የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ቁጥር 1

ኢትዮጵያ ለሕፃናት ከማይመቹ የአፍሪካ አገራት ተርታ ተመደበች

ኢትዮጵያ ለሕፃናት ባላት ምቹነት ከአፍሪካ 43ኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የ2018 የአፍሪካ የሕፃናት ደኅንነት ሪፖርት አመለከተ። በትምህርት ጤናና ሌሎች አገልግሎቶች እንዲሁም ደኅንነት ላይ ለሕፃናት የተለየ ትኩረት እንዲሰጥ እየተሞከረ ነው ያለው የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር ከሕፃናት ጉዳይ ጋር ተያይዞ በሌሎች ተቋማት…

አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ሊጀመር ነው

ሄሎ ቤል ለኢትዮጵያ ገበያ በአይነቱ ለየት ያለ የሞባይል መተግበሪያና የኢኮሜርስ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው። ቤል ካሽ የተንቀሳቃሽ ስልክን በመጠቀም አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች መካከል አንዱ ሲሆን ሄሎ ብራንድ ስር ከሚጠቃለሉት እንደ ሄሎ ካሽ፣ ሄሎ ዶክተር፣ ሄሎ ደላላና ሄሎ ገበያ በተጨማሪ ሄሎ…

ግብፅ የሕዳሴው ግድብ ይፈርሳል ማለቷን የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዩ ‹ሟርት ነው› ሲሉ አጣጣሉት

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሾክሪ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ ከኢትዮጵያ አቻቸው ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ ለአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ አዲስ አበባ የተገኙት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የግድቡ ግንባታ ላይ ከኢትዮጵያው አቻቸው ጋር ያደረጉት ውይይት በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…

የካፋ ዞን ክልል የመሆን ጥያቄን አፀደቀ

የካፋ ዞን ምክር ቤት ባሰለፍነው ሐሙስ ኅዳር 6 ቀን 2011 የብሔረሰቡን የክልልነት ጥያቄ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡ የካፋ ዞን የቡና መገኛ መሆኑን ዕውቅና ከመስጠት ጉዳይ ጋር በተያያዘ በተነሳ ውዝግብ የዞኑ ወጣቶች አደባባይ ወጥተው ተቃውሞ ባሰሙበት ወቅት ክልል የመሆን ጥያቄ መስተጋባቱ በማኅበራዊ…

ሰመጉ በመንግስት የታገደበት ከስምንት ሚሊዮን ብር በላይ እንዲለቀቅ ጠየቀ

የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) እንዳስታወቀው ከዘጠኝ አመት በፊት በኢፌድሪ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ በሕገ ወጥ መንገድ ታግዶብኛል ያለውን 8.7 ሚሊዮን ብር እንዲለቀቅለት ለጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት ደብዳቤ አስገብቷል፡፡ ሰመጉ ጉዳዩ መፍትሔ እንዲያገኝ በፍርድ ቤት በኩል ያደረገው ሙከራም በዳኝነት አካሉ ነጻነት…

የአፍሪካ ቀንድ ቅርምት እና ኢትዮጵያ

መረጋጋት የተሳነው የአፍሪካ ቀንድ ከምዕራባውያን አገራት፣ እስከ መካከለኛው ምሥራቅ እና የሩቅ ምሥራቅ አገራት ለጦር ቀጠናነት እየተሻሙበት ነው፡፡ ለመሆኑ የዚህ ሁሉ መነሻ እና መድረሻ ምንድን ነው?በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች የእህት መጽሔታችን ‹ኢትዮጰያን ቢዝነስ ሪቪው› ዋና አዘጋጅ ሳምሶን ብርሃኔ ያጠናቀረውን ጽሑፍ ለአዲስ ማለዳ…

ተጠርጣሪዎች ላይ የሚሠሩ ዘገባዎች የፍርድ ሒደቱ ላይ ተፅዕኖ ያሳድሩ ይሆን?

ሰሞኑን ከሙስና እና ከሰብኣዊ መብቶች ጥሰት ጋር በተያያዘ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል ከ60 በላይ ሰዎችን በሕግ ጥላ ሥር አውሎ ምርመራ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። ይሁንና ከተጠርጣሪዎቹ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን አውታሮች እየተሰራጩ ያሉ ዘገባዎች ከወዲሁ አነጋጋሪ ሆነዋል።…

ሰሞነኛ

‹‹አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ፣ ሜቴክ እንዳያየው ሳያርፍ ተመለሰ›› ይህን ሰሞነኛ ቀልድ በማህበራዊ የመገናኛ አውታር በተለይም ፌስቡክ ብዙዎች ሲቀባበሉት ሰንብቷል፡፡ መነሻውም የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በብርታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ስለተፈፀመ የሙስና ወንጀል የሰጠው መግለጫ ነው፡፡ በመግለጫውም ሜቴክ ከ2004 እስከ 2010 ድረስ ብቻ…

አማካኝ የዕድሜ ጣሪያ

በተባበሩት መንግሥታት ልማት ፕሮግራም መሠረት የአገራትን ጤና አቅርቦት ለመለካት አንዱ መሣሪያ አማካኝ የዕድሜ ጣሪያ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን በአፍሪካ እ.አአ. በ2012 ከነበረው 50.9 አማካኝ የዕድሜ ጣሪያ በከፍተኛ ደራጃ አድጎ እ.አ.አ 2017 ወደ 54 ዓመት ደርሷል፡፡ ይህ አማካኝ ዕድሜ ጣሪያ መሻሻል የተመዘገበው…

“ምኒልክ ኩራቱም ዘውዳዊ ማዕረጉም እያላቸው መነገድ አይፈሩም”

‹ታላቁ ጥቁር› በሚል ርዕስ በንጉሤ አየለ የተጻፈው የታሪክ መጽሐፍ በቅርቡ ለሥርጭት ከበቁ እና አንፃራዊ ተነባቢነትን ከተጎናፀፉ መጽሐፍት አንዱ ነው፡፡ ብርሃኑ ሰሙ በሰሜን አሜሪካ እና ኢትዮጵያ ቀደምት የግንኙነት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነውን ይህንን መጽሐፍ በማንበብ ምልከታቸውን እነሆ ቅምሻ ብለዋል፡፡ ባሳለፍነው 2010 ለሕትመት…

የሙዚቃ ሰው አሸናፊ ከበደ (ፕሮፌሰር) ሕይወትና ሥራዎች ላይ ውይይት ይደረጋል

ዛሬ፤ ቅዳሜ ህዳር 8/2011 ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት ማዕከል የአሸናፊ ከበደ (ፕሮፌሰር) ሕይወትና ሥራዎችን በተመለከተ ውይይት ይደረጋል፡፡ በዕለቱ የሙዚቃ ባለሙያው ሰርጸ ፍሬስብሐት የመነሻ ትንተና ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል፡፡ በዝግጅቱ ላይ ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችና ልዩ ልዩ…

‹‹የብርሃን ሽግግር›› እና ‹‹ዝማሬ ተዋህዶ›› የግጥም መድብሎችን በአንድ ላይ አስመረቁ

በዲያቆን መኩሪያ ጉግሳ የተጻፉ የተሰኙ ሁለቱ የግጥም መድብሎች በብሔራዊ ቴያትር ህዳር 5 ቀን 2011 ተመረቁ ። የብርሃን ሽግግር የተሰኘው የግጥም መድብል ሙሉ በሙሉ ዓለማዊ ነገሮች ላይ በተለይ ደግሞ ፖለቲካው ላይ ያተኮረ ሲሆን በ55 ገጾች ተቀንብቦ የቀረበ ሲሆን በውስጡ 141 ግጥሞችን…

‹‹የልብ ጌጥ›› የቴሌቪዥን ድራማ በመቋረጡ ወደ ፍርድ ቤት አመራ

በደራሲ ይበልጣል ደረሰ ተጽፎ በትእግስት ይርጋ ፕሮዲውስ የተደረገው ‹‹የልብ ጌጥ›› የተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በፕሮዲውሰሯና በቴሌቪዥን ጣቢያው ጄቲቪ ኢትዮጵያ አለመስማማት ምክንያት ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት መድረሱን የድራማው ፕሮዳክሽን ማናጀር የሆኑት ጌቱ ግርማ ለአዲስ ማለዳ አረጋግጠዋል። ድራማው በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ…

በአዲስ አበባ ላይ ያተኮረ ታሪካዊ የፎቶግራፍ መጽሐፍ ይመረቃል

‹‹የአዲስ አበባ ትዝታ›› የተሰኘና የቀድሞ ማኅበራዊ ሁነቶች ላይ ያተኮረ ከሁለት ሺህ በላይ የቆዩ ፎቶግራፎችን ያሰባሰበ መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል፡፡ የአዲስ አበባ ትዝታ /Vintage Addis Ababa/ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ከተፃፉ የተወሰኑ የመግለጫ እና ማስታወሻ ጽሑፎች በስተቀር ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ፎቶግራዎችን ብቻ የያዘ…

ገና ከጅምሩ ሰፊ ተቀባይነትን ያተረፈው ኢዲኤም የሙዚቃ ስልት

በቅርቡ በተካሄደው የለዛ የአድማጮች ምርጫ የሽልማት መድረክ፤ ምርጥ ነጠላ ዜማ፣ ምርጥ አዲስ አርቲስት እና ምርጥ አልበም በሚሉ በሦስት ዘርፎች አርቲስት ሮፍናን ኑሪ ማሸነፉ ይታወቃል፡፡ ለአገራችን አዲስ ሊባል በሚችለው ኤሌክትሮኒክ ዳንስ ሚውዚክ ወይም (ኢዲኤም) የሙዚቃ ስልት ቀርቦ ይህንን ተቀባይንት ማግኘቱ ብዙዎችን…

‹‹በኢትዮጵያ ለዴሞክራሲ ታግሎ የሚያውቅ ድርጅት ኖሮ አያውቅም››

ዓለማየሁ አረዳ (ዶ/ር) በ1943 በአርሲ ተወልደው፣ በአሰላ፣ አዳማ እና በአዲስ አበባ ትምህርታቸውን ተከታትለው የ12ኛ ክፍልብሔራዊ ፈተና በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ሥር ይገኝ በነበረው ልዑል በዕደ ማሪያም ት/ቤት ወስደዋል። ዓለማየሁ ከ1960ዎቹ የተማሪዎች ንቅናቄ ጀምሮ፣ እስከ ቅንጅት የደረሰ የፖለቲካ ተሳትፎ ነበራቸው። የኢሕአፓ እንቅስቃሴ…

የራያ ሕዝብ ታሪክ፣ የመብት እና የአስተዳደር ጥያቄ ዳሰሳ (ክፍል አንድ)

በራያ አካባቢ ማንነትን መሠረት ያደረጉ ተቃውሞዎች እና ግጭቶች ደጋግመው ይነሳሉ፡፡ የጥያቄዎቹ ታሪካዊ መሠረት እና ወቅታዊ አጀንዳ ምንድን ነው? ብሩክ ሲሳይ ከሕዝቡ ጋር ባለው መስተጋብራዊ ዕውቀት ያፈራውን፣ በታሪክ ሰነዶች ላይ ከተከተበው ጋር እያመሳከረ በተከታታይ እንደሚከተለው ያስነብበናል፡፡     የኢትዮጵያ ሕዝቦች በልዩ…

ሥራ አስኪያጁ

የዛሬ 2 ዓመት ገደማ የጋዜጠኝነት ሞያ ስጀምር የምዘግበው ንግድና ቢዝነስ ተኮር ዜናዎችን ነበር ፡፡ አንድ ቀን የሆነ ትልቅ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅን ለማነጋገር ተላኩኝ፡፡ የሰውየው ዕድሜያቸውም ቦርጫቸውም ገፍቷል፤ ብቻ ድራማ ላይ የሚታዩትን ሽበታም የኩባንያ ኃላፊዎችን ይመስላሉ፡፡ እኔም ለትልቅ ሰው የሚገባውን ዓይነት…

የፖለቲከኞቻችን ንግግሮች መዘዝ ከመለስ ዜናዊ እስከ ዐቢይ አሕመድ

ፖለቲከኞቻችን በአደባባይ እና በብዙኃን መገናኛዎች ለሚያደርጉት ንግግር ምን ያህል ጥንቃቄ ያደርጋሉ? የፖለቲካ ተግባቦት ባለሙያዋ ቤተልሔም ነጋሽ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተናገሯቸው እና ዘላቂ እና አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳደሩ ንግግሮችን በምሳሌ በማስረዳት ‹ጥንቃቄይደረግ› በማለት…

ዴሞክራሲ ስለታሪክ ይገደዋል?

የአዲስ አበባ ጥያቄ የነዋሪዎቿ የአስተዳደር ጥያቄ ከመሆን አልፎ፣ አንድ ቀን እንኳን ጎብኝተዋት የማያውቁ ሰዎች ታሪክ እየጠቀሱ “የኛ ነች”፣ “የናንተ አይደለችም” እያሉ የሚሻሙበት ሆኗል። ይህ አተያይ ግን ከዴሞክራሲ አኳያ አንድ እርምጃ አያስኬድም። በዴሞክራሲያዊ መርሕ በአዲስ አበባ ጉዳይ መወሰን የሚችሉት የአዲስ አበባ…

የነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ መሠረታዊ የምጣኔ ሀብት አስተሳሰቦች (ክፍል አንድ)

ነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ የታሪክ እና የምጣኔ ሀብት ይዘት ያላቸውን ሁለት ታሪካዊ መጻሕፍት ጽፈው በአፍላ ዕድሜያቸው የተቀጩ ሰው ናቸው። ዓለማየሁ ገዳ (ዶ/ር) “መንግሥት እና የሕዝብ አስተዳደር” የሚለውን መጽሐፋቸውን በመቃኘት በተከታታይ በአዲስ ማለዳ ላይ ይተነትኑልናል። በዚህ ክፍል ጽሑፋቸው የነጋድራስ ገብረሕይወት ምጣኔ ሀብታዊ…

የግል አልሚዎችን በቤቶች ግንባታ ላይ ለማሳተፍ መንግሥት ምክረ ሐሳብ አቀረበ

የውጭ እና የአገር ውስጥ ባለሃብቶችን በጋራ መኖሪያ ግንባታዎች ለማሳተፍ በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ምክረ ሐሳብ ቀርበ። ከ20 የማይበልጡ የግል አልሚዎች በተሳተፉበት በሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ በተደረገ የምክክር መድረክ በቀረበው ሰነድ በቤት ግንባታው የሚሳተፉ ባለሀብቶች መነሻ ካፒታል 50 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር እንዲሆን…

ኃይሌ ሪዞርት ባሳለፍነው በጀት ዓመት 150 ሚሊዮን ብር ገቢ አገኘ

እ.አ.አ በ2025 የሆቴሎቹን ቁጥር ሃያ ለማድረስ አቅዷል በጅቡቲ፣ ሶማሊያና ኤርትራ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ አቅዶ እየሠራ ነው ኃይሌ ሪዞርት በአራት ሆቴሎች ለመሰብሰብ አቅዶ ከነበረው 167 ሚሊዮን ብር ገቢ 150 ሚሊዮን ብር ማግኘቱ ታወቀ። ሆቴሎቹ በዕቅድ ከተቀመጠላቸው ገቢ አንጻር 89 በመቶውን ቢያሳኩም…

በስህተት ተፈትተው የታሰሩት ባለሀብት ጉዳያቸው በድጋሚ ይታያል

በአራጣ ማበደር፣ በታክስ ማጭበርበር፣ በሀሰት ማስረጃና በሕገ ወጥ ገንዘብ ዝውውር 25 ዓመት ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የነበሩት ከበደ ተሰራ የፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ በመሻሻሉ እና የሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 22(2) በሚደነግገው መሰረት በአዲሱ አዋጅ መሰረት የእስር ቅጣቴ ሊቀንስልኝ ይገባል በሚል ለፌደራል ከፍተኛ…

በሞያሌ ግጭት አገርሽቷል

በግጭቱ 19 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ በሞያሌ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት የ19 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለፀ። ግጭቱ በመሬት ይገባኛል ቅራኔ መነሳቱ የታወቀ ሲሆን፤ የሠላም ሚንስቴር የሟቾች ቁጥር አለመታወቁን ጠቅሶ የፌደራል ጸጥታ ኃይል ጣልቃ መግባቱን አሳውቋል። የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ባወጣው መግለጫ…

እነሆ አዲስ ማለዳ!

የዓለማችን የመጀመሪያዎቹ ጋዜጦች መታተም የጀመሩት በ17ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ በጀርመን አገር ነበር፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፎ የህትመት የመገናኛ ብዙኃን ከፍተኛ የተደማጭነት ማማ ላይ ይገኛል፡፡ ዘርፉ የሰው ልጅ አዕምሮን ለመቅረፅ መረጃ ከማቀበል፣ ግንዛቤ ከመፍጠርና ማዝናናት ባሻገር ዜጎች ሐሳብን…

አዲስ አበባ ፊንፊኔ – ሸገር – በረራ

የዋና ከተማይቱ የባለቤትነት ውዝግብ መንደርደሪያ ሚካኤል መላክ መሐል አዲስ አበባ፣ ፒያሳ ተወልዶ ያደገ፣ በወጣትነትና ጉልምስና ዕድሜ ክልል የሚገኝ በቀላሉ ከሰዎች ጋር መግባባት የሚችል ጨዋታ አዋቂ አዲስ አበቤ ነው። ሚካኤል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን አሀዱ ያለው በቀድሞ አጠራሩ በላይ ዘለቀ ጎዳና በሚባለው…

ባለፉት አራት ወራት 544 ሰዎች ምሕረት አግኝተዋል

አርበኞች ግንቦት ሰባትና ኦነግ ስለምሕረት አዋጁ አፈፃፀም የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ገልፀዋል ለስድስት ወራት እንዲቆይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባጸደቀው የምሕረት አዋጅ ያለፉት አራት ወራት 544 ግለሰቦች የምሕረቱ ተጠቃሚ መሆናቸውን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ የምህረት አዋጁ የሚመለከታቸው ግለሰቦች በቀሪው ጊዜ…

ከታቀደው 11 ቢሊየን ብር በላይ ያስወጣው የመስኖ ግድብ ተጨማሪ በጀት ጠየቀ

የግድቡ ስፋት የጣናን ሃይቅ አንድ ዐሥረኛ ያክላል በሳምሶን ብርሃኔ ለአራት ዓመታት አካባቢ የዘገየውና መንግስትን ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ወጪ ያስወጣው በወልቃይት ወረዳ የሚገኘው የዛሬማ ሜይዴይ የመስኖ ግድብ ለማጠናቀቅ ተጨማሪ አንድ ቢሊየን ብር በጀት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ። በአፍሪካ ውስጥ ከሚገኙት ትላልቅ…

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት አዋጅ ማሻሻያ ውዝግብ አስነሳ

በማሻሻያው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ቅሬታ እንደተሰማው ገለጸ ረቂቅ ሕጉ ከነአጨቃጫቂነቱ ወደ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ተመርቷል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማሕበራት አዋጅ ማሻሻያ ላይ እንዳልሳተፍ ተደርጌያለሁ ሲል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማሕበራት ኤጀንሲ መንግሥትን ወቀሰ። መንግሥት ግን የሕግ ማዕቀፍ ማሻሻያው መደረግ ያለበት…

error: Content is protected !!