መዝገብ

Category: ነገረ ኮሮና

ኮቪድ በግል ሕክምና ተቋማት

በአገራችን የኮሮና ቫይረስ መግባቱ ከተረጋገጠ አንድ ዓመት ከአንድ ወር አልፎታል። በእነዚህ አስራ ሦስት ወራት ውስጥ ታዲያ 2 ሚሊየን 478 ሺሕ 471 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸዋል። ከእነዚህ መካከል 236 ሺሕ 554 ያህሉ የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፣175 ሺሕ 897 ያህሉ ደግሞ ከቫይረሱ…

በዓለም አቀፍ ደረጃ በወረርሽኙ ለተፈጠረው ቀውስ ውጤታማ ምላሽ ለመስጠት ዓለም አቀፋዊ አንድነት እንደሚያስፈልግ ደመቀ መኮንን ተናገሩ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምላሽ ለመስጠት ያለመ የሁለት ቀናት የቪዲዮ ኮንፈረንስ ስብሰባ ላይ የተሳተፉት የውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ ደመቀ በመልዕክታቸውም ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በዓለም አቀፍ ደረጃ በወረርሽኙ ለተፈጠረው ቀውስ ውጤታማ ምላሽ…

ግጭት እና ኮረና

በአፍሪካ አገራት እየተባባሱ የመጡ ግጭቶች የኮሮና ቫይረስን እንዲስፋፋ ምክንያት እየሆኑ ነው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል በያዝነው ሳምንት ባወጣው ሪፖርት ገልጿል።በተለይ ከሰሀራ በታች ባሉ አገራት በታጠቁ ቡድኖች መካከል የሚደረጉ ግጭቶች ለኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋትን የጎላ ሚና እንዲኖራቸው አድርጓል ብሏል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት…

ጥብቅ ማሳሰቢያ የተሰጠበት የኮቪድ-19 መመሪያ

ኮቪድ ወደ አገራችን ከገባ ጀምሮ ለ2.3 ሚሊዮን በላይ ግለሰቦች የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን ከ200,000 በላይ ግለሰቦች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። 154,323 የሚሆኑ ሰዎች ከኮቪድ-19 ቫይረስ አገግመዋል። ቫይረሱ እስካሁን ድረስ ለ2,801 ግለሰቦች ሕይወት ሕልፈት እና ለብዙዎች ደግሞ ማሕበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ እና ስነ-ልቦናዊ ቀውሶችን…

ስለ ኮቪድ ክትባት የማናውቃቸው ጉዳዮች

ክትባቱን የወሰደ ሰው ውደ ሌላ ሰው ያስተላልፋል ወይስ ክትባቱ መጀመሩ የቫይረሱን ስርጭት በምን ያክል መጠን ሥርጭቱን ማስቆም ይችላል ስለኮቪድ ክትባት የምናውቃቸው እውነታዎች አስትራዜኒካ የተባለው ክትባት ውጤታማነት 63 በመቶ መሆኑ ክትባቱ አንደማንኛውም ክትባት የጎንሽ ጉዳት ያለው መሆኑ እና የጡንቻ መገጣጠሚያ ህመም፣…

የኮቪድ 19 ክትባት አሁናዊ ሁኔታ

የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ መኖሩ ከተረጋገጠ ድፍን አንድ ዓመት ከኹለት ሳምንታት አሳልፏል። ወረርሽኙን ለመከላከላልም ያስችላል የተባለ መፍትሔ ሲፈለግ ቆይቶ በአሁን ሰዓት መከለከል ያስችላል የተባለለት ክትባት መሰጠትም ተጀምሯል። ኢትዮጵያም የኮቪድ 19 ቫይረስን ለመከላከል የሚያገለግለውንና ‹አስትራዜኔካ› የተባለውን ክትባት ተቀብላለች። ኹለት ነጥብ ኹለት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com