የእለት ዜና
መዝገብ

Category: የምርጫ ዜናዎች

ብልጽግና ካሸነፈ በምርጫው የተሳተፉ ፓርቲዎችን በመንግሥት መዋቅር እንደሚያሳትፍ ገለጸ

ብልፅግና ፓርቲ በምርጫው የሚያሸንፍ ከሆነ በምርጫው የተፎካከሩ ፓርቲዎችን በየደረጃው ባለው የመንግሥት መዋቅር የሚያሳትፍ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። የሲቪክ ማኅበራት ደርጅቶች ምክር ቤት በዘንድሮው ምርጫ ለተፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምስጋና መርሃ ግብር አካሂዷል። በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የብልጽግና ፓርቲ…

ምርጫ ቦርዱ የመጨረሻው የውጤት ማጣሪያ ማእከሉን ለጋዜጠኞች አስጎበኘ

የብሄራዊ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ከመገለፁ በፊት የመጨረሻ የማጣራት ሂደት የሚከናወንበትን የውጤት ማጣሪያ ማእከል ለተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ጋዜጠኞች አስጎበኘ። ቦርዱ ከተለያዩ ምርጫ ጣብያዎች ወደ ምርጫ ክልሎች ተጉዘው በምርጫ ቦርድ የመጨረሻ ማጣሪያ የሚደረግበትን ስፍራ ነው ለጋዜጠኞች ያስጎበኘው። ከተለያዩ አካባቢዎች የሚመጡ የመራጮች ድምፅ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች 160 ቅሬታ አቀረቡ

የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በ6ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ውጤት አሰባሰብ ሂደት እና በሂደቱ ባጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። እስካሁንም በ160 ላይ የተለያዩ ፓርቲዎች የቅሬታ አቤቱታ ማቅረባቸውንም ተናግረዋል። በአጠቃላይ ምርጫው ከተካሄደባቸው 942 የህዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤቶች መቀመጫዎች እስካሁን የ618…

በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን የሁሉንም ምርጫ ክልሎች ውጤት ይፋ ማድረግ አልተቻለም

በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን የሁሉንም ምርጫ ክልሎች ውጤት ይፋ ማድረግ አለመቻሉን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምጫ ቦርድ ገለጸ። የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ እንደገለጹት፣ በድምር መዘግየት፣ በትራንስፖርት ችግር እንዲሁም የፖለቲካ ፖርቲዎች አቤቱታ ባቀረቡባቸው የምርጫ ክልሎች ውጤት ወደ ማዕከል ተጠቃሎ አልደረሰም። በዚህም እስካሁን ምርጫ ከተደረገባቸው የምርጫ…

ቦርዱ በምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ጋር ተያይዞ አቤቱታ ካቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ጋር ተያይዞ አቤቱታ ካቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ። ቦርዱ ከቀናት በፊት ፖለቲካ ፓርቲዎቹ አቤቱታዎቻቸውን የሚያቀርቡበትን የመረጃ አቀራረብ ቅደም ተከተል ገምግሞል የትኞቹ ጉዳዮች አቤቱታ የሚቀርብባቸው እንደሆኑና በምን መንገድ መቅረብ እንዳለባቸው…

6ኛው አገራዊ ምርጫ ለሌሎች አገራት ምሳሌ በሚሆን መልኩ መጠናቀቁን ተገለጸ

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫቸው ኢትዮጵያ 6ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በሰላምና ሂደቱን በጠበቀ መልኩ ማከናወኗን ለዓለም አሳይታለች ብለዋል። አንዳንድ አካላት ምርጫውን ተከትሎ በኢትዮጵያ ግጭቶች ይኖራሉ የሚል ትንበያና ምኞት ቢኖራቸውም ሕዝቡ የሚያኮራ ሰላማዊ ምርጫ ማካሄዱን ተናግረዋል። በአገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች መራጩ ሕዝብ…

ኢዜማ ምርጫው ላይ ውጤት ቀያሪ ስህተቶች ነበሩ አለ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሰኔ 14/2013 የተካሄደውን ስድስተኛው አገራዊ ምርጫን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ኢዜማ በመግለጫው መጀመሪያ ላይ ምርጫው በብዙ ችግሮች የታጀበ ነበር ብሏል። ፓርቲው በምርጫው ላይ የተመለከታቸውን ከ460 በላይ ችግሮች ለምርጫ ቦርድ ማሳወቁን ገልጿል። አንዳንዶቹ ግድፈቶች የምርጫውን ውጤት ሊቀይሩ…

በመኝታ ክፍላቸው ሞተው የተገኙት የውጪ ዜጋ ሞት ከምርጫ ጋር አይገናኝም

በመኝታ ክፍላቸው ሞተው የተገኙት ጆን ማርሽ የምርጫው ልዩ እንግዳ እንጂ ታዛቢ አለመሆናቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ የካርተር ማዕከልን በመወከል በምርጫው የተገኙ ዓለም አቀፍ ታዛቢ ናቸው መባሉን አስተባብሏል። የምርጫውንና የቆጠራ ሂደቶችን በማስመልከት መግለጫን የሰጡት የቦርዱ የኮሚዩኒኬሽን አማካሪ ሶልያና ሽመልስ…

ምርጫው በጥሩ ሁኔታ መካሄዱን የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ገለጸ

ኢትዮጵያ ለ6ኛ ጊዜ ያካሄደችው ጠቅላላ ምርጫ በአብዛኛው የአገሪቷ አካባቢዎች የተረጋጋና ሰላማዊ ድባብ ተላብሶ መካሄዱን መታዘብ ችያለሁ ሲል የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የምርጫ ታዛቢ ቡድን ገለጸ። ቡድኑ ትናንት በአራት ክልሎችና በኹለት ከተማ አስተዳደሮች በ190 የምርጫ ጣቢያዎች ተገኝቶ የምርጫውን ሂደት መታዘቡን ገልጿል።…

የድምጽ መስጫ ቀን ሥራ ዝግ እንዲሆን ተወስኗል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የመጀመሪያ ዙር የድምጽ አሰጣጥ ሰኞ ሰኔ 14/2013 እንዲከናወን መወሰኑ ይታወቃል። የድምጽ መስጫው ሰኞ ቀን መሆኑ ለድምጽ አሰጣጡ ሲባል በዕለቱ ሥራ እንደማይኖር ቦርዱ አስታውቋል። በዕለቱ የተመዘገቡ ዜጎች ሁሉ ድምጻቸውን ለመስጠት ይችሉ ዘንድ እና የደምጽ…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃለ መጠይቅ እንዳይተላለፍ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አሳሰበ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሀን የሰጡት ቃለ መጠይቅ በዚህ የጥሞና ወቅት በመገናኛ ብዙኃን እንዳይተላለፍ ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ማሳሰቡን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። ባለሥልጣኑ አክሎም በማሕበራዊ ሚዲያዎችም እየተላለፉ ያሉ የምርጫ ቅስቀሳ የሚመስሉ መልዕክቶችም በአስቸኳይ ሊቆሙ እንደሚገባ አስሳስቧል።…

የምርጫ ማስታወቂያን የቀደደው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ

ዕድሜው 50 አመት የሆነው ተከሳሽ አብዱራዛቅ አህመድ አሊ በ2011 ተደንግጎ የወጣውን የኢትዮጵያ የምርጫ፣የፖለቲካ ፓርዎች ምዝገባና የምርጫ ስነምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/11 አንቀጽ 158 ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ፣ የምርጫ ማስታወቂያን በመቅደዱ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 5ኛ ወንጀል ችሎት ተከሶ ቀርቧል።…

ፖለቲካ ፓርቲዎችና ዜጎች ለፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ዜጎች ምርጫው ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን ድርሻቸው ከፍተኛ መሆኑን ተገንዝበው ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ ተነግሯል፡፡ በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና የአስተዳደር ትምህርት ክፍል መምህር ታምራት ቸሩ(ዶ/ር) በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ዜጎች የምርጫን ጠቀሜታ ሊገነዘቡ፤ መብታቸውን በመጠቀምም 6ኛው አገራዊ ምርጫ…

በምርጫው ሂደት የሳይበር ጥቃት እንዳያጋጥም እየሰራ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ

የምርጫ የሳይበር ደህንነት ሁኔታ ማረጋገጥ ማለት ምርጫንና የምርጫን መሠረተ-ልማቶች ከሳይበር ሥጋት ወይም ጥቃት መጠበቅ ማለት ነው። መረጃ ሰርሳሪዎች ይህም የምርጫ ጣቢያዎችን የምርጫ ማሽነሪዎች፣ የምርጫ ቁሳቁስ፣ የምርጫ ጽህፈት ቤት በይነ-መረብና መሠረተ ልማቶች እንዲሁም የመራጮች መረጃ ቋትን እንዳይበረበሩ፣ ሰርገው እንዳይገቡ ወይም ጉዳት…

በሎጀስቲክስና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምርጫ ቦርድ ምክክር አካሄደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሰኔ 02 ቀን 2013 ዓ.ም የምክክር መድረክ አከናውኗል። ከፓርቲዎች ጋር የተደረገው ምክክር በዋናነት ቦርዱ የድምጽ መስጫ ወረቀት ህትመትን አስመልክቶ ያጋጠመውን ተግዳሮት ለፓርቲዎች ሪፓርት ያቀረበበት ነው ተብሏል። የእጩዎችን ቁጥር መሰረት አድርጎ በተደረገው የገንዘብ ድጋፍ…

የኃይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ምርጫውን አስመልክቶ ስለሚጫወቱት ሚና ምክክር ተካሄደ

የኃይማኖት አባቶች እና የአገር ሽማግሌዎች 6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ፍትሐዊ ፣ሠላማዊና ተአማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የሚጫወቱትን ሚና በተመለከተ በጅማ ከተማ ምክክር መካሄዱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር 6ኛው አገራዊ ምርጫ ፍትሐዊ ፣ሠላማዊ እና ተአማኒ እንዲሆን የኃይማኖት…

በደቡብ ክልል የምርጫ ሂደቱን የሚያስተጓጉል ወንጀል የፈጸሙ 21 ግለሰቦች ተቀጡ

በደቡብ ክልል የምርጫ ሂደቱን የሚያስተጓጉል ወንጀል ፈጽመው የተገኙ 21 ሰዎች በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ምልክትና ፖስተር በመቅደድ እንዲሁም ሌሎች የምርጫ ሂደቱን የሚያስተጓጉሉ ወንጀሎችን በመፈፀም የተጠረጠሩ 110 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውንም የክልሉ ፖሊስ ገልጿል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የታክቲክ ምርመራ…

በ26 ምርጫ ክልሎች ሰኔ 14/2013 ምርጫ አይካሄድም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ በ26 ምርጫ ክልሎች ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ድምጽ የመስጠት ተግባር እንደማይከናወን አስታወቀ። ቀደም ሲል በግንቦት 14/2013 ባወጣው መግለጫ በዕለቱ የድምጽ አሰጣጡ የማይከናወንባቸው ምርጫ ክልሎች መኖራቸውን እና ምክንያታቸውን አብራርቶ ነበር። ስለምርጫ ክልሎቹ በየጊዜው…

ምርጫ ቦርድ እነ እስክንድር ነጋን በዕጩነት ሊመዘግብ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በወሰነው መሰረት እስር ላይ የሚገኙት የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ መሪዎች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር ስዩም እና አስካለ ደምሌ በመጭው ምርጫ በዕጩ ተወዳዳሪነት እንዲቀርቡ ለማድረግ ሥራዎችን መጀመሩን አስታውቋል። የቦርዱ ሰብሳቢ…

የ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሠላም እንዲጠናቀቅ እየሠራ መሆኑን የአማራ ወጣቶች ማኅበር አስታወቀ

የአማራ ወጣቶች ማኅበር በ6ኛው አገራዊ ምርጫና የወጣቶች ሚና ላይ የሚያተኩር ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂዷል። 6ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ በሠላም እንዲጠናቀቅ ወጣቶች ጉልህ ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ በውይይቱ ተነስቷል። የአማራ ወጣቶች ማኅበር ሊቀመንበር ወጣት አባይነህ ጌጡ ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅና የዜጎች…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመንግሥት ሠራተኞችን አሳሰበ

በዝቅተኛ የመንግሥት እርከን ላይ የሚገኙ ሠራተኞች ምርጫ ጣቢያ ላይ ያለምንም ከቦርዱ የሚሰጥ የፓርቲ ወኪልነትን የሚያሳይ መታወቂያ ወጭ በመገኘት፣ የምርጫ አስፈጻሚዎችን መረጃ በመጠየቅ እና በአንዳንድ ኹኔታዎች የመራጮች መዝገብን ለመጎብኘት እና መረጃዎችን ለመውሰድ ጥረት በማድረግ ጣልቃ መግባታቸውን ቦርዱ ተረድቻለሁ ብሏል። ኹኔታው በተለይ…

የሶማሌ ክልል የመራጮች ምዝገባ ሂደትን የሚያጣራ ቡድን ተቋቋመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳሳወቀው በሶማሌ ክልል በ11 የምርጫ ክልሎች የመራጮች ምዝገባ ላይ ታይተዋል የተባሉ ጉልህ የአሰራር እና የሕግ ጥሰቶችን የማጣራት ሥራ እያከናወነ እንደሆነ ገልጿል። በዚህም መሰረት ቦርዱ አምስት በሕግ ጉዳዮች ላይ የሚሰሩ ሲቪል ማኀበራትን በማጣራት ሂደቱ ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ…

ምርጫ ቦርድ እነ እስክንድር ነጋን በእጩነት ለመመዝገብ እንደሚቸገር አስታወቀ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኹለተኛ ሰበር ሰሚ ችሎት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አመራሮች እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ቀለብ ስዩም እና አስካለ ደምሌ ለፓርቲው በዕጩነት ተመዝግበው መወዳደር እንደሚችሉ ውሳኔ ሰጥቷል። ፍርድ ቤቱ ውሳኔውን ያስተላለፈው ግንቦት 16/2013 በነበረው የችሎት ውሎው ነው። በውሳኔው…

ነእፓ በፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የሚደረግን የሥም ማጥፋት ዘመቻ በጋራ መከላከል እንዲቻል የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ጠየቀ

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) ኃላፊነት የማይሰማቸው የሚዲያ ተቋማት እና ራሳቸውን የማኀበረሰብ “አንቂ” ብለው የሰየሙ ግለሰቦች በቦርዱ በሕጋዊነት የተመዘገቡ የአገር አቀፍ እና የክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የሚያደርጉትን መሰረተ ቢስ የሥም ማጥፋት ዘመቻ ለማስቆም ቦርዱ ሕጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ ሊወስድ እንደሚገባ ጠይቋል፡፡…

ቀጣዩ ምርጫ ኢትዮጵያን ለተጨማሪ ቀውስ እንዳይዳርጋት ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የሕግ ባለሙያዎች ገለፁ

አንዳንድ የፖለቲካ ድርጅቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ያለው ግድያና መፈናቀል እንዲሁም ጦርነት ምርጫውን ሊያደናቅፈው እንደሚችል በመገመት ምርጫው ይተላለፍ እያሉ ነው። በወለጋ፣ በመተከል፣ በአጣዬ፣ በቀወት፣ በአፋር እና ሱማሌ ክልሎች፣ በአማሮ ኬሌ እና በሌሎችም ቦታዎች ያሉት ሰብዓዊ ቀውሶችና በትግራይ ክልል ያለው ጦርነት እልባት…

6ኛውን አገራዊ ምርጫ ሰላማዊና የተረጋጋ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

የሰላም ሚኒስቴር መጪውን አገራዊ ምርጫ ሰላማዊና የተረጋጋ ለማድረግ የሚያስችል ስምምት ከቤኒሻንጉል፣ ኦሮሚያ፣ አማራና ደቡብ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊዎችና የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጋር ተፈራርሟል። ስምምነቱ በመጀመሪያ ዙር የሰላምና የጸጥታ ችግር በሚስተዋልባቸው በአራቱ ክልሎች የሚተገበር ሲሆን፣ 2ሺህ ለሚሆኑ የሚሊሻ አባላት ስልጠና…

የምርጫ ወቅት መማር ማስተማር ጉዳይ ላይ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ውይይት ተካሄደ

የወላይታ ሶዶ የኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት በምርጫ ወቅት የመማር ማስተማር፣ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ሥራዎችን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል። በውይይት መድረኩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ታከለ ታደሰ(ፕ/ር) በምርጫ ወቅት የሚፈጸሙ ጉዳዮች ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ ተግባራቸውን እንዲቀጥሉ የማድረግና ያለማድረግ ሚና ሊኖራቸው ስለሚችል መምህራን ከምርጫ በፊት፣ በምርጫ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ተራዘመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባን እስከ ግንቦት 17 ቀን 2013 ድረስ ማራዘሙን አስታውቋል። በየምርጫ ጣቢያዎቹ የሚደረገው የመራጮች ምዝገባ ቢጠናቀቅም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ መሰጠት እንዳለበት ቦርዱ መወሰኑን ገልጿል። በኢንተርኔት የሚከናወነው የከፍተኛ ትምህርት…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ እንደሚልክ አስታወቀ

የአውሮፓ ሕብረት ቀጣዩን ስድስተኛ አገራዊ ምርጫ እንዲታዘቡ ባለሙያዎቹን እንደሚልክ ኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሳለፍነው ማክሰኞ ግንቦት 3/2013 በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ከአውሮፓ ሕብረት በተጨማሪ ከአሜሪካ እና ሩሲያ የተውጣጡ ባለሙያዎች ምርጫውን ለመታዘብ እንደሚመጡ የውጪ ጉዳይ ቃል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።…

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በአማራና ኦሮሚያ ክልል የምርጫ ጣቢያዎች መቃጠላቸውን ገለጸ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ(ኢሰመጉ) ግንቦት 5/2013 ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ደዋጨፋ ጃራ ልዩ የምርጫ ጣቢያ፣ እንዲሁም በምዕራብ አርሲ ዞን በሻሸመኔ አባሮ ምርጫ ጣቢያ መቃጠላቸውን መረጃ እንደደረሰው ገልጿል፡፡ ኢትዮጰያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ጊዜን ያራዘመ ቢሆንም፣ መራጮች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com