የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ሕይወትና ጥበብ

ጆይ ኦቲዝም ማዕከል – በብሩህ ተስፋ

ሥራ መሥራት አለባት። የልጇ አባት አጠገባቸው ስለሌለና ሊረዳትም በሚችልበት ቅርበት ባለመሆኑ፣ ልጇን ከወለደች እለት ጀምሮ ኑሮን ለብቻዋ መግፋትን ለምዳዋለች። ሥራው፣ የቤት ኪራይ ቀን ጠብቆ መክፈል፣ በልቶ ለማደር የሚያስችል ገቢን ማምጣትና የመሳሰለውን ለእርሷ ቀላል ጉዳይ ይሆን ነበር። ነገር ግን ኦቲዝም ያለባትን…

‹አንቱ በእናት› አዲስ መጽሐፍ

የመጻሕፍት ገበያው አሁን ወደ ቀደመ መልኩ እያዘገመ ይመስላል። ለጆሮ ርቀው የነበሩ የመጻሕፍት ዜናዎች አሁን ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል። ‹እገሊት መጽሐፍ አወጣች! የእገሌን አነበብሽው?› ወዘተ. እየተባባሉ መጠያየቅም አሁን እየተዘወተረ ነው። አዳራሾች የመጽሐፍ ምርቃትን ከመርሃ ግብራቸው ዝርዝር መካከል አድርገው በርካታ ቅዳሜዎች የመጽሐፍት…

“የኢትዮጵያ መስከረም”- በማረሚያ ቤት

አርቲስት ደረጀ በለጠ ትውልድ እና ዕድገቱ በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ነው። የደረጀ ሕይወት ከኢትዮጵያ ባህላት ጋር የተጋመደ ሲሆን፣ ትምህርቱን በአዲስ አበባ ከተከታተለ በኋላ፣ ገና በለጋ ዕድሜው ከሚወደውና ዘርፈ ብዙ ከሆነው የኢትዮጵያ ባህል ጋር የሚያቆራኘውን መንገድ ጀመረ። ደረጀ ከኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ…

ከፍታ ከንባብ ጋር

በየሳምንቱ እለተ አርብ ማምሻ ላይ ሰብሰብ ይላሉ። መሰባሰቢያ ስፍራቸው በአዲስ አበባ ሃያ ኹለት አካባቢ፣ ጎልጉል አጠገብ ከሚገኘው ታውን ስኩዌር ሞል ላይ ነው። በዚህ ሕንጻ ላይ ከፍታ የሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ቢሮ ይገኛል። ታድያ አመሻሽ 12 ሰዓት…

በቀለም የተሳሉ ሕያው የጀግንነት መልኮች

ጀግንነት ምን ይመስላል? ማንንስ ይመስላል? ሁሉም ሰው በተለይም ኢትዮጵያዊ ይህ ከምናቡ የማይጠፋና ከቃሉ ጥሪ እኩል ምስል የሚከስት ጉዳይ ነው። ይህን በምናብ የሚከሰት ምስል አውጥተው፣ ቀለም አዋህደው በሸራ ላይ ማኖርን የታደሉ የስዕል ጥበብ ባለሞያዎች ታድያ ጥቂት አይደሉም። እንደ ዕይታቸው፣ ጊዜና ሁኔታውም…

ያልታደለው ጥበብ – በጥበበኛው ዕይታ

በኢትዮጵያ የውዛዋዜ ወይም የዳንስ ጥበብ ውስጥ ሥማቸው ጎልቶ የሚነሳ ባለሙያዎች ጥቂት ናቸው። ከነዛ መካከል ደግሞ በጣት ቁጥር የማይሞሉት ጥበቡን በጥልቅ ተመራምረውታል። ከእነዚህ ጥቂት ሰዎች መካከል ነው፤ ሽፈራው ታሪኩ ቢረጋ። ከአንድ ወር ገደማ በፊት ነበር ‹ያልታደለው ጥበብ› የተሰኘ የዳንስ ጥበብን የተመለከተ…

ሱስና ሱሰኝነት

ቸርነት አዱኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ነው። የገቢ ምንጩ የቀን ሥራ ሲሆን፣ በሥራ ቦታ ከተዋወቃት የአሁኑ ባለቤቱ ጋር አንድ ወንድ ልጅ አፍርተው ነበር። ከአምስት ዓመታት ገደማ በፊት ግን ያላሰቡት ክስተት ገጠማቸው። የ16 ዓመት እድሜ ላይ የነበረው የመጀመሪያና ብቸኛ ልጃቸው በድንገት…

የቲያትር ቤቶች መነቃቃት

ብርሃኑ ተስፉማርያም ይባላል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነ በንግድ ሥራ ላይ የሚተዳደር ወጣት ነው። የሥራው ሁኔታ ዕረፍት እንደማይሰጠው እና ብዙ ጊዜውን በሥራ ላይ እንደሚያሳልፍ ያስረዳል። ብርሃኑ በሚኖረው አጭር ጊዜ የተለያዩ ቦታዎች በመሄድ እራሱን ለማዝናናት እንደሚሞክር ለአዲስ ማለዳ ተናግሯል። በዕረፍት ጊዜው…

የዳግማዊ አጤ ምኒልክ እና የእቴጌ ጣይቱ ልደት

የጥቁር ሕዝቦችን ድል እና የነጻነት ብርኃንን ብልጭታ ላሳዩን፣ አገርን ጠብቀዉ ላቆዩን ጀግኖች አባቶቻችና እናቶቻችን ምስጋና ይሁንና በነጻነት ለመኖር በቃን። እኛ ኢትዮጵያውያን ነን፤ ከዓለም በፊት በጀግኖች አባቶቻችን ሥልጣኔን የቀመስን፤ አብሮ መኖርን ያዳበርን። የጥቁር ሕዝቦች ኹሉ የኩራት ምንጭና የመላዉ አፍሪካ የሉዓላዊነት መሠረት…

ያልተዘመረላቸውን ስኬቶች ስለመሸለም

የሴቶች ስኬት አጀንዳ በሆነበት መድረክ የተለመዱ የሚመስሉና የሚጠበቁ፣ ወደ አእምሯችን የሚመጡ ምስሎች አሉ። የሴቶች ስኬት ማለት ከፍተኛ ወንበር ላይ ባለሥልጣን መሆን፣ ዲግሪን አንድ ኹለት ብሎ ቆጥሮ በብዛት መያዝና በእንግሊዘኛ ቋንቋ በብቃት መናገር፣ አመራር ላይ ያለ አንዳች እንከን ምርጥ ሥራዎችን መሥራት፣…

ንቅሳትና ዘመናዊነት

ንቅሳት ለገጠሪቱ የአገራችን ክፍል ዛሬ የመጣ እንግዳ ነገር ባይሆንም አሁን ላይ ግን በንቅሳት እያጌጡ ያሉት በዋናነት ዘመነኛ የሚባሉት ከተሜዎች ናቸው። አሁን አሁን በከተማ የሚኖሩ ዕድሜያቸው በአስራዎቹ ከሚቆጠሩት አንስቶ ከፍ ያሉትን ጨምሮ ንቅሳት በእጃቸው፣ በደረታቸው እና በሌሎች የሰውነት ክፍሎቻቸው ላይ ማስተዋል…

የአገር ውስጥ ቱሪዝምና መሰናክሎቹ

ቱሪዝም ለአንድ አገር ዕድገት የሚኖረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደሆነ ይታመናል። ከጎብኚዎች በሚገኝ ገቢ አገራቸውን የሚያስተዳድሩ በርካታ አገሮች የመኖራቸውን ያህል፣ አነስተኛ ገቢንም እያገኙ ዘርፉን ትኩረት ሳይሰጡት በርካታ መስህቦቻቸውን የሚያባክኑ አገራት በርካታ ናቸው። ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪኳንና ታይተው የማይጠገቡ የተፈጥሮ ስጦታዎቿን ለጎብኚዎች አመቻችታና…

የክብር ዶክተር አበበች ጎበና

ጊዜ ባለሥልጣን ነው። ሰው የተባለ ፍጥረት ሊቋቋመው የማይችለው ክንድ አለው፤ የሚሸነፍ አይመስልም። አንዳንድ ሰው ግን አለ፤ በጊዜ ላይ ይሠለጥንበታል። እንዴት ቢሉ በጊዜ ፊት ጊዜ የማያስረሳው፣ ዘመንም፣ ትውልድም ተሻጋሪ ሥራን ይሠራልና ነው። ብዙዎች ‹‹ማን ብለን እንሰይማት!› ብለው ተቸግረው በየፊናቸው የኮረኮራቸው ስሜት ባቀበላቸው…

በአኮርዲዮን የሚገፋ ሕይወት “በወር ለሽንት 100 ብር እየከፈልን ነው የምንጠቀመው”

አለባቸው ካሳ ይባላሉ፤ በደብረ ብርሃን መኖር ከጀመሩ ግማሽ ምዕተ አመት አስቆጥረዋል። ከልጅነታቸው በለመዱት የአኮርዲዮን አጨዋወት ከባለቤታቸው ጋር በመሆን እየተዘዋወሩ በመሥራት ሕይወታቸውን ሲገፉ ቆይተዋል። ባለቤታቸው በእድሜያቸው መግፋት ሳቢያ በሽታ ተደራርቦባቸው አብረው ባያንጎራጉሩም ሁሌ አብረዋቸው ይዞራሉ። ባለቤታቸው እድሜያቸው ስለገፋ በጨዋታቸው መካከል እንዲያርፉ…

ግጥምን በጃዝ የኪነጥበብ ምሽት መቀዛቀዝና መነቃቃት

የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ሥራዎች የሚቀርቡበት ግጥምን በጃዝ የተሰኘዉ የመድረክ የኪነ-ጥበብ ፕሮግራም፣ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ የተወሰነ መነቃቃት እንዳሳየ የብራና የኪነ-ጥበብ ዋና አዘጋጅ በፍቃዱ አባይነህ ከአዲስ ማለዳ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ተናግረዋል። አዲስ ማለዳም ከተለያዩ የኪነ-ጥበብ መድረኩ ዋና…

እየናረ የመጣው የመጻሕፍት ዋጋ

የመጻሕፍት ዋጋ እንደጨመረ ቢታመንም በምን ያህል መጠን እንደሆነ ግን የተጠና ጥናት ባለመኖሩ በመቶኛ መግለጽ ይቸግራል ሲሉ የገለጹልን በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት የሕዝብ ግኑኝነትና የማኅበራዊ ጉዳዮች ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት መሳይ ታደሰ ናቸው። ከፍተኛ ባለሙያው እንደነገሩን ለመጻሕፍት ዋጋ መወደድ የውጭ ምንዛሬ በወቅቱ…

አባይ በታሪክና በጥበብ ሥራዎች ሲቃኝ

“አባይን በጭልፋ”፣ “አባይ ማደሪያ የለዉ ግንድ ይዞ ይዞራል” ከሚሉ የቁጭት ቃላት ወደ ተስፋዉ ጉዞ መጓዝ ከጀመርን እነሆ አስር አመት ሞላን። ከግድቡ ጋር በተገናኘ ‹‹አባይ በህጻናት አንደበት ›› በሚል ርዕስ በጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ሚያዝያ 15 ቀን አንድ መድረክ ተካሂዶ ነበር። ዝግጅቱ ግድቡ…

ሰሞነ ህማማትና አገራችን ያለችበት ሁኔታ

በክርስትና እምነት በተለይም በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ለሁለት ወር ያህል ሲጾም የነበረዉ የአብይ ጾም የቀሩት ሰሞነ ህማማት በመባል በእምነቱ ተከታች የሚታወቁት አምስት ቀናት ብቻ ናቸው ፡፡ በዚህ በሰሞነህማመት ዙሪያ ‹‹መዝገበ በረከት ዘሰሙን ቅድስት ›› በሚል ርእስ አዲስመጻህፍ ጽፈዉ ለእምእመናን ገበያ…

ሽልማቱ እና የተነሳው ቅሬታ

እለተ ሐሙስ፤ መጋቢት 30 ቀን 2013 ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከ‹አንጋፋ› የሕይወት ዘመን ሽልማት ቦርድ ጋር በመተባበር ያዘጋጁትና በጥበብ ዘርፍ አንጋፎችን ያሰባሰበ አንድ መድረክ በእንጦጦ ፓርክ ተካሂዶ ነበር። ይህም ‹‹ኢትዮጵያን ስላገለገላችሁ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች›› በሚል ርዕስ ለአንጋፋ የጥበብ ባለሙያዎች ሽልማት የቀረበበት…

በአገር አቀፍ ደረጃ 100 ትያትሮች ለእይታ ሊበቁ ነው

ዘመናዊ የኢትዮጵያ ቴአትር የተጀመረበትን 100ኛ ዓመት አስመልክቶ የተለያዩ መርሃ ግብሮችን በስድስት ወራት በመከወን እንደሚከበር ተጠቅሷል። የኢትዮጵያ ቴአትር ባለሙያዎች ማህበር መጋቢት 29/2013 በብሔራዊ ቴአትር በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ማኅበሩ ከጥቅምት 13 ወር 2013 ጀምሮ ቴአትርን ለማነቃቃት የተለያዩ ሥራዎችን መሥራቱ ጠቁሟል። የማህበሩ…

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ የአዲስ ልምድ ውጥን

ብዙዎች የገንዘብ ባንክ፣ ከፍ ሲል የደም እና የዐይን ባንክ እንጂ የመጻሕፍት ባንክ ለሚለው ቃል እንግዳ መሆናቸው አይቀርም። በእርግጥም የመጻሕፍት ባንክ በኢትዮጵያ የተለመደ ነገር አይደለምና አያስወቅስም። በአንጻሩ በውጪው ዓለም ግን ራሱን ችሎ የሚቋቋምና የታወቀ ጉዳይ ነው። አሁን ታድያ በኢትዮጵያም የመጻሕፍት ባንክ…

ደራሲ፣ አርታኢ እና ተርጓሚ አማረ ማሞ

በኢትዮጵያ የሥነጽሑፍ ዘታሪክ በደራሲነት፣ ተርጓሚነት፣ ሐያሲነትና አርታኢነት ሥራዎቻቸው በቀዳሚነት ስማቸው ከሚነሱት መሀከል አንዱ የኾኑት አንጋፋው ደራሲ፣ ተርጓሚና ሐያሲ አማረ ማሞ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተውናል። በአሁኑ የደቡብ ክልል ፍስሃ ገነት በተባለ መንደር በ1931 ዓ.ም የተወለዱት ደራሲው ዕድሜአቸውን በሙሉ ለኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ…

ፊልምና የፊልም ባለሞያዎች – በ7ኛው ጉማ ሽልማት

ኮቪድ 19 ወረርሽኝ ካስታጎላቸው ጥበባዊ መሰናዶዎች አንደኛው ጉማ ሽልማት ነው። ይህ ሽልማት አዳዲስ ብቅ ያሉ የሥነ- ራዕይ ወይም የፊልም ባለሙያዎች የሚበረታቱበት፣ ነባሮች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበትና ምርጥ የተባሉ ሥራዎች ምስጋናን የሚያገኙበት መሰናዶ ነው። ይኸው ሽልማት ታድያ ግማሽ እድሜውን በጨረሰው ባለንበት 2013 ሊካሄድ…

በገና በዐብይ ጾም

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እምነት ተከታዮች ዘንድ ለኹለት ወራት ገደማ የሚጾመው ታላቁ ጾም ወይም ዐብይ ጾም ሦስተኛ ሳምንቱን ይዟል። ምዕመኑም በዚህ ሰሞነ ጾም፣ ከመጾም እና ከመጸለይ በተጨማሪም የበገና መዝሙራትን አብልጠው የሚያዳምጡበት ወቅት ነው። ቤተክርስትያኒቱ ለመንፈሳዊ አገልግሎቶች ከምትጠቀምባቸው የመዝሙር መሣሪያዎች መካከልም…

‹‹ቆሜ ልመርቅሽ›› ጥላሁን ገሠሠን የሚዘክር ኮንሰርት በሸገር ወዳጅነት ፓርክ ተካሄደ

ኢትዮጵያን ‹‹ቆሜ ልመርቅሽ›› ያለበት የድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ የሙዚቃ አልበም ከዳግማዊ ትንሳኤ በኋላ እንደሚለቀቅ ከትላንት በስቲያ በሸራተን አዲስ ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጿል። አልበሙ አገራዊና የፍቅር መልእክቶች የያዘ ሲሆን ከሞተ በኋላ አልበሙ ሊለቅ ታስቦ ግጥሞቹ በጊዜው የነበረውን መንግሥት ስለሚዳፈሩ ተፈርቶ ዘፈኑ…

‹አደይ› እና የስጦታ ዕቃዎቹ

ብዙ ሰዎች ስጦታ ለመስጠት በጣም ሲጨነቁ ይስተዋላል። እንደ ሠርግ፣ ምርቃት እና የልደት ዝግጅቶች በሚኖሩበት ሰዓትም ምን ልስጥ በማለት ብዙ ይጨነቃሉ። ይሁን እንጂ ይህንን የተመለከቱት የቀድሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች  ይህን ክፍተት ለመሙላት እየተፍጨረጨሩ ነው – አማኑኤል ከበደ እና  ዮሃንስ መኮንን።…

አስካለ ተስፋዬን የማዳን ጥሪ

ከሰሞኑ በጠና መታመሟ ሲነገር ሰንብቷል፤ አፋጣኝ ርዳታም እንደሚያስፈልጋት ጭምር። አዲስ ማለዳም በጋዜጠኝነት ሙያዋ ከ20 ዓመት በላይ እያገለገለች ያለችውን ‹የውሎ አዳር› አዘጋጇን አስካለን ለማናገር ወደ ስልኳ ደወለች። ‹በውሎ አዳር› እና በሌሎች ፕሮግራሞቿ የምናውቀው ጆሮ ገብ ድምጿ ዛሬ ተዳክሟል። ስትናገር በዝግታ ነው።…

‹ክብር› የተነፈገው የመምህርነት ሙያ

ሙያውን እጅግ አብዝቶ ይወደዋል።አስደሳች ነገሩ ሁል ጊዜም ከእውቀት ጋር የተገናኘ እንደሆነም ይጠቀሳል። ተማሪዎችን ለማሳወቅም መገናኛ ብዙሃንን መከታተከል እና ለመረጃ ቅርብ መሆንም ግድ ይለዋል። የትኛዎቹንም የዓለም ክስተቶችን ለማወቅ እና ለመረዳትም ቅርብ ነው። ሙያው ኹለት ገጽታዎችም እንዳሉትም ይገልጻል ።በአስቸጋሪ እንዲሁም በፈተና የተሞላ…

ጥር እና ሠርግ

እሷስ ሎሚ ናት የአባይዳር እኔስ መሸብኝ የት ልደር ሎሚ ናት የአባይ ዳር የኛማ ሙሽራ የእኛማ ሙሽራ እጹብ ድንቅ ስራ በሆታ በእልልታ እንቀበላቸው ሙሽሪት ሙሽራው ዛሬ ነው ቀናቸው ይህ ሙዚቃ የታደሰ ዓለሙ ነው። ይህን ሙዚቃ ጨምሮ ስለ ሠርግ የተዘፈኑ ሙዚቃዎች ከሌላ…

አውታር ያመጣው ለውጥ?

እጅግ ፈታኝ ከሚባሉ እና የሙዚቃው ኢንደስትሪ እንዳያድግ እንቅፋት ሆኗል – ስርቆት ። የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነም 80 በመቶ የሚሆኑ የሙዚቃ ስራዎች በሕገወጥ ነጋዴዎች ይቸበቻበሉ። ታዲያ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ጥቁት የሚባሉ አርቲስቶች ቴክኖሎጂን በመጠቀም እንዲሁም ኢንርኔትን በመጠቀም የሚሰራ መተግበሪያ (አፕሊኬሽን )…

error: Content is protected !!