ታላቁ የረመዳን ፆም
የረመዳን ትሩፋት ብዙ ነው። ድሆች የሚጠየቁበት፣ የድሆች ቤት የሚሞላበት ወር ነው። በተለይ ያላቸው ሰዎች እጅግ በጣም ብዙ ትርፍ የሚያተርፉበትም ሰሞን ነው። ትርፍ ሲባል ከሞት በኋላ የሚገኝ ትርፍ ነው ‹አማኞች ሆይ! እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የረመዳን ጾም ግዴታ ተደርጓል። ከእናንተ በፊት በነበሩ…
የታክሲ አሽከርካሪዎች ሮሮ
በከተማችን አዲስ አበባ ቁጥራቸው ከ 10 ሺሕ የሚበልጡ የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ አሽከርካሪዎች አሉ።አሽከርካሪዎቹ በተለያዩ አካላት በሚደርስባቸው ያልተገባ አሰራር እና በቅጣት እርከን ፣እንዲሁም በተሃድሶ ስልጠና ላይ ያላቸውን ቅሬታ ያለሳሉ። መጋቢት ስምንት ቀን በመዲናዋ በታክሲ ሥራ ላይ የተሰማሩ በተለይም መስመራቸው ወደ ሽሮሜዳ…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት
ቅጽ 2 ቁጥር 124 መጋቢት 11 2013
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት
ቅጽ 2 ቁጥር 123 መጋቢት 3 2013
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት
ቅጽ 2 ቁጥር 122 የካቲት 27 2013
ኮሮና የነጠቀን ታላላቆች
ወደ አገራችን ከገባ አንድ ዓመት ሊሞላ ቀናት ብቻ የቀረው የኮሮና ቫይረስ እያዋዛ ሥርጭቱ ጨምሮ ዛሬ ላይ በአጠቃላይ በአገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደርሷል። ከእነዚህም መካከል ላለፉት 11 ወራት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ከሁለት ሺህ ሶስት መቶ በላይ ያህል ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት
ቅጽ 2 ቁጥር 121 የካቲት 20 2013
የካቲት 12 ሲታወስ
የካቲት 12 ሲመጣ ጣልያን ኢትዮጵያን በወረችበት ጊዜ በጀነራል ግራዝያኒ አዛዥነት በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ 30 ሺህ ዜጎች መጨፍጨፋቸውን ታሪክ ይዘክራል። ይህንን ምክንያት በማድረግ ሰማዕታቱ በዚህ ቀን ታስበው ይውላሉ። ነገሩ ሲታወስም እንዲህ ነበር የሆነው።በ1929 ለጣሊያን ንጉሳዊ ቤተሰብ አንድ ልዑል በመወለዱ ምክንያት…
ፈጣኑ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ እና የኑሮ ጫና
ከሰሞኑ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ቢያሳይም ፣ ይፋዊ መሆነ መንገድ በትራንፖርት ታሪፍ ላይ የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም። ሆኖም ግን በአገራችን በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች ላይ ነዳጅ መጨመሩን ተከትሎ ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ ከግማሽ አስከ እጥፍ የሚደርስ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን…
የ“እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ” ሀገራዊ ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች በይፋ ተጀረ
“የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በዛሬው ዕለት በትምህርት ቤቶች በይፋ ተጀምሯል። ንቅናቄው ከዛሬ ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚደረግ የተገለጸ ሲሆን ይህም የመማር ማስተማሩ ሂደት…
የአለምጤና ድርጅት የሀገራቱን ክትባት ለማግኘት የሚያስችል እሽቅድምድም ተቸ
የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ሚኒሰትር ናዜም አልዛሃዊ እንዳስታወቁት በአሁኑ ወቅት በመላው አለም 4ሺ የሚሆኑ አዲስ የኮሮና ቫይረስ አይነቶች መኖራቸውንና የኮሮና በሽታ እንደሚያስከትሉ አስታውቀዋል። ሚኒስትሩ እንዳሉት ፒፋይዘርና አስትራዘኔካን ጨምሮ ሁሉም የክትባት አምራች ድርጅቶች የሚያመርቱትን ክትባት ማሻሻል እንዳለባቸው ገልጸዋል። በዩኬ ለክትባት ማከፋፈል ሀላፊነት…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት
ቅጽ 2 ቁጥር 119 የካቲት 6 2013
ቻይና ስለሰራቻቸው የኮሮናቫይረስ ክትባቶች ምን ያህል እናውቃለን?
ቻይና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ላይ ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ክትባት ለማግኘት ስትመራመር ቆይታለች። በዓለም ላይም በ2020 የበጋ ወራት ለሕዝቦቿ ክትባቱን መስጠት በመጀመር ቀዳሚዋም ናት። በአሁኑ ሰዓት 16 የተለያዩ ዓይነት ክትባቶች ላይ ምርምር እያደረገች ሲሆን ተሳክተው ለጥቅም የዋሉት ግን ሲኖቫክ እና…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት
ቅጽ 2 ቁጥር 118 ጥር 29 2013
ትግራይ በነዋሪዎቿ አንደበት
ማርታ ኪሮስ(ለዚህ ጽሁፍ ሲባል ስሟ የተቀየረ) በማለዳ ቡናዋን አፍልታ ከልጆቿ ጋር ቁርሷን አጣጥማ አምላኳ ቀኑን እንዲባርክላት “ቀኝ አውለኝ” ብላ ተማጽና አስቤዝዋን ልትሽምት ወደ ገበያ እያቀናች ነው። ከቤቷ ወጥታ ብዙም ሳትጓዝ ከእርሷ ማልደው ወደ ገበያ ያቀኑ ጎረቤቶቿ እርሷ ወደ እያቀናችበት ካለው…
በአንድ ዕጅ የሚጨበጨበው የፍልሰተኞች ጉዳይ
የሰው ልጅ በሰማያዊም ሆነ በምድራዊ ሕግ በየትኛውም አካባ ተዘዋወሩ የመኖር እና ከአንድ አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ የመንቀሳቀስ ባለ ሙሉ መብት እንደሆነ ይታወቃል። ይህ ጉዳይ ታዲያ ተለጥጦ ከሕጋዊነቱ ይልቅ ከፍተኛ ወደ ሆነው የህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር አድጎ የዓለም አገራት ራስ ምታት…
ኮቪድ 19 የተዘነጋባቸው
በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ የመንግሥት መዋቅሮች ከፌደራል ጀምሮ የተላለፈውን መመሪያ በመተግበሩ ረገድ በአንጻራዊነት አመርቂ ስራዎችን ሲሰሩ ለመመልከት ተችሏል በየዕለቱ ሞት እና ከባባድ የሕመም ደረጃዎችን እንድናስተናግድ እያደረገን የሚገኘው ኮቪድ 19 ወረርሽኙ ከዓመት በላይ በዓለም ላይ ከመቆየቱ ጋር ተዳምሮ በሰዎች ዘንድ መላመድ ሰዎች…
ከአሜሪካ ሰማይ ሥር
በአስገራሚ ሁኔታ ልዕለ ኃያሏን አሜሪካን ለመምራት ዕድል አግኝተው ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት ጎራ ያሉት፤ ከቀናት በፊት የቀድሞው የተባሉት 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአጨቃጫቂነት ነበር የሥልጣን ዘመናቸውን ያጠናቀቁት። በአራት ዓመታት ቆይታቸው ከበርቴው ትራምፕ ለአፍታ እንኳን ስለ እርሳቸው ሳይወራ እና በተለያዩ…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት
ቅጽ 2 ቁጥር 118 ጥር 8 2013
ኮቪድ19 ተጠቂዎች ቁጥር ብዛት 16ኛው አገር መሆን ይችላል
ባለፈው ዓመት በቻይናዋ ውሃን ግዛት የጀመረው መድኅኒት አልባው ወረርሽኝ ኮቨድ 19 ወረርሽኝ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ለመብረር እና ዓለምን ለማዳረስ የፈጀበት ጊዜ በእጅጉ ያጠረ እንደሆነ ይታወቃል። ከሩቅ ምስራቋ ቻይና እስከ ምዕራቡ ዓለም መቀመጫ ልዕለ ኃያሏ አሜሪካ ድረስ ዘልቆ ለመግባት እና የሞት…
የበዓል ግብይት በኮቪድ ጥላ ውስጥ
የኮረና ወረርሽኝ ወደ አገራችን ከገባ ማግስት ወዲህ ሥርጭቱን ለመግታተት ሲባል ከአራት በላይ አውደ-ርዕዮች ሳይካሄዱ ቀርተዋል።የበሽታው ሥርጭት ይበልጥ እየጨመረ በሄደበት እና የጽኑ ሕሙማን ቁጥር ከፍ እያለ ባለበት ሁኔታ በከተማችን አዲስ አበባ የገና በዓል ዓውደ-ርእዮች እየተከናወኑ ያገኛሉ።ሸማቹ ግብይቱን እንጂ ወረርሽኙን የዘነጋበትን የግብይት…
የገና በዓል በትግራይ ክልል
በመላው አለም በሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ሀይማኖታዊና ትውፊታዊ ስነ ሥርዓታቸውን ጠብቀው በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩ በዓላት ውስጥ አንዱ ነው። በተለይም በአሜሪካና በተለያዩ የአውሮፓ አገራት ውስጥ በአከባበር ስነስርዓቱ ጥቂት ልዩነት ቢኖረውም በዓሉን ከአዲስ ዘመን መባቻ ጋር በማያያዝ የተለያዩ የእንኳን አደረሳችሁ መልክቶችና…
በኢትዮጵያም የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት ምን ይመስል እንደነበር ከሰንጠረዡ ይመልከቱ
ቅጽ 2 ቁጥር 114 ጥር 1 2013
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት
ቅጽ 2 ቁጥር 113 ታኅሣሥ 24 2013
ኢትዮጵያ ዘር በማጥፋት አፋፍ ላይ…
የኢፌድሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 262 ‘ዓለም አቀፍ ሕጎችን በመጣስ የሚፈፀሙ ወንጀሎች ምዕራፍ አንድ መሰረታዊያን ወንጀሎች በሚል ስለ ዘር ማጥፋት የተገለፀው ‘’ማንኛውም ሰው በሰላምም ሆነ በጦርነት ጊዜ በብሔር ፣ በብሔረሰብን ፣ በጎሣ ፣ በዘር ፣ በዜግነት ፣ በቀለም ፣ በሐይማኖት ወይም…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ባለፉት አራት ቀናት
ቅጽ 2 ቁጥር 112 ታኅሣሥ 17 2013
ኮቪድ 19 እና የአዕምሮ ጤና ጉዳይ ‹‹በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ››
ከአዲስ አበባ ወደ ምስራቅ አቅጣጫ በ50 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሰባት ሐይቆቿ ታጅባ በምትገኘው ሞቃታማዋ የቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ ነው። የባለ ታሪካችን የመኖሪያ አድራሻን እና ትክክለኛ ስም ከመጠቀም በመቆጠብ አዲስ ማለዳ ከስፍራው በመገኘት የሰበሰበችውን እና የታዘበችውን እንደሚከተለው ለማድረስ ሞከራለች። ታሪኩ ይበልጣል (ሥሙ…
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማን ምን አለ?
በሰሜን ዕዝ ላይ አስቃቂ እና አሳዛኝ ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ ከሕወሓት ጋር ወደ ሕግ ማስከበር የገባው የፌደራል መንግሥት በርካታ አውደ ውጊያዎች ላይአመርቂ ድሎችን ማስመዝገቡን በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ሲገልጽ ሰንብቷል። በዚህም ታዲያ የትግራይ ክልል ዋና ዋና ከተሞችን በዋናት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና…
በእንባ እና በምሬት የደመቀው የምክር ቤት ውሎ
የጥቅምት 24/2013 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ፣ በምክር ቤቱ አባላት ዘንድ በተለየ ድባብ የተከናወነ ነበር። ለምክር ቤቱ የሚቀርበውን መግለጫ በማንበብ የጀመሩት የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በምእራብ ወለጋ ዞን ቃንቃ ቀበሌ ውስጥ በጸረ ሰላም ኀይሎች በንጹሃን ዜጎች ላይ…
‹‹ከራስ በላይ ለሕዝብ እና ለአገር››
ባሳለፍነው ሳምንት መስከረም 19/2013 ማለዳ ላይ ከአንድ ትውልድ ወዲህ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ነበር መስቀል አደባባይ አሸብርቆ የዋለው። ምናልባትም አፍ አውጥቶ ቢናገር ስፍራው ራሱ አብዮት አደባባይ ነኝ የሚል ምላሽም የሚሰጥ ይመስላል በቀድሞው ስያሜው ለመጠራት እየዳዳው። በዓይነቱ ልዩ ሆነው ዝግጅት ደግሞ በፌደራል…