መዝገብ

Category: ማለዳ ምርጫ

የምርጫ ቃላት ፍቺዎች

የምርጫ ክልል/የምርጫ ወረዳ የምርጫ ክልል ወይም በተለምዶ የምርጫ ወረዳ እየተባለ የሚጠራው ለተወካዮች ምክር ቤት ወይም የክልል ምክር ቤት መቀመጫ የሚመረጥበት ነው፡፡ የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ በህገመንግስቱ የተወሰነ ሲሆን የክልል ምክር ቤት እና የከተማ መስተዳድር መቀመጫዎች ደግሞ በክልሎች ህግ መሰረት የሚወሰኑ…

ምርጫ ቦርድ የዕጩዎች ምዝገባና ተያያዥ ኹነቶችን ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛውን አገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ እና ተያያዥ የምርጫ ሁነቶችን የተመለከቱ ሪፖርቶችን ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቀረበ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 16/2013፣ የ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ እና ተያያዥ የምርጫ ሁነቶችን የተመለከቱ ሪፖርቶች ለፖለቲካ ፓርቲዎች እና የመገናኛ ብዙኃን…

ምርጫ ቦርድ መመሪያ አንቀጽ 16/2‘ን ሰረዘ

ምርጫ ቦርድ ለዕጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ፣ ድጋፍ ፊርማ አሰባሰብ እና የመለያ ምልክት አመራረጥ ካወጣው መመሪያ አንቀጽ 16/2‘ን እንደሰረዘ ኀሙስ፣ የካቲት 18 በፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው መግለጫ አስታውቋል፡፡ አንቀጹ የመንግሥት ሠራተኞች ለምርጫ ዕጩነት ለመቅረብ ሥራቸውን እንዲለቁ እንደማይገደዱ፤ ዕጩ ከሆኑ በኋላ ደሞ ያለ ደመወዝ…

መኢአድ በጎንደር ምርጫ ቅስቀሳ ችግር ገጥሞኝ ነበር አለ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ምርጫ ቦርድ የካቲት 8 ጀምሮ የምርጫ ቅስቀሳ እንዲደረግ ቢፈቅድም በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ በፀጥታ አካሉ ክልከላ ደርሶብናል ሲሉ ከሰዋል። ፕሬዜዳንቱ በጎንደር የምርጫ ቅስቀሳ ችግር አጋጥሟቸው እንደነበር ገልፀዋል። ችግሩ የተፈጠረው በጸጥታ አካሉ ከህግ…

ቀን የተቆረጠለት አገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅት እጅ ከምን

በኢትዮጵያ ታሪክ ከመደበኛ ምርጫነት በዘለለ አዲስ ዴሞክራሲ በር ይከፍታል ተብሎ በብዙዎች በጉገት በመጠበቅ ላይ ያለው የ2012 አገር አቀፍ ምርጫ የመጨረሻው ቀን ተቆርጦለታል። ቦርዱ የካቲት 6/2012 በስካይ ላይት ሆቴል በመቶዎች የሚቆጠሩ የምርጫው ባለድርሻ አካላትን በመሰብሰብ፣ በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው ላይ ከቀረበው የ13…

ከ19 የፖለቲካ ፓርቲዎች አገራዊ ጥምረት ሊፈፅሙ ነው

ከ19 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያቀፈ ‹‹ትብብር ለህብረ ብሔር ፌደራሊዝም›› የሚል ስያሜ የሚሰባሰብ ቅንጅት በመመስረት ላይ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የአራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ትብብር ለህብረ ብሔር ፌደራሊዝም የሚል ስያሜ የተሰጠው ጥምረት ለመመስረት የጥምረት ጥያቄያቸውን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስፈላጊ ሰነዶችን በሟሟለት ማቅረባቸውን ለአዲስ ማለዳ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com