የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ነገር በአኅዝ

ነገር በአኅዝ 57

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ጎዳና ላይ የሚኖሩ ሕጻናት ቁጥር ሲሆን፤ 60 ሺሕ የሚሆኑት በዋና ከተማይቱ አዲስ አበባ መንገዶች ላይ የሚገኙ ናቸው፤

ነገር በአኅዝ 56

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከመቶ ሴቶች መካከል በሕይወት ዘመናቸው አካላዊ ጥቃት እና/ወይም ወሲባዊ ጥቃት የሚደርስባቸው ሴቶች ብዛት ሲሆን፤ ይህም አካላዊ እና/ወይም ወሲባዊ ጥቃት ብቻ እንጂ ሁሉንም ጾታዊ ጥቃቶች አይደለም። ቅጽ 2 ቁጥር 56 ኅዳር 20 2012

ነገር በአኅዝ 55

በኢትዮጵያ እድሜያቸው ከ10 እስከ 19 ዓመት የሆናቸው አፍላ ወጣቶች ብዛት ሲሆን፣ ከእነዚህ ውስጥ 83 በመቶ የሚሆኑት በገጠር የሚገኙና አብዛኛዎቹም ተማሪዎች ናቸው፤

ነገር በአኅዝ 54

በአውሮፓውያን አቆጣጠር በ2025 በግብርና ዘርፍ ላይ ይፈጠራል ተብሎ የሚገመት ቀጥተኛ የሥራ እድል ብዛት ሲሆን፤ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በወጣቶች እንደሚሸፈንም ይጠበቃል፤ ቅጽ 2 ቁጥር 54 ህዳር 6 2012

ነገር በአኅዝ 53

አቮካዶ በማምረት ላይ የተሠማሩ አርሶ አደሮች ብዛት ሲሆን፤ ባለፈው የምርት ዘመን በ19 ሺሕ 760 ሄክታር መሬት ላይ 847 ሺሕ 936 ኩንታል ማምረት ችለዋል፤ ቅጽ 2 ቁጥር 53 ጥቅምት 29 2012

ነገር በአኅዝ 52

በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ለወጣቶች የሚፈጠር የሥራ እድል ቅጽ 1 ቁጥር 52 ጥቅምት 22 2012

ነገር በአኅዝ 51

ለሥራ ወደ ሌባኖስ ካቀኑ ኢትዮጵያዊያን መካከል ባለፉት ሰባት ወራት በተለያዩ ምክንያቶች ሕይወታቸውን ያጡ፤ ቢቢሲ አማርኛ እንደዘገባ። ቅጽ 1 ቁጥር 51 ጥቅምት 15 2012

ነገር በአኅዝ 50

በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ስርጸት ከሕዝብ ብዛት አንጻር ያለበት ደረጃ ሲሆን፤ ካለፈው የመጀመሪያ ሩብ በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ5 በመቶ ጭማሬ አሳይቷል። ቅጽ 1 ቁጥር 50 ጥቅምት 8 2012

ነገር በአኅዝ 49

ባለፉት ኹለት ወራት ውስጥ ለብሔራዊ ባንክ 150 ኪሎ ግራም ወርቅ ቀርቦ ወደ ውጭ ተልኮ 5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል። ቅጽ 1 ቁጥር 49 ጥቅምት 1 2012

ነገር በአኅዝ 48

የሕዳሴው ግድብ አካል የሆነው ኮርቻ ግድብ 96 ከመቶ ተጠናቋል። ቅጽ 1 ቁጥር 48 መስከረም 24 2012

ነገር በአኅዝ 47

ቅጽ 1 ቁጥር 47 መስከረም 17 2012

ነገር በአኅዝ 46

በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዕድሜያቸው ከ25 እስከ 29 ዓመት ከሚሆኑ ወጣት ወንዶች ውስጥ በመቶኛ ያላገቡ ሲሆኑ በተመሳሳይ ዕድሜ ካሉ ሴቶች ውስጥ 28.1 በመቶዎቹ ያላገቡ እንደሆኑ የመጨረሻው የሥነ ሕዝብና ጤና ጥናት ያመላክታል። ቅጽ 1 ቁጥር 46 መስከረም 10 2012

ነገር በአኅዝ 45

ቅጽ 1 ቁጥር 45 መስከረም 3 2012

ነገርን በአኅዝ 44

በአዲስ አበባ ነዋሪዎችም ለእያንዳንዳቸው በነፍስ ወከፍ በካሬ ሜትር የሚደርሳቸው የሕዝብ መናፈሻ ስፋት ሲሆን በከተማዉ የሚገኙት 20 የሕዝብ መናፈሻዎች በአጠቃላይ 957 ሺሕ 650 ካሬ ሜትር ስፋት ይሸፍናሉ’ ቅጽ 1 ቁጥር 44 ጳጉሜ 2 2011

ነገር በአኅዝ 43

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በወቅቱ ባለመጠናቀቁ ምክንያት ለሳሊኒ ኮንስትራክሽን በዶላር የተከፈለ የካሳ ክፍያ ቅጽ 1 ቁጥር 43 ነሐሴ 25 2011

ነገርን በአኅዝ 42

በአውሮፓውያን አቆጣጠር 2018/2019 ሩዝን ወደ ኢትዮጵያ ለማስገባት የወጣ የውጭ ምንዛሬ ሲሆን በዚህም 4 ሚሊዮን ኩንታል ሩዝ ወደ አገር ውስጥ ገብቷል። ቅጽ 1 ቁጥር 42 ነሐሴ 18 2011  

ነገርን በአኅዝ 40

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ መንግሥት የሰጠው ዕርዳታ በብር ሲሆን ከአዳማ እስከ አዋሽ ለሚዘረጋው የክፍያ መንገድ ግንባታ ላይ ይውላል ቅጽ 1 ቁጥር 40 ነሐሴ 4 2011

ነገርን በአኅዝ 39

በኢትዮጵያ በሐምሌ 22/2011 በ12 ሰዓታት ውስጥ የተተከለ የችግኝ ብዘት ሲሆን በዓመቱ ለሚተከለው 4 ቢሊዮን ችግኝ 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል።

This site is protected by wp-copyrightpro.com