መዝገብ

Category: Unrecognized

አሜሪካ መጪውን ምርጫ ለመደገፍ ከ30 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገች

የአሜሪካ የአለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ ዩኤስ ኤድ ኢትዮጵያ ለምታካሂዳቸው ምርጫዎች የሚውል ከ 30 ነጥብ አራት ሚሊዮን ዶላር ባለይ ድጋፍ አደረገ፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ እና የዩኤስ ኤድ ዳይሬክተር ሲን ጆንስ ዛሬ የካቲት 20/2012 ረፋድ ላይ…

ምርጫ ቦርድ ኢዜማ እየተገለገለበት ያለውን ጽኀፈት ቤቶች ለኢዴፓ እንዲመልስ ጠየቀ

    የኢትየጵያ ምርጫ ቦርድ በአሁን ወቅት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እየተገለገለባቸው የሚገኙትን ሦስት ጽኀፈት ቤቶች እንዲመልስ ለፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስለመጠየቁ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)  ለአዲስ ማለዳ ገለጸ። ምርጫ ቦርድ የሦስቱ ጽኀፈት ቤቶች ባለቤትነት የኢዴፓ መሆኑን ጠቀሶ፣ ለፌደራል ቤቶች…

አሚር አማን (ዶ/ር) አንድ ሚሊዮን ብር ለኢትዮጵያ ሥራ ፈጠራ ኮሚሽን አበረከቱ

  የቀድሞው የጤና ሚኒስትር አሚር አማን (ዶ/ር) መንግስት ከግል የጤና ዘርፍ ጋር በትብብር እና በቅንነት እንዲሰራ በማድረጋቸው ከኢትዮጵያ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን የተበረከተላቸውን አንድ ሚሊዮን ብር ለኢትዮጵያ ሥራ ፈጠራ ኮሚሽን አበረከቱ። አሚር  ‹‹ይህ የዕውቅና ሽልማት ለአንድ ሰው የተሰጠ ሳይሆን በግሉ ዘርፍና…

ሰበር ዜና – የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደስ በጥይት ተመተው ተገደሉ

  የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደስ ዛሬ የካቲት 13/2012 በቡራዩ ከተማ በጥይት ተመተው ተገደሉ። ከኮሚሽነር ሰለሞን ጋር አብረው የነበሩት የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን የልዩ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ድንቁም በጥይት ተመተው የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸውመሆኑን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። ሁለቱ…

ጨፌው ‹‹ገዳ የኢኮኖሚ ልዩ ዞን›› ለመመስረት የቀረበ አዋጅን  አጸደቀ

ጨፌው ‹‹ገዳ የኢኮኖሚ ልዩ ዞን›› ለመመስረት የቀረበ አዋጅን  አጸደቀ   ጨፌ ኦሮሚያ ዛሬ የካቲት 11/2012 በነበረው ውሎ ‹‹ገዳ የኢኮኖሚ ልዩ ዞን›› ለመመስረት የቀረበ አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ። ገዳ የኢኮኖሚ ልዩ ዞን በምሥራቅ ሸዋ ዞን በሉሜ ወረዳ 13 ቀበሌዎችን እና በአዳማ…

በሳውድ አረቢያ ከተሰጣቸው የሥራ መስክ ውጪ ሲሠሩ የነበሩ 11 ኢትዮጵያውያን ተያዙ

  በኹለት ሳምንት ውስጥ ብዛታቸው 11 የሆኑ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አንድ ሺሕ የሚጠጉ የሌሎች አገራት ዜጎች፣ ሕጋዊ ሆነው ሳለ ፈቃድ ከተሰጣቸው የሥራ መስክ ውጭ በመሰማራታቸው መታሠራቸው ተገለጸ፡፡ ይህን አስመልክቶም በጅዳ ቆንስል ጀነራል  አብዱ ያሲን እንደገለጹት፣ የሳውዲ መንግሥት በወሰደው እርምጃ 11 ኢትዮጵያውያን…

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

  ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ የካቲት 10/2012 ማካሄድ   ጀመረ። በጉባዔውም  የክልሉ መንግስት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዘግቧል። የተለያዩ ረቂቅ አዋጆች እና ሹመቶችም ቀርበው ውይይት ከተደረገባቸው በኋላ ይፀድቃሉ ተብሎ…

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጃዋር መሃመድን ዜግነት በተመለከተ የህግ ማብራሪያ ጠየቀ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አባል የሆኑት ጃዋር መሃመድ የአሜሪካ ዜግነታቸውን ትተው ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በህግ እንዳቀርብ የምገደደው ሰነድ የለም ማለቱን ተከትሎ ቦርዱ የዜግነት አዋጁ አንቀፅ 22 እንዲብራራለት ጠየቀ፡፡ ምርጫ ቦርድ የካቲት 2/ 2012 በፃፈው ደብዳቤ የኢሚግሬሽን እና ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ…

በተለያየ አቋማቸው የሚታወቁ ፖለቲከኞች ለውይይት ሊቀመጡ ነው

የኢትዮጵያ ስትራቴጂክ ጥናት ተቋም በመጪው ሃሙስ የካቲት 5/2012 በተለያየ የፖለቲካ አቋማቸው በሚታወቁ ከፍተኛ የፖለቲካ አመራሮች መካከል በዲሞክራሲያዊ ሽግግር፣ በሰላምና መረጋጋት ዙሪያ ውይይት ሊያካሂድ ነው፡፡ በውይይቱም ልደቱ አያሌው ከኢዴፓ፣ ጃዋር መሃመድ ከኦፌኮ፣ አንዱለም አራጌ ከኢዜማ፣ ጌታቸው ረዳ ከሕወሃት እና ደሳለኝ ጫኔ…

የኅዳሴው ግድብ የኮርቻ ግድቡ የአርማታ ሙሊት ስራ ተጠናቀቀ

  የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኮርቻ ቅርፅ ግድብ ሙሊት ስራ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁ ታወቀ። ቀደም ሲል ከ14 ሚሊየን ሜትር ኪዩብ በላይ የድንጋይ ጥቅጥቅ ሙሊት ስራ መከናወኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የታላቁ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክትል ስራ አስኪያጅ በላቸው ካሳ ገልጸዋል። ከኮርቻ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ መስከረም ማክሰኞ 6/2012

1-በኢትዮጵያ የነዳጅ ፍለጋን አጠናክሮ ለማስቀጠል ፣ በአገሪቱ ያለውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ለማወቅና ወደምርት ለመግባት የሚያስችል የነዳጅ ሥራዎች ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ። ረቂቁ በነዳጅ ማውጣት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ተጠቃሚ ከማድረጉም በላይ በክልሎችና በፌደራል መንግስት ያለውን ትብብር እንደሚያጠናክር ማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል።…

This site is protected by wp-copyrightpro.com