መዝገብ

Tag: maleda

ዐቃቤ ሕግ በእነሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው ላይ በሶስት መዝገቦች ክስ መሰረተ

ዐቃቤ ሕግ በሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው፣ በኮሎኔል ደሴ ዘለቀ፣ በቸርነት ዳና እና ረመዳን ሙሳ ላይ በአጠቃላይ በሦስት መዝገቦች ክስ መመሥረቱ ታወቀ። ክሶቹም፡- 1) አባይ ወንዝና አቢዮት የተባሉ ሁለት መርከቦች ያለ አግባብ ለግዥ፣ ለጥገና፣ ለአስተዳደራዊ ወጪና ለሽያጭ በሚል 545 ሚሊየን 483…

መንግሥትና ኦነግ ችግራቸውን ኢንዲፈቱና ስምምነታቸውን ይፋ እንዲያደርጉ ኦፌኮ ጠየቀ

‹‹ኦሮሚያ አሁን ያለበት ሁኔታ ኦፌኮን ያሳስባል›› በሚል ርዕስ ታኅሣሥ 23 መግለጫን ያወጣው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በኦዴፓና በኦነግ መካከል ያለው ውጥረት ሕዝብን ዋጋ እያስከፈለ መሆኑን አመልከቷል። በሁለቱ ወገኖች አለመግባባት ኦሮሚያ ክልል ላይ የተለያዩ ችግሮች እየደረሱ የሰው ሕይወትም እየጠፋ ነው ያለው…

209 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

በቡራዩ፣ አዲስ አበባና ሐዋሳ በነበሩ ግጭቶች ተሳትፈዋል በተባሉ 209 ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለጸ። በመስከረም የመጀመሪያ ቀናት በቡራዩና በአዲስ አበባ ከተማ ተከሰቶ በነበረው ሁከትና ብጥብጥ ተሳትፈዋል በተባሉ 109 ሰዎች ላይ ክስ ተመስርቷል። ከተከሳሾቹም 81ዱ በማረሚያ ቤት…

ናይጀሪያዊያን ኢትዮጵያን የአደገኛ እጽ ማዘዋወሪያ በማድረግ ቀዳሚ ሆነዋል

ባለፉት ስድስት ወራት በሕገወጥ መንገድ አደገኛ እጽን ሲያዘዋውሩ ከተገኙ 56 የተለያዩ አገራት ዜጎች 19ኙ ናይጀሪያዊያን መሆናቸውን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። በአደገኛ እጽ ዝውውር ባለፉት ስድስት ወራት የ15 አገራት ዜግነት ያላቸው 56 አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ስር ያዋለው ኮሚሽኑ 19 ናይጄሪያውያን ሲሆኑ ዐሥሩ ኢትዮጵያውያን…

በፖሊስ ኮማንደሩ መኖሪያ ቤት 498 ሽጉጥ መገኘቱ አነጋጋሪ ሆኗል

በባሕር ዳር ከተማ በአንድ የፖሊስ አባል መኖሪያ ቤት 498 ሽጉጦች መገኘታቸውን የከተማው ፖሊስ መምሪያ ማሳወቁ አነጋጋሪ ሆኗል። ‹‹ፀጥታን ለማስከበር ይሰራል›› በሚባል የፖሊስ ኮማንደር ቤት ይህ ሁሉ መሳሪያ መገኘቱ ብዙዎችን ቢያስገርምም በመምሪያው የወንጀል ምርመራ ኃላፊ ምክትል ኮማደር አየልኝ ተክሌ ግን የተያዘው…

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ታግተዋል

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ፕሬዘዳንት ደላሳ ቡልቻ (ዶ/ር) ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 24/2011 ማንነታቸዉ ባልታወቁ ግለሰቦች መታታቸው ተሰምቷል። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ደላሳ ቡልቻ (ዶ/ር) ከደምቢ ዶሎ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ ሳሉ ነበር ቄሌም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላ ወረዳ እገታው የተፈፀመቸዉ። የኦሮሚያ ክልል ኮሙዩኒኬሽን…

ጠ/ሚ/ሩ ድንገተኛ ጉብኝት ማድረጋቸውን እንደሚቀጥሉ ገለፁ

ትናንት አረብ ረፋድ የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን መሥሪያ ቤቶችን በድንገት የጎበኙት ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ድንገተኛ ጉብኝት ማድረጋቸውን እንደሚቀጥሉበት አስታወቁ። በኹለቱ የፌደራል መስሪያ ቤቶች ድንገተኛ ጉብኝትን ያደረጉት የጠቅላይ ሚንስትሩ ዓላማም በኹለቱ ተቋማት ላይ የመሥሪያ ቦታን በማስተካከል ውጤታማነትንና…

አደገኛ እጽ ስታዘዋውር እጅ ከፍንጅ የተያዘችው ሴት ተለቀቀች

አደገኛ እጽ ስታዘዋውር ቦሌ ዓለም ዐቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እጅ ከፍንጅ የተያዘችው ዛምቢያዊት ሴት ዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን ማቅረብ ባለመቻሉ ተለቀቀች። የፌድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስምንተኛ ወንጀል ችሎት ሐምሌ 16/2010 በቦሌ ዓለም ዐቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣ በወንጀል ሕጉ አንቀፅ 525 (1)…

የከተማ ፖለቲካ (ክፍል ሁለት)

ከተሞች የፖለቲካ ማዕከል ናቸው የሚሉት ኢሳያስ ውብሸት፥ በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ሒደቶችን በመቃኘት በሚጀምሩት በዚህ ጽሑፋቸው ከተሞች የፖለቲካ ዕሳቤዎች የሚጠነሰሱባቸው መድረኮች ናቸው በማለት ይህንን ባሕሪያቸውን በነባራዊው ዐውድ አስደግፈው ያስነብቡናል።     (ክፍል ሁለት) ቅይጥ ኅብረተሰብ ብሪስ (እኤአ 1966) እንደሚገልጸው ሁለት…

‘አብራክ’ – ዘመኑን የሰነደው ልብወለድ

በቅርቡ ለሕትመት የበቃውን ‘አብራክ’ የተሰኘ የሙሉጌታ አረጋዊ ልቦለድ ድርሰት ያነበቡት እና ዋሽንግተን ዲሲ ለነበረው የመጽሐፉ ግምገማ አስተያየታቸውን ያቀረቡት ሶሊያና ሽመልስ፥ መጽሐፉ የዘመናችንን ፖለቲካዊ ስርዓተ ማኅበር በመሰነድ መልሶ ለእኛ እና ለቀጣዩም ትውልድ እንዲነበብ አድርጎታል ይላሉ።     ርዕስ፦ አብራክ ደራሲ፦ ሙሉጌታ…

የኹለቱ ንግድ ትርዒቶች ወግ

ፍሬወይኒ አለማየሁ ትባላለች ከመርካቶ የምትሸጣቸውን እቃዎች ይዛ በሚሊንየም አዳራሽ በተዘጋጀው ኤግዚቢሽን እና ባዛር ላይ የተገኘችው ሰው ሰራሽ አበባዎችና የቤት ማሳመሪያ ጌጣጌጦች በብዛት በንጽጽር አነስተኛ በሆነ ዋጋ ሸጣ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ ነው። ኤግዚቢሽኑ በተከፈተበት በመጀመሪያዎቹ ቀናት የጎብኚዎችም ሆነ የሸማቾች ቁጥር ከጠበቀችው…

የንጉሡ ጥላሁን ሹመት

በዚህ ሳምንት በማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች በተለይም ፌስቡክ አነጋጋሪ ከሆኑት ጉዳዮች መካካል አንዱ የንጉሡ ጥላሁን የጠቅላይ ሚንስትር ፕሬስ ሴክሪታሪ ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ነው፡፡ በአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር እያሉ በብዙዎች ዘንድ እውቅናን ያተረፉት ንጉሡ ከወር በፊት በምክትል…

10ቱ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ክምችት ያላቸው የአፍሪካ አገራት

ምንጭ፡-የአፍሪካ ንግድ ሪፖርት 2018 በባለፈው ዓመት፤ የበርካታ አፍሪካ አገራት የውጭ ምንዛሬ ክምችት ከፍተኛ ጭማሪ ኣሳይቶ ነበር። ለዚህም እንደ ዋነኛ ምክንያት የተገለጸው የዓለም የነዳጅ ዋጋ መጨመር እና የአገራቱ የውጭ ንግድ ገቢ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱ ነው። በቁጥር ለማስቀመጥ ያህል፤ የሁሉም አፍሪካ አገሪት…

የጎሣዬ አዲስ አልበምገበያ ላይ ዋለ

አስራ አምስት የሙዚቃ ስራዎች የተካተቱበትና ታዋቂ ባለሙያዎች የተሳተፉበት አዲሱ ”ሲያምሽ ያመኛል” የተሰኘው የጎሣዬ አልበም በገበያ ላይ ዋለ። የተወዳጁ አርቲስት ስራ የቀደመ አልበሙ ከተሰራጨ 12 ዓመት በኋላ ወደ አድናቂዎቹ መድረስ ጀምሯል፡፡ ቅጽ 1 ቁጥር 8 ታኅሣሥ 27 ቀን 2011

‹‹ምስጢሩ›› ቴአትር ለዕይታ በቃ

በደራሲ አለህኝ ብርሀኔ ተደርሶ ለእይታ የበቃው ‹‹ ምስጢሩ ›› የተሰኘው አዲስ ትወፊታዊ ቴአትር ወደ መድረክ ብቅ ብሏል። የቴአትሩ ጭብጥ አውጫጪኝ (እውስ) ተብሎ በሚጠራውና በተለይም በአማራ ክልል ጎጃም አካባቢ የሚከወን የዳኝነት ስርዓት ሐገረሰበዊ ተውፊት ላይ ያተኮረ ነው። ቴአትሩ የሚዳስሰው የዳኝነት ልማዳዊ…

አነጋጋሪው ፊልም

ከመቶ ዓመታት በፊት – አንኮበር፤ በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ዘመነ መንግሥት፤ የቆሎ ተማሪው ጎበዜ የእብሪተኛው ጭቃሹም ጎንጤ ሚስት ከሆነችው ፍቅረኛው ዓለሜ ጋር ሲማግጥ እጅ ከፍንጅ ተይዟል። የመንደሩ ሰው ተጯጩሆ ጎበዜን በጭቃሹሙ እጅ ከመገደል ቢያስጥለውም የጭቃሹሙ ተኩስ ግራ ትከሻውን አቁስሎታል። መንደርተኛው ሁለቱን…

“ከየትኞቹም ሥራዎቼ ውስጥ ያለ ምንም ጥያቄ ‹ምን ልታዘዝ?›ን ነው የምወደው”

እንደ ደራሲው በኃይሉ ሐሳብ “ምን ልታዘዝ?” ብዙ ዓመት ቆይቶ የመሰልቸት ዕጣ እንዳይገጥመው 4 ምዕራፎችን በቆንጆ ሁናቴ ከተጓዘ፣ ምናልባት ሊቆም ይችላል፤ ‘እኛም ከምን ልታዘዝ ሴትኮም ድራማ ባለፈ ከጊዜው ጋር አብረው ሊሔዱ የሚችሉ፣ የማኅበረሰቡን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ፣ አብሮነታችንን የሚዘክሩ፣ ማኅበራዊ ጉዳዮችን የሚዳስሱ…

ምርጫ እና የምርጫ ተዋናዮች ሚና

ስለ ሰላም እና መረጋጋት ሲባል ምርጫው ይራዘም ወይስ በጊዜው ይካሄድ የሚለው ጉዳይ ፖለቲከኞችን ለሁለት ከፍሎ እያሟገታቸው መሆኑ የአደባባይ ምሥጢር ነው። ግርማ ሰይፉ ሰላም እና መረጋጋትን የማምጣቱ ኃላፊነቱም ቢሆን በምርጫ ተዋናዮች በጎ ፈቃድ ላይ የተንጠለጠለ መሆኑን በማስታወስ ሙግታቸውን ያቀርባሉ።   “ምርጫ…

ዴሞክራሲ ለልማት እንደ ቅድመ ሁኔታ…?

ልማት በግርድፉ ሲበየን ሰብኣዊ እና ምጣኔሀብታዊ ብልፅግናዎችን ያካትታል። የምጣኔ ሀብት ዕድገቱ መቀዛቀዝ ሁለገብ ልማትን ስለሚያቀዛቅዘው ተፅዕኖው የጎላ ነው የሚሆነው። ይህ ጉዳይ በተዘዋዋሪ የዴሞክራሲ ሒደቱን ሊያደናቅፈው ይችል ይሆን? ‘ዴሞክራሲ ለልማት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም?’ የሚለው ርዕሰ ጉዳይ የምጣኔ ሀብት እና የፖለቲካ…

የተቀዛቀዘው የመርካቶ ንግድ

በኢትዮጵያ እየታየ ባለው የፖለቲካ ለውጥ ተፅዕኖ ያሳደረው በፖለቲካ ምኅዳሩ ላይ ብቻ ሳይሆን በምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴውም ጭምር ነው። መንግሥት በገበያ ተሳትፎው እና መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ ረገድ የሚኖረው ተሳትፎ እንደሚቀየር የተነገረ ከመሆኑም በላይ በፖለተካዊ ኹነቶች ምክንያት እና በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት መርካቶ…

ቄራዎች ድርጅት ለገና እስከ 3500 የእርድ አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቻለሁ አለ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሰኞ፣ ታኅሣሥ 29 ለሚከበረው የገና በዓል እስከ 3500 የዳልጋ ከብት፣ የግና ፍየል እርድ አገልግሎትን ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ። ከዚህ ቀደም የበግ ሥጋን ለተጠቃሚዎች ያቀርብ የነበረው ድርጅቱ ይህን አገልግሎት ማቋረጡንም ገልጿል። ድርጅቱ በአሁኑ ወቅት በአማካይ በቀን አንድ ሺሕ…

በ1 ቢሊየን ብር የመንገድ ላይ ምልክቶችና ጠቋሚዎች ሊሠሩ ነው

በስድስት ከተሞች ላይ በአንድ ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የአድራሻ ካርታ እና የአድራሻ ምልክት ጠቋሚዎች ስድስት አገር በቀልና የውጪ ድርጅቶች እየተወዳደሩ መሆኑ ታወቀ። በጀቱም ሙሉ በሙሉ በፌደራል መንግሥት ይሸፈናል። ምልክቶች የሚገነባባቸው ከተሞችም ድሬዳዋ፣ ሐረር፣ መቀሌ፣ አዳማ፣ ባሕር ዳር እና ሐዋሳ ሲሆኑ…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመምህራን የትርፍ ጊዜ ክፍያ ወጥ ሊሆን ነዉ

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን የትርፍ ጊዜ ክፍያ በመላ አገሪቱ ተመሳሳይ እንዲሆን ዉሳኔ ላይ ተደረሰ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ሰበሳቢነት እና በዋና ኦዲተር አቅራቢነት ታኅሣሥ 16/2011 የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዘዳንቶች በተገኙበት በተደረገ ዉይይት ለከፍተኛ ትምህርት…

የሥም ቅጥያ ነገር!?

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ባለትዳር ነሽ? ባልናገር እመርጣለሁ። ለምን? ለወሳኝ ኩነት መዝጋቢ ካስፈለገ እንጂ ለሌላው የእኔ…

‘ሚዲያ’ መር ዴሞክራሲ

ብዙኃን መገናኛዎች የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ወገን ለይተው ከሚተዳደሩበት፥ ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ አስተዋፅዖ ወደ ሚያደርጉበት ‘ብዙኃን መገናኛ መር ዴሞክራሲ’ መሸጋገር አስፈላጊነት ቤተልሔም ነጋሽ ይህንን መጣጥፍ አቅርበዋል።     በግሌ ባደረግኩት ግምገማ፥ የአገራችን ብዙኃን መገናኛ ሚዛናዊነት የሚጎድለው፣ ወደ አንድ ጎን ያደላ፣ ከብዙኃን…

ቤቶች ኮርፖሬሽን ማስተካከያውን የማይቀበሉት ላይ ቁልፍ እሰከመንጠቅ የሚደርስ እርምጃ እወስዳለው አለ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አዲስ ባወጣው የኪራይ ቤቶች ዋጋ ማስተካከያ አተገባበር የማይቀበሉ ነጋዴዎች ላይ ቁልፍ እሰከመንጠቅ የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስድ ገለጸ። ባሳለፍነው ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 25 ከነጋዴዎች ጋር ባደረገው ውይይት ከመግባባት ላይ ሳይደርስ የቀረው ኮርፖሬሽኑ አዲስ ያወጣውን አተገባበር ተቀብለው ክፍያ በማይፈጽሙት ነጋዴዎች ላይ…

በሕገ ወጥ መሳሪያ አያያዝ ዙሪያ እስከ 10 ዓመት እስር የሚያስቀጣ ሕግ ሊጸድቅ ነዉ

በኢትዮጵያ እየተስተዋለ ያለዉን ሕገ ወጥ የመሳሪያ ዝዉዉር እና ባለቤትነትን በተመለከተ እስከ 10 ዓመት እስር ያስቀጣል የተባለዉ ሕግ በቅርቡ እንደሚጸድቅ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ሕጉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተበራከተ የመጣውን ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝዉዉር ለማዳከም ብሎም ለመግታት በአዘዋዋሪዎች ጠንከር ያለ…

ተስፋዬ ኡርጌ “የክስ መሞከሪያ ላብራቶሪ ሆኛለሁ” አሉ

በሰኔ 16ቱ ጥቃት፣ በሰብኣዊ መብት ጥሰት እና ሌሎች ወንጀሎች ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ቢሮ የጸረ-ሽብር ኃላፊ ተስፋዬ ኡርጌ ለፍርድ በቀረቡበት ወቅት የክስ መሞከሪያ ላብራቶሪም ሆኛለሁ ሲሉ አማረሩ። ባሳለፍነው ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 23 በቀረቡበት በልደታ ምድብ ችሎት፣ 10ኛ ወንጀል…

ኮርፖሬሽኑ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ሊበደር ነው

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጀመራቸውን ፕሮጀክቶች ለማጠናቀቅ ከንግድ ባንክ 5 ቢሊየን ብር ሊበድር እንደሆነ አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ የግድብ እና መስኖ ልማት ዘርፍን ለማጠናቀቅ ብድር ሊወስድ እንደሆነ አስታውቋል። ከነዚህም መካከል የኩራዝ ፋብሪካ መስኖ ልማት ዘርፍ፣ የኩራዝ መስኖ ልማት ግንባታ ፕሮጀክት፣ የሞጆ ደረቅ…

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካን በ3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የገዛዉ ድርጅት ክፍያ አልፈጸመም

የብሔራዊ አልኮል እና አረቄ ፋብሪካ በጨረታ ወደ ግል ይዞታ የተዛወረ ቢሆንም እስካሁን ገዢዉ አካል የሚጠበቅበትን 35 በመቶ ቅድሚያ ክፍያ እንዳልከፈለ ተገለፀ። ፋብሪካዉን በ3 ነጥበ 6 ቢሊዩን ብር በመግዛት ወደ ግል ይዞታ ያዘዋወረዉ ሎሚናት የመጠጥ ፋብሪካ ሲሆን በቅድሚያ መክፈል ያለበትን 35…

This site is protected by wp-copyrightpro.com