መዝገብ

Category: ሰበር ዜና

በአዲስ አበባ ያሉ ኤንባሲዎች አገልግሎት መስጠት እያቆሙ ነው

በአዲስ አበባ ያሉ የተለያዩ ኤንባሲዎች የኮንሱላር አገልግሎቶቻቸውን ከዛሬ መጋቢት 4/2012 ጀምሮ ማቋረጥ የጀመሩ ሲሆን ከተያዘው ሳምንት መጀመሪያ ጀምሮም አንዳንድ ስብሰባዎቻቸውን ሰርዘዋል፡፡ አዲስ ማለዳ ማረጋገጥ እንደቻለችው የአውሮፓ አገር ኤንባሲዎች አገልግሎቱን መስጠት ካቆሙት መካከል ናቸው፡፡ የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ዮርዳኖስ አለባቸው ለአዲስ…

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብደላ ሃምዶክ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

የሱዳን የሽግግር መንግስት ጠቅላይ ሚኒስቴር የሆኑት አብደላ ሃምዶክ ዛሬ ጠዋት በተሸከርካሪያቸው ላይ በተቃጣ የቦምብ ጥቃት የነፍስ ማጥፋት ሙከራ እንደተደረገባቸው የሱዳን ቴሌቪዥን ከደቂቃዎች በፊት ዝግቧል፡፡ አብደላ ወደ ጥብቅ የጥበቃ ቦታ መወሰዳቸውን እና ከአደጋውም መትረፋቸውንም የሱዳን ቴሌቨዥን አክሏል፡፡

በእስር የቆዩ ከፍተኛ የፖለቲካ አመራሮች ክስ ተቋረጠ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የሕዝብ ግኑኙነት ኃላፊ ክርስቲያን ታደለ፣ የአክሰስ ሪል ስቴት እና የዘመን ባንክ መስራች ኤርሚያስ አመልጋ እና የቀድሞው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ቢኒያም ተወልደ ክሳቸው መቋረጡን አዲስ ማለዳ አረጋግጣለች፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ዛሬ ከሰአት በሰጠው መግለጫ ላይም…

ሰበር ዜና – የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደስ በጥይት ተመተው ተገደሉ

  የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደስ ዛሬ የካቲት 13/2012 በቡራዩ ከተማ በጥይት ተመተው ተገደሉ። ከኮሚሽነር ሰለሞን ጋር አብረው የነበሩት የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን የልዩ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ድንቁም በጥይት ተመተው የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸውመሆኑን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። ሁለቱ…

ኢህአዴግ እንዲፈርስ ምርጫ ቦርድ በሙሉ ድምጽ ወሰነ

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ) በሊቀመንበሩ በኩል በፃፈው ደብዳቤ ግንባሩ መፍረሱን ለቦርዱ ያሳወቀ ሲሆን አስፈላጊውን ማጣራት በማድረግ በሙሉ ድምፅ ኢህአዴግ አንዲፈርስ ወሰነ። እንዲሁም ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ሕወሃት) በሊቀመንበሩ በኩል በጻፈው ደብዳቤ ግንባሩ በመፍረሱ የንብረት ክፍፍልን…

የእነ ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ የዋስትና መብታቸው ተፈቀደላቸው

  የአማራ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የነበሩትና ከሰኔ 15ቱ ጥቃት ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ሲታይ የነበሩት ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ፣ ኮሎኔል መላኩ አለበል፣እና ኮሎሌል ባምላኩ የዋስትና መብታቸው ተፈቅዶላቸዋል። እያንዳንዳቸው በ10 ሽሕ ብር ዋስ እንዲለቀቁ የተፈቀደላቸው ሲሆን ጉዳያቸውንም በውጭ…

135 የንግድ ድርጅቶች ላይ ክስ ተመሰረተ

የገቢዎች ሚኒስቴር 135 የንግድ ድርጅቶች ላይ በታክስ ስወራ ክስ መመስረቱን፤ ከዚሁ ጋር በተያያዘ 105 ሰዎች መታሰራቸውን ዛሬ፣ የካቲት 20 እየሰጠ ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አስታወቀ።

This site is protected by wp-copyrightpro.com