የእለት ዜና
መዝገብ

Category: የምርጫ ዜናዎች

ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ የምርጫ ጣቢያ ከፈተ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ ያለውን የመራጮች ምዝገባ ጣቢያዎች እጥረት ለማስተካከል እየሰራ እንደሆነ ገልጿል። በዚህም መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተጨማሪ ጣቢያዎች በመክፈት የቀሩት የመራጮች ምዝገባ ቀናት የተሻለ ምዝገባ…

ምርጫዬ የተሰኘው የምርጫ መቀስቀሻና የመረጃ አገልግሎት መስጫ መተግበሪያ ሥራ ላይ ዋለ

ኢትዮጵያ ለስድስተኛ ጊዜ አገራዊ ምርጫ ለማከናወን እየተሰናዳች ትገኛለች። የዘንድሮ የምርጫ ሂደት በዘመነኛ የምርጫ ቅስቀሳ እና የምርጫ መረጃዎች ስርጭት ይታገዝ ዘንድ የወጠነ አገር በቀል ተቋም አዲስ የስልክ መተግበሪያ ይፋ አድርጓል። “ምርጫዬ” የተባለው በእጅ ስልክ ላይ የሚጫን መተግበሪያ፣ መራጮች የተጣሩ ምርጫ ነክ…

አውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ምርጫ መታዘቡን ሰረዘ

የኅብረቱ ከፍተኛ ተወካይ ጆሴፕ ቦሬል አውሮፓ ኅብረት ታዛቢዎች እንዲልክ በማሰብ ለመጪው የኢትዮጵያ ምርጫ አስፈላጊ ናቸው በተባሉ ቁልፍ መስፈርቶች ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ከስምምነት ለመድረስ ጥረት ሲያደረግ ቢቆይም ሥምምነት ላይ መድረስ አልተቻለም ብለዋል። በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ምርጫውን ለማካሄድ የሚያስችሉ ሁኔታዎች አልተሟሉም። ስለዚህም…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቅሬታ ያስነሳውን የምርጫ አስፈጻሚዎች ክፍያ መፈፀሙን ገለጸ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ምርጫ አስፈጻሚዎችን በመቅጠር የምርጫ ሥራን እያስፈጸመ እንደሆነ ይታወቃል። በዚህ ሂደት ውስጥ ካጋጠሙት ችግሮች መካከል አንዱ የሆነው የምርጫ አስፈጻሚዎች ክፍያ መዘግየት ነው። በተለያየ ወቅት የተለያዩ ክፍያዎች ሲደረጉ ቢቆዩም ከአስፈጻሚዎች ቅሬታ ሲያስነሳ…

6ኛውን አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለማከናወን የለውጥ ሥራዎች መሠራታቸው ተገለጸ

6ኛውን አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለማከናወን በርካታ የለውጥ ሥራዎች መከናወናቸውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታደሠ ጫፎ ገለጹ። አፈ-ጉባኤው ይህንን የገለጹት የስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት አስመልከቶ ከአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ጋር በጽሕፈት ቤታቸው በተወያዩበት ወቅት ነው። ምርጫው ነጻ፣…

በጸጥታ ችግር ውስጥ በቆዩ ክልሎች የመራጮች ምዝገባ ተራዘመ

በጸጥታ ችግር ምክንያት የመራጮች ምዝገባ ባልተጀመረባቸው የምርጫ ክልሎች የመራጮች ምዝገባ እንዲራዘም ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባን ለማከናወን የጸጥታ ችግሮች እንቅፋት በሆነባቸው አካባቢዎች የመራጮች ምዝገባ ከሚያዝያ 29 እስከ ግንቦት 13/2013 ድረስ በልዩ ሁኔታ እንዲራዘም ወስኗል። በዚህም…

መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የመደበው 98 ሚሊዮን ብር ሊከፋፍል ነው

መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲከፋፈል በዚህ ዓመት የመደበው 98 ሚሊዮን ብር ውስጥ፤ የተወሰነው መጠን በሚቀጥለው ሳምንት ለፖለቲካ ፓርቲዎች መከፋፈል ሊጀመር ነው። ለፓርቲዎች የሚሰጠው ገንዘብ ለሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በእኩልነት እንዲከፋፈል በቀመር አማካኝነት የተደለደለ ነው ተብሏል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተዘጋጀው የክፍፍል ቀመር…

ምርጫ ቦርድ በእስር ላይ ያሉ የባልደራስ አመራሮች በዕጩነት መመዝገብ በፍርድ ሂደታቸው ላይ ተጽእኖ ያሳድራል አለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) በከፍተኛ ፍርድ ቤት ላቀረበው ክስ ባሳለፍነው ሰኞ መጋቢት 20/2013 በችሎት ፊት ምላሽ ሰጠ። ቦርዱ ለአንደኛ የምርጫ ጉዳዮች ችሎት በሰጠው ምላሽ በሕግ ከለላ ስር ያሉት የባልደራስ ዕጩዎች ለምርጫ መመዝገብ የማይችሉባቸውን ኹለት ምክንያቶች…

ፌስቡክ የኢትዮጵያ ምርጫን ተከትሎ ገፁን የተሳሳተ መረጃ ለመልቀቅ የሚጠቀሙ ደንበኞቹ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

ፌስቡክ የኢትዮጵያ ምርጫን ተከትሎ መራጮች ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኙ የሚያስችል ሁኔታ ለማመቻቸት እና ገፁን የተሳሳተ መረጃ ለመልቀቅ የሚጠቀሙ ደንበኞቹ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል። የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ከተሳሳተ መረጃ የሚጠበቁበት እና ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ የሚያስችል የማህበረሰብ ማነቃቅያ ዘመቻን እንደሚያካሂድም ባወጣው ፅሁፍ አትቷል። ከሚመለከታቸው አካላት…

ባልደራስ የምርጫ ማኒፌስቶውን አስተዋወቀ

“አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው “ በሚል መሪ ሀሳብ ማኒፌስቶውን መጋቢት 23/2013 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዋወቀ። ፓርቲው በማኒፌስቶው እንደገለፀው አሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግሥት ሕወሃትን ቢያስወግድም የዜጎች ሞት እና ስደት ግን ተጠናክሮ ቀጥሏል ብሏል። አዲስ አበባን በተመለከተ ያለውን “የህገወጥነት…

ምርጫ በማድረግ ኢትዮጵያ ትድናለች ማለት ችግሮቿን ማሳነስ ሊሆን እንደሚችል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለፁ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መሪ ፕሮፌሰር ብርሃ ነጋ ከአሐዱ ቴሌቪዥን ኬላ ፕሮግራም ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት አገሪቱ የገጠማት ችግሮች ሁሉ በምርጫ ይፈታሉ ማለት አይቻልም ብለዋል። ይህን ማለት ችግሮቹን ማሳነስ ይሆናል ያሉት ፕሮፌሰሩ ኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ ችግሮች ያሉባት ሀገር ነች…

ለመራጮች ምዝገባ የሚውሉ ቁሳቁሶችን ወደ ምርጫ ክልሎች ማጓጓዝ ጀመሩ

ለስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ለመራጮች ምዝገባ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን ለ673 የምርጫ ክልሎችና 50 ሺህ ለሚሆኑ የምርጫ ጣቢያዎች ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ማጓጓዝ መጀመሩን ተገልጿል። ቦርዱ ለምርጫ የሚያገለግሉ መመሪያዎችን፣ ሰነዶችን፣ ማህተሞችንና የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚረዱ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ከማሸግ እስከ ማጓጓዝ ዝግጅት…

ምርጫ ቦርድ ሊከፈቱ የነበሩትን 30 የምርጫ ጣቢያዎች እንዳይቋቋሙ ወሰነ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የምርጫ ጣቢያዎች ያለአግባብ በሶማሌ ብሔራዊ ክልል መንግስት ሥር በሚገኙ ቀበሌዎች ስም ይፋ ተደርገዋል የሚል አቤቱታ ለቦርዱ ባቀረበው መሰረት በ8 ቀበሌዎች ሊከፈቱ የነበሩትን 30 የምርጫ ጣቢያዎች በአካባቢው…

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምርጫን ከመታዘብ በዘለለ ግጭት እንዳይከሰት መስራት እንዳላቸው ተነገረ

በስድስተኛው አገራዊ ምርጫን ለመታዘብ 155 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝግበው 36 ድርጅቶች በ1ኛ ዙር ፍቃድ ማግኘታቸው ተከትሎ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በዘርፉ በሚሰማሩበት ወቅት በዓላማቸው መሰረት መንቀሳቀስ ይገባቸዋል ተብሏል። የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በምርጫው የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማግባባት፣ የመራጮች ትምህርት እና ምርጫ መታዘብ ላይ…

የምርጫ ጉዳዮች ብቻ የሚዳኙባቸው 21 ችሎቶች መደራጀታቸው ተገለጸ

6ኛውን አገራዊ የምርጫ ሒደት ተከትሎ የሚነሱ የምርጫ ክርክር ጉዳዮች በልዩ ሁኔታ የሚያስተናገዱበት ፍርድ ቤቶች እየተደራጁ መሆኑ ታውቋል። የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንትና የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ቃል አቀባይ አቶ ተስፋዬ ንዋይ በአገሪቷ ምርጫን በበላይነት የሚመራው የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሚሰጣቸውን…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝበ ውሳኔ የሚደራጅ ቢሮ ተቋቋመ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝበ ውሳኔውን የሚያደራጅ በቦርዱ ስር የፕሮጀክት ቢሮ አቋቁሞ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ይህ የፕሮጀክት ቢሮ ዋናው የአገር አቅፍ ምርጫ በሚካሄድበት ወቅት ባሉ የኦፕሬሽናል ስራዎች እንዳይዋጥ የሚያስችል ነው። እስከሁን በፕሮጀክት ቢሮው የህዝበ ውሳኔ በጀት…

ባለሥልጣኑ በአየር ሰዓት ድልድል ዙሪያ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ተወያየ

የእጩ ምዝገባን መጠናቀቅ ተከትሎ ለፖለቲካ ፓርቲዎች በሚሰጠው የአየር ሰዓት ድልድል ሂደት ላይ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ውይይት አደረጉ። በውይይቱ ላይ ባለስልጣኑ ለአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድሉ ያከናወናቸውን መሰረታዊ የአውቶሜሽን ስራዎችን እንዲሁም የቀሩ ሂደቶችን ለቦርዱ አቅርቧል። ለአየር ሰዓትና ለጋዜጣ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የዕጩዎች የምዝገባና አጠቃላይ የኦፕሬሽን ሂደቶችን የተመለከተ የምክክር መድረክ አካሄደ

ብሔራዊ ምበርጫ ቦርድ የዕጩዎች የምዝገባና አጠቃላይ የኦፕሬሽን ሂደቶችን በተመለከተ መጋቢት 8 / 2013 የዕጩዎች የምክክር መድረክ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር አካሄዷል። በእለቱም የምርጫው ግልጽነትና ፍትሐዊነትን ለመጨመር ያስችል ዘንድ በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የሚኖረውን የዕጩዎች ቅደም ተከተል በሎተሪ ዕጣ እንደሚወሠንም አክለው ገልጸዋል።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ትምህርት ፍቃድ ከተሰጣቸው ሲቪክ ማኅበራት ጋር ኹለተኛ ዙር ውይይት አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ትምህርት ፍቃድ ከተሰጣቸው የሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ጋር ኹለተኛ ዙር የውይይት መድረክ አካሄደ። በቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ውብሸት አየለ የተከፈተው መድክ በተከታታይ ለኹለት ቀናት ተካሂዷል። በመጀመሪያ ቀን የተደረገው የውይይት መድርክ የመራጮች ት/ት ፍቃድ አሰጣጥ እና የሥነ-ምግባር መመሪያ…

የምርጫ ክርክር ለማዘጋጀት ለ11 ተቋማት ምርጫ ቦርድ ፍቃድ ሰጠ

የምርጫ ክርክር ለማዘጋጀት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፍላጎታቸውን በጹሁፍ ካቀረቡ ተቋማት መካከል አስራ አንዱ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፈቃድ አገኙ። ምርጫ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ግምገማ ካቀረባቸው ከእነዚህ ተቋማት መካከል የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ የባለሙያዎች ማህበራት እና የብዙሃን መገናኛዎች ይገኙበታል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ…

ምርጫ ቦርድ ለ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ታዛቢዎች አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሥልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለኹለት ቀናት ማለትም የካቲት 26/2013 እና የካቲት 29/2013 ስድስተኛውን አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ማመልከቻ ላስገቡ እና በመጀመሪያ ዙር ላለፉ አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሥልጠና ሰጠ። በቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ ውብሸት አየለ የተከፈተው መድረክ የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ሲሆን፤…

ለቀጣዩ አገራዊ ምርጫ ስምንት ሺሕ 209 እጩዎች መመዝገባቸውን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሐየራዊ ምርጫ ቦርድ መጋቢት 2/2013 የእጩዎች ምዝገባ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መገለጫ ስምንት ሺሕ 209 እጩዎች መመዝገባቸውን አስታውቋል፡፡ 47ቱ ፓርቲዎች በአጠቃላይ 8209 እጩዎች አስመዝግበዋል። ከፍተኛ እጩ ካስመዘገቡ ፓርቲዎች መካከል የመጀመሪያው ብልፅግና ፓርቲ ሲሆን ኹለት ሺሕ 432 እጩዎች አስመዝግቧል፣ ኸለተኛው…

ባልደራስ ምርጫ ቦርድን ከሰሰ

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በእነ እስክንድር እጩ ሆኖ መቅረብ ላይ የወሰነው ክልከላ ከሕግ ውጭ ነው ሲል ከሰሰ። ባልደራስ እስክንድር ነጋን በፓርቲው ስም እጩ አድርጎ በየካ ምርጫ ወረዳ አቅርቧቸው የነበረ ቢሆንም በእጩነት መቅረብ እንደማይችሉ ምርጫ ቦርድ አሳውቆኛል፣በዚህም…

ምርጫ ቦርድ አማራና ኦሮሚያን ጨምሮ ለአራት ክልሎች ማሳሰቢያ ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የስድስተኛውን አገራዊ ምርጫን ደኅንነት ለማስጠበቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባደረጋቸው ውይይቶችና ንግግሮች መሠረት አብዛኛዎቹ የምርጫ ክልሎች ጥበቃ ሊሟላላቸው መቻሉን ጠቁሞ በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በሱማሌና በደቡብ ክልሎች 98 የምርጫ ክልሎች ጥበቃ ስላልተመደበላቸው በአስቸኳይ እንዲያሟሉላቸው አሳሰበ፡፡ ቦርዱ የካቲት 25/ 2013…

ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባን አራዘመ

በክልሎች የሚገኘው የቢሮዎች ትብብር በመዘግየቱ፣ የእጩዎች ምዝገባ ቀናት ከተጀመሩም በኋላ ዝግጁ ያልሆኑ የተወሰኑ ቢሮዎች የነበሩ በመሆኑ፣ ፓለቲካ ፓርቲዎችም ተጨማሪ ቀናት በመጠየቃቸው እና የእጩዎች ምዝገባ በመራዘሙ፣ እንዲሁም በእጩዎች ምዝገባ ወቅት ያጋጠመው የቁሳቁስ ማጓጓዝ ተግዳሮቶች በመገምገም እና የእጩ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነት የማጣራት ስራን…

ኢዜማ እጩ ተወዳዳሪዬ ከኮቪድ ነጻ ማስረጃ ካላመጣህ አንመዘግብህም ተብሏል አለ

6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለማድረግ ህጋዊ ሰውነት ያላቸው ፓርቲዎች በምርጫ ቦርድ በተሰጣቸው የጊዜ ሰሌዳ የእጩ ምዝገባ እያካሄዱ መሆኑ ይታወቃል። እስካሁን 15 ፓርቲዎች እጩ ማስመዝገባቸውን የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ ከፓርቲዎች ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ተናግረዋል። በዚህ የምዝገባ ወቅትም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ…

15 የፖለቲካ ፓርቲዎች ከ2 ሺህ በላይ ዕጩዎቻቸውን እንዳስመዘገቡ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

የኢትየጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ጉዳዮች ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በአዲስ አበባ በመከረበት ጊዜ እንዳለው እስከ 24/2013 ድረስ 15 ፓርቲዎች በ673 የምርጫ ጣቢያዎችላይ ምዝገባቸውን አካሂደዋል ብሏል። እነዚህ ፓርቲዎች ከ2ሺ በላይ እጩዎቻቸውን አስመዝግበዋልም ተብሏል። እስካሁን በተካሄደው የዕጩዎች ምዝገባ ሂደት ኢዜማ ፣ብልጽግና፣ አብን፣…

ኦፌኮ ጥያቄዎቼ ካልተመለሱልን በምርጫ አልሳተፍም አለ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) የጠየቃቸው ጥያቄዎች ምላሽ ካላገኙ በመጪው አገራዊ ምርጫ እንደማይሳተፍ የፓርቲውን ሊቀመንበር መረራ ጉዲናን(ፕ/ር) አስታወቁ፡፡ የፓርቲው ሊቀመንበር ባሳለፍነው ሳምነምት የጠየቋቸው ጥያቄዎች ባልተመለሱበት ሁኔታ በምርጫው እንደማይሳተፉ፣ ነገር ግን ጥያቄዎቹ ምላሽ ካገኙ በምርጫ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። የፓርቲው ሊቀመንበር…

ምርጫ ቦርድ መመሪያ አንቀጽ 16/2‘ን ሰረዘ

ምርጫ ቦርድ ለዕጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ፣ ድጋፍ ፊርማ አሰባሰብ እና የመለያ ምልክት አመራረጥ ካወጣው መመሪያ አንቀጽ 16/2‘ን እንደሰረዘ ኀሙስ፣ የካቲት 18 በፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው መግለጫ አስታውቋል፡፡ አንቀጹ የመንግሥት ሠራተኞች ለምርጫ ዕጩነት ለመቅረብ ሥራቸውን እንዲለቁ እንደማይገደዱ፤ ዕጩ ከሆኑ በኋላ ደሞ ያለ ደመወዝ…

መኢአድ በጎንደር ምርጫ ቅስቀሳ ችግር ገጥሞኝ ነበር አለ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ምርጫ ቦርድ የካቲት 8 ጀምሮ የምርጫ ቅስቀሳ እንዲደረግ ቢፈቅድም በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ በፀጥታ አካሉ ክልከላ ደርሶብናል ሲሉ ከሰዋል። ፕሬዜዳንቱ በጎንደር የምርጫ ቅስቀሳ ችግር አጋጥሟቸው እንደነበር ገልፀዋል። ችግሩ የተፈጠረው በጸጥታ አካሉ ከህግ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com