በ5 ክልሎች በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን በምርመራ ማረጋገጡን የኢትዮጲያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽ አስታወቀ

ሐሙስ መስከረም 16 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ኮሚሽኑ በማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በጋምቤላ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ባለፉት ሦስት ወራት ተፈፀሙ ያላቸውን ከሕግ ውጭ የሆኑ ግድያዎች፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ ዘርዝሮ አውጥቷል። በዚህም በ5 ክልሎች በርካታ ጥሰቶች በታጠቁ ሃይሎች ስለመፈጸሙ ነው የኮሚሽኑ ሪፖርት የሚያሳየው፡፡ ለአብነትም በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህርዳር … Continue reading በ5 ክልሎች በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን በምርመራ ማረጋገጡን የኢትዮጲያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽ አስታወቀ