የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ማረፊያ

“ሰላምንና አንድነትን ለማረጋገጥ ጉልበትን እንደ አማራጭ መውሰድ ሳይሆን በውይይት መፍታት ይገባል”

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ቅጽ 4 ቁጥር 185 ግንቦት 13 2014

<ግራጫ> አበባ

ሰሞኑን መነጋገሪያ ከሆኑ አገራዊ ጉዳዮች አንዱ አዲስ አበባ ቀለሟ ግራጫ እንዲሆን መወሰኑ ነው። አበባ የተባለች ከተማ ግራጫ ትሁን መባሉ ምን ዓይነት ግራጫ አበባ ቢያውቁ ነው በሚል ሐሳቡ ለትችት ተዳርጓል። ከተማዋ ካሏት ሕንፃዎች አብዛኞቹ ግራጫ ስለሆኑ ሌሎቹም እንደነሱ ይምሰሉ በሚል፣ ከግማሽ…

30 ቢሊዮን ብር

መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት በወሰድኩት እርምጃ ከሸቀጦች ታክስ አጣሁት ያለው ገንዘብ ምንጭ፡- የገንዘብ ሚኒስቴር ቅጽ 4 ቁጥር 185 ግንቦት 13 2014

10 በ2020 ኢትዮጵያ ከአሜሪካ እርዳታ ያገኘችባቸው ዘርፎች

ምንጭ፡- ፎሪን አሲስታንስ (2020) እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አዳጊ ተርታ የተጻፉ ደሃ አገራት፣ እርዳታ እና ብድር ቀላል የማይባል ወጪአቸውን ይሸፍንላቸዋል። በተለይም እርዳታን ስንመለከት፣ በልጽገዋል ከሚባ አገራት ቀላል የማይባሉ እርዳታዎች ባህር አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ። ከአደጉ አገራት ወደ ደሃ አገራት ሚላከው የእርዳታ…

ጥንትን የምናይበት የገጠሩ ኑሮ

ከአዲስ አበባ ተነስተን ወደ ሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል አረፋፍደን ነበር ጉዞ የጀመርነው። የጎጃምን መስመር ይዘን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሜዳዎቿ በቤቶች የተሞሉባትን ሱሉልታን ዐይተን፣ ያለምንም እክል ነበር ጫንጮ ከተማን ያለፍናት። መንገድ የሚዘጋጋበት ሰዓት ስላልነበረም በተረጋጋ ጉዞ መልካ ጡሬ ከተማ ምግብ በልተን፣ ዋናውን…

የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚነት እና ጤና

የአደገኛ ዕፅና መድኃኒቶች ተጠቃሚነት ወይም የአደንዛዥ እፅ ሱስ አንድ ሰው ራሱን መቆጣጠር እስኪያቅተው ድረስ የሱስ አምጭ ንጥረ ገሮችን ለመውሰድ ፍላጎት ሲያድርበት እና ችግር የሚያስከትል እንደሆነ እያወቀ እነዚህን ንጥረ ነገሮች ሲወስድ ነው ይላል፤ በአማኑኤል አእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ገጽ ላይ ያገኘነው ጽሑፍ።…

85

ኢትዮጵያ በውጪ ገበያ የምትሸፍነው የመድኃኒት ፍላጎት መጠን ምንጭ፡- ኢትዮጵያን ቢዝነስ ሪቪው መጽሄት ቅጽ 4 ቁጥር 184 ግንቦት 6 2014

“ህብረ ብሔራዊው ፌደራሊዝም ለኢትዮጵያ ተመራጭ ነው”

ኃይለ ኢየሱስ ታዬ(ዶ/ር) የፌዴራሊዝም ባለሙያ ምንጭ፡- ባላገሩ ቲቪ ቅጽ 4 ቁጥር 184 ግንቦት 6 2014

10 ከፍተኛ የነዳጅ ፍጆታ ያላቸው አገራት

ምንጭ፡- ወርልዶ ሜትር (2022) ነዳጅ መሠረታዊ የኃይል ምንጭ በመሆን የምትክ ያለህ እየተባለ የሚደከምለት ነው። የኤሌክትሪክ መኪና፣ በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ መሣሪያዎች ወዘተ ይህን ፍጆታ ለመቀነስ ነው እየታሰሱና እየተተገበሩ፣ ወደ ተግባር መውረዳቸውም ዜና ሆኖ እንደ ትልቅ ነገር እየተወራ ያለው። ወርልዶ ሜትር የተባለ…

አጋቹ ማን ነው?

ካለፈው ሳምንት ቀደም ብሎ የአንድ የመገናኛ ብዙኅን ባለሞያ የሆነ ጋዜጠኛ <መታሰር> ጉዳይ በማኅበራዊ ሚድያው መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። የጋዜጠኛ መታሰር እንግዳ ነገር አይደለም፤ ግን በስውር <ታግቶ> ነው የተወሰደው መባሉ የብዙውን ትኩረት ስቧል። ጋዜጠኛውን ማን እንደወሰደው፣ የት እንደተወሰደና ማን እንደመለሰው ሳይታወቅም ነው…

የመካሪዎች ምስጋና

በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ የኢድ አልፈጥር በዓል በተከበረበት ወቅት ያልተጠበቀ ክስተት ተፈጥሮ ብዙዎች እንዳዘኑ ተመልክተናል። የበዓሉ ታዳሚ በደስታው ቀን ወደ ረብሻ እንዲያመራ ያደረገው ምክንያት በተለያዩ ወገኖች እየተጠቀሰ ቢሆንም፣ የሚመለከተው አካል አጣርቶ በቶሎ እንዲያሳውቅ ኹሉም በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል። አንድ ፌደራል ፖሊስ አስለቃሽ…

የሄፓታይተስ ወረርሺኝ

ሄፓታይተስ በመባል የሚታወቀው ጉበትን የሚያጠቃ በሽታ በወረርሺኝ መልክ መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ አሳውቆ ነበር። ካንሰርን ከመሳሰሉ ለማከም ከፍተኛ ወጪን ከሚጠይቁ በሽታዎች ተርታ የሚመደበው ይህ ገዳይ በሽታ የተለያዩ የቫይረስ ዝርያዎች ያሉት ነው። በሽታውን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ተመራማሪዎች…

455

ከ2016 እስከ 2021 ባሉ ዓመታት መካከል የተገደሉ ጋዜጠኞች ምንጭ፡- ዩኔስኮ ቅጽ 4 ቁጥር 183 ሚያዝያ 29 2014

“የኢትዮጵያ አንድነትና የሕዝብ ደኅንነት ቀይ መስመር መሆናቸውን ሁሉም መገንዘብ አለበት!”

የተከበሩ ክርስቲያን ታደለ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ምንጭ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ቅጽ 4 ቁጥር 183 ሚያዝያ 29 2014

10 በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ያሏቸው አገራት

ምንጭ፡- ቤዚክ ፕላኔት (2021) ወጣትና ወደ ሥራ ለመሰማራት በእውቀትም በአቅምም ዝግጁ የሆነ ትውልድ የሚወጣው ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወይም ከዩኒቨርሲቲዎች እንደሆነ ይታመናል። ለዚህም ነው አገራት በጥራትም በብዛትም ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ለመሥራት ደፋ ቀና የሚሉት። በተለይ ትምህርትን ከመደበኛና አንደኛ ደረጃ ጀምሮ የማስፋፋት ሥራ…

ከሞምባሳ ቆይታዬ

አንድ አገር ከሌላው የምትቀስመው በርካታ በጎ ጎኖች እንዳሉ ይታመናል። በሌላ አገር የታዩ መጥፎ ተሞክሮዎችን ላለመድገምም ሆነ ከስህተታቸው ተምሮ ሕዝብን ከተመሳሳይ አቅጣጫ ለመመለስ የሌላን ልምድም ሆነ ተሞክሮ ማወቁ መልካም ነው። አብዛኞቻችን ለአገር ጥሩ ምሳሌ ይሆናሉ ብለን የምናስባቸው በአስተሳሰብም ሆነ በአቀማመጥና በተለያዩ…

4.4 ሚሊዩን

በአስር ዓመታት ውስጥ በመንግሥት ሊገነቡ የታሰቡ ቤቶች ምንጭ፡- አዲስ ዘመን ቅጽ 4 ቁጥር 182 ሚያዝያ 22 2014

10 ኢትዮጵያ ወደሐገር ውስጥ የምታስገባቸው ከፍተኛ ምርቶች

ምንጭ፡- ወርልድስ ቶፕ ኤክስፖርትስ ወርልድስ ቶፕ ኤክስፖርትስ ኢትዮጵያ ወደአገሯ ያስገባችውን የ2020 መረጃ ተመርኩዞ ከፍተኛ ወጪ የወጣባቸው ያላቸውን 10ሩን ምርቶች በቅደም ተከተል አስቀምጧል። ከላይ የተዘረዘሩት 10 ምርቶች ወደኢትዮጵያ ከገቡ አጠቃላይ ሸቀጦች 69.9 በመቶ የሚሆኑትን ብቻ የሚሸፍኑ ናቸው። ወደ ሐገር ውስጥ ከገቡት…

‹የሃይማኖተኞች› ዝቅጠት

ሠሞኑን ብዙዎችን ያስደነገጠ ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው የመጠፋፋት አዙሪት ውስጥ ተገብቷል። በቀላሉ ሊበርድ ይችል በነበረ አለመግባባት ሳቢያ በተፈፀመ ድርጊት እስከ አሁን ብዙዎች መሞታቸው በርካታ ንብረትም መውደሙ እየተነገረ ይገኛል። ሃይማኖታዊ ጥቃቶችም ሆኑ የእርስ በርስ መጠፋፋቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት 4 ዓመታት ወዲህ ተጠናክረው…

ለስኬታማ የመካንነት ህክምና ጠቃሚ 3 ቁልፍ ነገሮች

ለአንዳንድ ቤተሰቦች ልጅ መውለድ ተፈጥሯዊ ሲሆን ለሌሎች ደግሞ በጣም ፈታኝ ተሞክሮ ይሆናል። ከፍ ያለ የእናቶች ዕድሜ፣ ተደጋጋሚ እና ያልተሳካ የመካንነት ህክምና IVF አጋጣሚ፣ ተደጋጋሚ የፅንስ መጨንገፍ፣ ከባድ የወንዶች መካንነት፣ የእንቁላል ክምችት መቀነስ፣ የበሽታ መከላከል ችግሮች እና የመሳሰሉት በታገዘ የእርግዝና ሂደት…

የበዓል ወቅት ጤናማ አመጋገብ

በበዓላት ወቀት ከወትሮው የተለዩ የምግብና መጠጥ ዓይነቶችን መመገብ የተለመደ ቢሆንም፣ አንዳንዶች በበዓላት ወቀት በአመጋገብ ሳቢያ ጤናቸውን ያጣሉ። በበዓላት ወቅት አመጋገብ በተለያየ ሁኔታ ጤና የሚነሳ ወይም ላልተጠበቀ አደጋና ሕይወት ማለፍ ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። በአብዛኛው የበዓላት ሰሞን አመጋገብ ብዙዎችን ለተለያዩ…

“ኢትዮጵያዊነት የምንለው ብዙዎች አስተዋጽዖ አድርገው የፈጠሩት ትልቅ ቀለም ነው”

ዓለማየሁ ዋሴ ደራሲና ተመራማሪ(ዶ/ር) ምንጭ፡- ፋና ቲቪ ቅጽ 4 ቁጥር 181 ሚያዝያ 15 2014

የአባት አገር ሩስያ ዘመቻ

ሠሞኑን አነጋጋሪ ከሆኑና ብዙዎችን ግራ ካጋቡ ክስተቶች መካከል በሳምንቱ መጀመሪያ የሩስያ ኤምባሲ በር ላይ የነበረ ሠልፍ አንዱ ነው። ለቀናት ያለማቋረጥ ሠነድ የያዙ ኢትዮጵያዊያን ከወትሮው በተለየ በብዛት ተሰልፈው የተመለከቱ ጋዜጠኞችና የማኅበረሰብ አንቂዎች ጉዳዩን ለማጣራት ሞክረው ነበር። ሩስያ ከዩክሬን ጋር እያደረገች ያለችውን…

103 ሚሊዩን ዶላር

የጉምሩክ ኮሚሽን በ2014 በጀት ዓመት በዘጠኝ ወራት የሰበሰበው ገቢ ምንጭ፡- የጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽ 4 ቁጥር 181 ሚያዝያ 15 2014

10 በእንቁላል ምርት ቀዳሚ አገራት

ምንጭ፡- ስታቲስታ (2020) በዓል ሲዳረስ ይልቁንም ጾም ወቅት አልፎ የፍስክ ሰሞን ሲገባ፣ ገበያው ላይ ተፈላጊ ከሚሆኑ ምርቶች መካከል እንቁላል አንዱ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የፈረንጅ እንዲሁም የአበሻ ተብሎ ኹለት የዶሮ እንቁላል ዓይነት ሲቀርብ፣ በአውሮፓ አገራት ከዚህም ባሻገር የዶሮ ብቻ ያልሆኑና የተለያየ…

10 የኬሚካል ማዳበሪያ ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ አገራት

ምንጭ፡- ስታቲስታ (2020) ዓለም ሥልጣኔን ተዋወቅሁ ባለች ማግስት ከተፈጥሮ ‹የሚስተካከሉ› ሰው ሠራሽ ግኝቶችን ጥቅም ላይ ለማዋል ደፋ ቀና ሲባል ነበር። የተሳካ ይመስላል፤ ግን ያስከፈለውና የሚያስከፍለው ዋጋ ቀላል አይደለም። የተፈጥሮን ማዳበሪያ ጣጥለው የኬሚካሉ ላይ ጥገኛ የሆኑ የእርሻ መሬቶችና አርሰው አደሮችም አሁን…

የድብርት ህመም ምንድን ነው?

ድብርት ወይም ድባቴ (Depression) የአዕምሮ በሽታ ሲሆን፣ በስሜት መረበሽና ለነገሮች ፍላጎት በማጣት የሚፈጠር ድብርት መሆኑን የሥነ ልቦና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። የመንፈስ ጭንቀት የተለመደ እና ከባድ ሕክምና የሚያስፈልገው ሕመም ሲሆን፣ ሰዎች በሚሰማቸው ስሜት፣ በአስተሳሰብ እና በድርጊታቸው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንደሚያሳድር የአሜሪካ ሳይካትሪክ…

የአጋላጭ ተጋላጭነት ድራማ

ከሰሞኑ መነጋገሪያ ከነበሩ የአገሪቱ ጉዳዮች መካከል ሙስናን የተመለከተው በዓይነቱ ለየት ያለ ነበር። ፀረ ሙስና የወራት የፀረ ሙስና ዘመቻ እጀምራለሁ እያለ የሚሰርቁ ተቆጥበው እንዲጠብቁት ይሁን ተዘጋጅተው እንዲያቋርጡ ባይታወቅም፣ ማስጠንቀቂያ አዘል እቅዱን ለሕዝቡም ለሙሰኞቹም ሲያስተጋባ የነበረበት ወቅት ነው። በሳምንቱ መጀመሪያ ሰሞን አንድ…

የሳንባ ነቀርሳ በሽታና ፈታኝ ኹኔታው

በዓለማችን ካሉ ተላላፊ በሽታዎች ቀዳሚ ሆኖ ብዙዎችን በመግደል የሚታወቀው ሳንባ ነቀርሳ ነው። እስከዛሬ ብዙዎችን ከገደሉ ዝነኛ ከሆኑ ተላላፊ በሽታዎች ይልቅ ቲቢ (ቱበር ክሎሲስ) በመባል የሚታወቀው ይህ የሳንባ ነቀርሳ በሽታ በዓለም ዙሪያ ብዙዎችን እየገደለ ያለ አሳሳቢ በሽታ መሆኑ ይነገርለታል። ብዙዎችን ከመግደል…

error: Content is protected !!