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ በሕግ፣ ኹለተኛ ዲግሪያቸውን በሰብዓዊ መብቶች ከደቡብ አፍሪካው ፕሪቶሪያ ዩኒቨርሲቲ፣ እንዲሁም ሦስተኛ ዲግሪያቸውን ከቤልጂየሙ ግሄንት ዩኒቨርሲቲ በሰብዓዊ መብቶች አግኝተዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት መምህርና ተመራማሪ ነበሩ። አብዲ ጂብሪል (ዶ/ር) አሁን ላይ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኹለት ዘርፎችን በኮሚሽነርነት እየመሩ ነው። በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም የሲቪል እና ፖለቲካ … Continue reading “በጠመንጃ የሚያምን ፖለቲከኛ ይዞ ሁሉንም ነገሮች በወይይትና በጠረጴዛ ዙሪያ እፈታለሁ ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው”