መዝገብ

Category: ሲቄ

ስለአገራችን ዝም አንበል!

ኹለት ወንድሞቿ ተጣልተዋል፤ ልታስታርቅ ሞክራ አታውቅም። ያንንም ይሄንንም ለየብቻቸው ስታገኝ ታማክራቸዋለች። በሐሳብ አሳምናቸው ግን አታውቅም። በልጅነታቸውም በትንሽ በትልቁ ይጣሉ ስለነበር ጥላቸው ወደመጠላላት ያድጋል ብላ አላሰበችም። በየጊዜው የሚሆነውን ጓደኛዋ ለሆነችው ለእናቴ ታጫውታታለች። እናቴም ̋አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል። አንቺ አትጨነቂ ̋ ትላታለች። እንዲህ…

ዓለም፣ ሥልጣንና ሴቶች

በዓለም የፖለቲካ ታሪክ የሴቶች ተሳትፎ እንደ ክስተት የሚጠቀስ ነው። በ2020 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የዲሞክራቱ ጆ ባይደን ማሸነፋቸውን ተከትሎ፣ ምክትላቸው ካሚላ ሐሪስ በአገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያዋ ጥቁር አሜሪካዊት ሆነዋል፤ ያንን ሥልጣን በማግኘት። ከዚስ በኋላ? እንደ አገር፣ እንደ ማኅበረሰብ፣ በጥቅሉ ደግሞ አገራት እያንዳንዳቸው…

ስለአገር

ሰላም ለሁሉም ነገር መሠረት ነው። ይህ የሚታወቀው ሰላም የታጣ ጊዜ ነው። በአገራችን ይህን እውነትና ክስተት በተደጋጋሚ ታዝበናል፤ አሁንም እማኝ እየሆንን ነው። በጦርነት ብዙ አጥተናል። በጦርነት የተለየናቸው፣ የተለዩን አሉ። መንግሥት፣ ባለሥልጣናትና አመራሮችም የተሻለ መንገድ ፍለጋን ብለው <በእኔ መንገድ ሂዱ……አይ እኔ ባልኩት…

ማየትና መመልከት!

ሴቶችን የምናይበት መነጽር ምን ይመስላል? የምንመለከትበትስ? ማየትና መመልከት ምንም እንኳ ተመሳሳይ ነጥቦች ቢሆኑም፣ ቀጥሎ ለምናነሳው ጉዳይ ግን በልዩነት እንድንመለከታቸው እጠይቃለሁ። አንዳንዴ እንዲህ ያጋጥማል፣ በእጃችን የያዝነውን ዕቃ እንፈልጋለን። ተንቀሳቃሽ ስልካችንን እያወራንበት ወይም ፊት ለፊት እያየነው የጠፋ መስሎን ፍለጋ እንኳትናለን። ጤናማ ባይመስልም…

ፍትህን ስንሻ!

‹ሌባ አለ፣ ኪሳችሁን እየጠበቃችሁ!› የሚል አዘውትሬ ትራንስፖርት ጥበቃ ከምቆምበት ታክሲ ተራ የምመለከተው ተራ አስከባሪ ወጣት አለ። ሁሌም የሚገርመኝ ታድያ ሌባውን እያወቀው ለምን አይነግረንም የሚለው ጉዳይ ነው። በአካባቢው ሁሌም የማይጠፉ ተራ በማስከበር ያሉ ወጣቶች በታክሲ ግርግር መካከል ያሉትንና ኪስ እየበረበሩ የሚሰርቁትን…

‹Mulan/ሙላን›ን እንዳየሁት…

ሙላን ‹Mulan› በድርጊት የተሞላ ወይም አክሽን ዘውግ ያለው ፊልም ነው። የፊልሙ መጠሪያም በፊልሙ የምትታየው ዋና ገጸ ባህሪ ሥም ነው። ፊልሙ በዲዝኒ ዋና አዘጋጅነት ለዕይታ የቀረበ ነው፣ የታሪኩ ምንጭ እና የፊልሙ መቼት ደግሞ ቻይና። የአገሬው የፊልም ባለሞያዎች በተለይም የፊልሙ መነሻ የሆነውን…

‹Mulan/ሙላን›ን እንዳየሁት…

ሙላን ‹Mulan› በድርጊት የተሞላ ወይም አክሽን ዘውግ ያለው ፊልም ነው። የፊልሙ መጠሪያም በፊልሙ የምትታየው ዋና ገጸ ባህሪ ሥም ነው። ፊልሙ በዲዝኒ ዋና አዘጋጅነት ለዕይታ የቀረበ ነው፣ የታሪኩ ምንጭ እና የፊልሙ መቼት ደግሞ ቻይና። የአገሬው የፊልም ባለሞያዎች በተለይም የፊልሙ መነሻ የሆነውን…

በመቶው ሳምንታት…

አዲስ ማለዳ እነሆ አንድ መቶኛ እትሟን አድርሳለች። ሊደርሱ ካሰቡበት ስፍራ በሚወስደው ረጅም ጉዞ መካከል ላይ አረፍ ማለት ደንብ ነውና፣ መቶኛዋ ላይ ሆናም መለስ ብላ በዘገባ፣ መረጃና ሐሳብ በማካፈል ያለፈቻቸውን ጊዜያት ልትቃኝ ወደደች። ‹ሲቄ› የኦሮሞ ሴት የምትይዛት በትር ወይም ቀጭን ዱላ…

‹የመጀመሪያዋ›ን ማስቀጠል

በአገራችን እንዲሁም በዓለም ዐቀፍ ደረጃ ‹ለመጀመሪያ ጊዜ› ተብለው የሚበሰሩ ዜናዎች ከዓመት ዓመት፣ ከዘመን ዘመን እየቀነሱ ሄደዋል። በተለይም ሴቶችን በሚመለከት አሁንም የሚቀሩና ለዓለም ‹ለመጀመሪያ ጊዜ› በሚል መግቢያ ዜና ሆነው የሚቀርቡ ኹነቶች እንደተጠበቁ ነው። ለምሳሌ ዴሞክራሲያዊቷ አሜሪካ እስከ አሁን ድረስ ሴት ፕሬዝደንት…

‹‹እናት አባት ቢሞት በአገር ይለቀሳል እህት ወንድም ቢሞት በአገር ይለቀሳል

አገር የጠፋ እለት ወዴት ይደረሳል›› አስቴር አወቀ ይህን እውነት የሆነ የስንኝ ቋጠሮ በዜማ አጅባ በሙዚቃዋ አቅርባልናለች። ሁሉም የሚያምረው በአገር ነው። አሁን ላይ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ልጆቻቸውን ይዘው እየለመኑ የምናያቸው ከአገራቸው ተሰድደው የወጡ ሰዎች ለዚህም የተሻለ እድል አግኝተው ነው። ኢትዮጵያውና…

የነጻነት መገለጫ ምንድን ነው?

አዲስ ዓመት ሲቃረብ የተለያዩ ይልቁንም ሴቶች በጋራ የሚሳተፉባቸው በዓላት በብዛት ይመጣሉ። አሸንዳ፣ ሻደይ፣ ሶለል፣ አሸንድዬ እና ሌሎችም ካለማወቅ የተነሳ ያልጠቀስኳቸው በዓላት በመስከረም ዋዜማ ብቅ የሚሉ ናቸው። በእነዚህ በዓላት ሴቶች በነጻነትና እንደልባቸው ከቤተሰብ ቁጣን ሳይደርስባቸው፣ በማንም ነቀፋን ሳያስተናግዱ በአደባባይ ደምቀው የሚታዩበት…

ፍትህ ‹ለእነማን› ሴቶች!?

በአገራችን የፖለቲካ ጡዘት በብሔር በመቃኘቱ ‹በተለየ የተጠቀመ ብሔር› የሚለው ሐረግ ቤተኛና የተለመደ ነው። በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ‹በብሔር የተጠቀመ› ሕዝብ ኖሮ አያውቅም። በአንጻሩ በብሔሩ የተጠቀመ ባለሥልጣንና የባለሥልጣን የስጋ ዘመድ እንዲሁም በብሔሩ ብቻ የተሰደደ፣ ውጣልን የተባለና የተጎሳቆለ ግን አለ። ጭራሽ እስከ ቅርብ…

ስለሴቶች የሚሠራው ማን ነው?

የሴቶችን ጉዳይ በሚመለከት እንሠራለን የሚሉ በርካታና ከአገር ውስጥ እንዲሁም ከውጪ ድጋፍ የሚያገኙ ተቋማትና ማኅበራት አሉ። በመሃል ከተማ ተመሥርተው አገልግሎታቸውም በመሃል ከተማ የተወሰነ ቁጥራቸው ቀላል አይደለም። በተለያየ ጊዜም ሴቶችን በሚመለከት ሽልማት ጀምረው ከአንድ ዓመት ወይም ከአንድ ክዋኔ ሳይዘሉ የቀሩ አሉ። አልያም…

ማን ይጠቀማል?

የጠቅላይ ሚኒስት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን መምጣት ተከትሎ ሴቶች ወደ ሹመት ሲመጡ ታዝበናል። በበቂ ደረጃ ነው ወይ የሚለው አጠያያቂ ሆኖ ይቀጥል እንጂ፣ ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች ሴት አመራሮች እንዲይዙ ተደርጓል። ጠቅላይ ሚኒስትሩም ለጉዳዩ የሚሰጡትን ትኩረትና መንግሥታቸው የያዘውን…

ሿሿ

ከሰሞኑ በመኪና የሚደረጉ ስርቆቶች መብዛታቸውን በብዛት እየሰማን ነው። በተለይም ከኮሮና ቫይረስ መከሰት በኋላ በሰዎች መካከል ርቀትን ለመጠበቅ በሚል የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎች የሚጭኑት ሰው ቁጥር መጠን በግማሽ ቀንሷል። ይህም ለዘራፊዎችና ለሌቦች የበለጠ ምቹ አማራጭ የፈጠረ ይመስላል። ታድያ ብዙዎቹ ተሸወድን የሚሉ…

ዘመናዊነት እናኢትዮጵያዊነት!

ሰዎች ዘመናዊነትን የሚረዱበት መንገድ የተለያየ ነው። ለዛም ነው ኢትዮጵያዊ ወይም አፍሪካዊ የሆነን ነገር (ቁስ አካልም ይሁን አመለካከት) ‹የእኛ ባህል› ከማለት ይልቅ ‹ኋላቀር ባህል› የሚለውን ሐረግ መጠቀም የሚቀናቸው። ቀድሞ ነገር ‹ዘመናዊነት› የሚለው አስተሳሰብ ባህልን ለመቀየር የተፈጠረ ነው ወይ የሚለው አሟጋች ይመስለኛል።…

ስለማን ትሠራላችሁ?

የሴቶችና የሕጻናት ጉዳይ ሲነሳ በተለይም የሴቶች መብት ጉዳይ ረዕስ በሚሆንበት መድረክ ብዙዎች ሲናገሩ እንሰማለን። አንዳንዴ ደግሞ ብዙ ሴቶች ተደፈሩ፣ ተጠለፉ፣ ያለእድሜ ተዳሩ፣ ተገደሉ ሲባል የሚጮኽና አለን የሚለው ይበዛል። ከተጎዱ ሴቶች ይልቅም የ‹ተቆርቋሪ ነን› ባዩን እንባ አብዝተን እናያለን። ተጽእኖ ፈጣሪ ሰዎች…

ጉዞ ወደ ድል!

ድህነትን በተከፋችና ባዘነች እናት፣ በተጎሳቆለ አባት እንዲሁም በታረዘ ሕጻን መስለው ያስቀምጡታል። ከዚህ ቀደም በሲቄ አምድ እንዳነሳነው ሁሉ እናት በአገር ትመሰላለችና የአገርን ሐዘን በእናት ውስጥ እናያለን። አባት የቤቱ ምሰሶ ይባላልና ዋስትና ማጣትም በአባት መከፋት ውስጥ ይነበባል። ልጅ ወራሽና ተቀባይ ነውና በመታረዙ…

ሴት እና አገር

በኢትዮጵያ ለእናት የተለየ ፍቅር አለ። በየአገሩም እያንዳንዱ ማኅበረሰብ በተለየ የሚያከብረውና ቅድሚያ የሚሰጠው አገልግሎት እንዳለው ሁሉ ነው፣ በኢትዮጵያም እናትነት ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው የሆነው። በተጓዳኝ በአንዳንድ አገራት ለአባትነት፣ በአንዳንዶቹ ለእህትነት ወይም ለወንድምነት ትልቅ ስፍራ ይሰጣል። ይህ የሚታወቀው እንዴት ነው? የተለያዩ ማሳያዎች ይኖራሉ።…

ያልተመዘገበውስ?

ባለፉት ቀናት በድምጻዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ምክንያት በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች ሰላም ማጣቶች ተስተውለዋል። በዚህም ምክንያት መገመት እንደሚቻለው ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል በመንግሥት በኩል ከተወሰዱ እርምጃዎች መካከል አንዱ የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ ነው። ታድያ ኢንተርኔት ቢኖር ኖሮ፣ ሰሞኑን በሴቶች ጉዳይ ላይ መነጋሪያ ይሆን…

ደኅንነት ለሁሉም!

ከሰሞኑ በሚያሳዝን ሁኔታ በክፉ ሰዎች ድርጊት ሕይወቱን የተነጠቀው ሀጫሉ ሁንዴሳ በከፍተኛ ሁኔታ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። በተለይም የግድያው ሁኔታና ከዛም አልፎ የቀብር ስነስርዓቱን በማስተጓጎል በኩል የታዩ ድርጊቶች የብዙዎችን ልብ የሰበሩ ናቸው። በእነዚህ ተከታታይ ድርጊቶችም የሌሎችም በርካታ ሰዎች ክቡር ሕይወት አልፏል። ይህም…

ምልሰት – ወደ አባቶች ቀን

ብዙዎች ‹ፍቅር የለም!› ብለው እንደሚያስቡ እንገምታለን። ይህ ነገር ጥናት የተደረገበት አይመስለኝም። ግን በዙሪያችን ደምቀው የምናያቸውና ጎልተው የምንሰማቸው ጉዳዮች የፍቅርን አለመኖር ሲነግሩን በጥቅሉ እንደሌለ እንዲሰማን ይሆናል። በሚያሳዝን ሁኔታ ደግሞ ፍቅር የሚገኝባቸው ስፍራዎች፣ ኅብረቶችና ልቦች አሙቁልኝ ስለማይወዱ ድምጻቸው አይሰማም። ይህም ተደምሮ ፍቅር…

የሩቁ አጥር

በብዙ ስርዓቶች ውስጥ አጥሮች የሚታጠሩት በሩቅ ነው። ይህም የሰው ልጅ ለስርዓት ተገዢ እንዲሆንና ከጊዜ ወደ ጊዜ በሚያሳየው የአስተሳሰብና የአመለካከት ለውጥ ውስጥ ግዴታውን ተወጥቶ መብቱንም አስከብሮና የማንንም መብት ሳይነካ እንዲኖር ለማስቻል ነው። በሃይማኖት ስርዓት ይህ በስፋት ተጠቅሶ የሚገኝ ሐሳብ ነው። በቅርብ…

ዝም ለማይሉ!

የኪነጥበብ ባለሞያዎች ማኅበራዊ ኃላፊነትን በመወጣት ትልቅ ድርሻ ሊጫወቱ ይችላል። ምንም እንኳ በበቂ ሁኔታ ባይሆንም፣ በአገራችን የተለያየ ጊዜ ይህን ማኅበራዊ ኃላፊነታቸውን ሲወጡ ታዝበናል። በተፈለገ ጊዜ ጥበባዊ ሥራቸውን ከማቅረብ ተቆጥበውና ሰስተው ባያውቁም፣ ከዛም በላይ እውቅናቸው፣ ዝና እና ተጽእኖ የመፍጠር አቅማቸው የበለጠ ለውጥ…

መች…መች…መች?

ጥቁር የቆዳ ቀለም ያላቸው ሰዎች፣ በዜግነት አሜሪካዊ ሆነውም በአሜሪካ በሚደርስባቸው መከራ የተሰማቸውን ምሬት ለመረዳት ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው። ሰልችተዋል፣ ተማርረዋል። ነጻነት ማጣት፣ ተወልደው ባደጉበት አገር ላይ በፍርሃት መንቀሳቀስ፣ ከነጭ አሜሪካውያን በተለየ በየድርጊታቸው ተጨማሪ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መገደድ…ብዙ ብዙ ነገር አሰልችቷቸዋል።…

የየዘመኑ ሴት!

ተፈጥሮ በሰው ልጅ ላይ እጇን ካነሳችባቸው ጊዜያት አንጻር የሰው ልጅ እርስ በእርሱ የተጋጨበት ጊዜ የሚበዛ ይመስለኛል። ለሥልጣን የሚደረግ ወንድም በወንድሙ የሚነሳበት ትግል፣ አንዱ መንግሥት በሌላው ላይ ለመሠልጠን የሚያደርገው ፍልሚያ፣ አንዱ አገር ከሌላው አገር ለአንዳች ጥቅም ሲል የሚያደርገው ወረራ እና አንዱ…

ያለ እድሜ ጋብቻ = አስገድዶ መድፈር

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ እስከ አሁን በመንግሥት በጎ ሥራዎች ታይተዋል። ወረርሽኙ በጤና ላይ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚና በማኅበራዊ ሕይወት ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት በመረዳት፣ የተለያዩ የፖሊሲ እርምጃዎችንም ወስዷል። ይህ መልካም ሆኖ ሳለ አካሄዶቹ በከተማም ሆነ በገጠር የሚኖሩ ሴቶች ላይ የሚያሳድሩትን ተጽዕኖ…

ደም ይፈለጋል! ያስፈልጋል!

የኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በየዘርፉ ቀላል የማይባሉ በርካታ ቀውሶችን አስከትሏል። ይህም ያደጉ አገራት ወይም ደሃ አገራት ብሎ ሳያደላ፣ ሳይለይ ሁሉንም በእኩል ነው ያጠቃው። ታድያ በየዘርፉ ጽኑ መሠረት ላይ እንገኛለን ያሉ አገራት እንዲህ ከተናወጡ፣ የእኛዋ አፍሪካ እንደምን ትሆን? እንደሚታወሰው ቫይረሱ…

‹ሙያን መማር…ጾም ላለማደር›

በኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ቀላል የማይባሉ ሰዎች በየቤታቸው እንዲቀመጡ ተገደዋል። ቫይረሱም ስርጭቱና የያዛቸው ሰዎች ቁጥር ከእለት እለት እየጨመሩ መሆኑ ሰዎች ያለማንም ማስጠንቀቂያና ማሳሰቢያ በራቸውን እንዲዘጉና ችግሩ እስኪያልፍ እንዲቆዩ ግድ ብሏቸዋል። ታድያ ቤት ሆነን ምን እየሠራን ነው? አንዳንዶች ለንባብ…

ልጅን ለብቻ ማሳደግ በዘመነ ኮሮና

ይህን ዘገባ ኒዮርክ ታይምስ አስነበበው። ስለ 35 ዓመቷ ሾሻና ቼርሶን እና የኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ስርጭት ስላደረሰባት ጫና ነው። ሾሻና ባለቤቷ በአውሮፓውያን አቆጣጠር በ2019 መጀመሪያ አካባቢ ሕይወቱ አልፏል። ያኔ ልጇ ገና አንድ ዓመቷን መያዟ ነበር። ኑሮ ቀላል አልሆነላትም። ይሁንና ዓመት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com