መዝገብ

Category: ምርጫ ትንታኔ

ምርጫ 2013 እና አካል ጉዳተኞች

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ለማካሄድ በዋዜማ ሽር ጉድ ላይ ትገኛለች። ምርጫ 2013 ግንቦት 28/2013 እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀነ ቀጠሮ ይዞ ቅድመ ምርጫ ሥራዎችን በመከወን ላይ ይገኛል። ምርጫ 2013 በአዲስ አበባና በድሬድዋ ከተማ አስተዳደር ሰኔ 5/2013 እንደሚካሄድ ቦርዱ ባወጣው…

ብልጽግና እና ኢዜማ ‹‹እጃችሁ ከምን?››

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የዋዜማ ሽር ጉድ ላይ ትገኛለች። አገራዊ ምርጫ ሲታሰብ በሕዝብ ተመራጭ ለመሆንና የፓርላማ ወንበር ለማግኘት በርካታ ቅድመ ሥራዎች ከምርጫ ተዋናዮች ይጠበቃል። በምርጫ ወቅት ዋና ተዋናይ ከሚባሉት መካከል ደግሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀዳሚዎቹ ናቸው። ምርጫ 2013 ከዚህ በፊት…

የመንግሥትን ሀብት ለፓርቲ ምርጫ ቅስቀሳ ማዋል እስከ መቼ?

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የወራት እድሜ ቀርቷታል። በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅድመ ሥራዎችን እየሰሩ ነው። የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሚሰሯቸው ቅድመ ምርጫ ሥራዎች መሀከል ዋነኛው የምርጫ ቅስቀሳ ትልቁን ምእራፍ ይይዛል። ታዲያ በዚህ የምርጫ ቅስቀሳ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ይሁኑ በሥልጣን ላይ…

‹‹ዋና ዓላማችን የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች አጀንዳ ሆነው እንዲቀርቡ ማድረግ ነው›› መስዑድ ገበየሁ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት(ኢሰመድኅ) ሕጋዊ ዕውቅና አግኝቶ መንቀሳቀስ የጀመረው መጋቢት 2010 ነበር። ኅብረቱ በሰብዓዊ መብቶች፣ በዴሞክራሲ እና ግጭት አፈታት ዙሪያ የሚሠሩ 12 የሲቪክ ማኀበራት ድርጅቶች በስሩ ያቀፈ ነው። ኅብረቱ በ2013 የኢትዮጵያ አገር ዐቀፍ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማከራከር በኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ሰላምና ምርጫ-2013

የኢትዮጵያ ስደስተኛው አገራዊ ምርጫ የምታካሂድበት መደበኛ ጊዜ 2012 ቢሆንም፣ ኮቪድ 19 ባስከተለው ስጋት ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫ ለማካሄድ አልችልም ማለቱን ተከትሎ ወደ 2013 ተሸጋግሮ የፊታችን ግንቦት 28/2013 እንዲካሄድ ቀነ ቀጠሮ ተይዞለታል። ይህንኑ ተከትሎ የምርጫ ቅድም ሂደቶች በባለ ድርሻ አካላት…

በኢትዮጵያ የሴቶች ምርጫ ተሳትፎ የጨረፍታ ምልከታ

ይህ ‹‹ማለዳ ምርጫ›› ገጽ በግንቦት 28 እና ሰኔ 5/2013 በኢትዮጵያ የሚካሄዱት አጠቃላይ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ እንዲሆን የተረጋገጡ ምርጫ ነክ መረጃዎችን፣ ትንተናዎችን፣ ቃለ ምልልሶችን እና ጠቃሚ መረጃዎች የሚቀርቡበት ሲሆን ከኢትዮጵያ የሰብኣዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት በተገኘ የገንዘብ ድጋፋ አማካኝነት ይቀርባል። ኅብረቱ…

የምርጫ አስፈጻሚዎች ገለልተኛነት እና የተፎካካሪ ፓርቲዎች እሮሮ

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ለማድረግ የወራት እድሜ ብቻ በሚቀራት በዚህ ወቅት የምርጫ ዋነኛ ተዋናይ የሆኑት የፖለቲካ ፓርቲ በቅድመ መርጫ ላይ የሚታዩ ችግሮችን በማንሳት ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው። ስድስተኛው የኢትዮጵያ አገራዊ ምርጫ መደረግ የነበረበት በ2012 ቢሆንም በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የኢትዮጵያ ብሐየራዊ ምርጫ…

የተፎካካሪ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳና እጩ ምዝገባ ተግዳሮት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛውን ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለማካሄድ ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት በምርጫ ቅስቀሳ ባሳለፍነው የካቲት 8/2013 በይፋ መጀመሩ የሚታወስ ነው። ከምርጫ ቅስቀሳ ጎን ለጎን በስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅና የተሰጣቸው ፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሳተፉባቸው አካባቢዎች…

ምርጫ ቦርድ የዕጩዎች ምዝገባና ተያያዥ ኹነቶችን ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛውን አገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ እና ተያያዥ የምርጫ ሁነቶችን የተመለከቱ ሪፖርቶችን ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቀረበ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 16/2013፣ የ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ እና ተያያዥ የምርጫ ሁነቶችን የተመለከቱ ሪፖርቶች ለፖለቲካ ፓርቲዎች እና የመገናኛ ብዙኃን…

ቀን የተቆረጠለት አገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅት እጅ ከምን

በኢትዮጵያ ታሪክ ከመደበኛ ምርጫነት በዘለለ አዲስ ዴሞክራሲ በር ይከፍታል ተብሎ በብዙዎች በጉገት በመጠበቅ ላይ ያለው የ2012 አገር አቀፍ ምርጫ የመጨረሻው ቀን ተቆርጦለታል። ቦርዱ የካቲት 6/2012 በስካይ ላይት ሆቴል በመቶዎች የሚቆጠሩ የምርጫው ባለድርሻ አካላትን በመሰብሰብ፣ በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው ላይ ከቀረበው የ13…

ከ19 የፖለቲካ ፓርቲዎች አገራዊ ጥምረት ሊፈፅሙ ነው

ከ19 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያቀፈ ‹‹ትብብር ለህብረ ብሔር ፌደራሊዝም›› የሚል ስያሜ የሚሰባሰብ ቅንጅት በመመስረት ላይ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የአራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ትብብር ለህብረ ብሔር ፌደራሊዝም የሚል ስያሜ የተሰጠው ጥምረት ለመመስረት የጥምረት ጥያቄያቸውን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈላጊ ሰነዶችን በሟሟለት ማቅረባቸውን ለአዲስ ማለዳ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com