የእለት ዜና
ወቅታዊ
ወቅታዊ

በዓልን በሐዘን ጥላ ሥር

ያልተቋጨው የመስቀል አደባባይ ውዝግብ እና መፍትሔው

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

ኢትዮጵያ ከዳያስፖራው ምን ትጠብቃለች?

የታሠሩ ጋዜጠኞችና የማይገደቡ መብቶቻቸው

የኢትዮጵያ ስኳር ሕመምተኞች ማኅበርን በጥቂቱ

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

‹‹ከቤታችን ስድስት አስከሬን ወጥቷል›› ሙላቱ በየነ የመሃል ወንዝ ቀበሌ ነዋሪ

ከትምህርት ገበታ የራቁ ተማሪዎች

አካል ጉዳተኞችና የፊልም ሥራ

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

ዘመን የተሻገሩ የግብይት ቦታዎች

መድኃኒት አጠቃቀማችን እንዴት ነው?

በሥነምግባር የታነጸ ትውልድን የማፍራት ጉዞ

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

የአስችኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዕዝ መመሪያን ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ ባለሙያዎች

የቤተ እስራኤላውያን ሰሞነኛው ጉዞ አንድምታ

ጦርነቱ በግብርናው ዘርፍ ላይ ያስከተለው ጉዳት

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

የመጠለያና የምግብ ዕጥረት የገጠማቸው ተፈናቃዮች

“እኔንም ስሙኝ” መራር የወሲብ ጥቃት ታሪኮች እና መፍትሔዎቻቸው

አሁን የምንገኝበት ሳምንት “እኔንም ስሙኝ” በሚል መፈክር የፆታዊ ጥቃት ሰለባዎች ታሪካቸውን እንዲናገሩ ዓለም ዐቀፍ ዘመቻ እየተደረገ ያለበት ሳምንት ነው። ሲያኔ አንለይ እና በፍቃዱ ኃይሉም የበይነመረብ ዳሰሳ በማዘጋጀት፣ የጥናት ሰነዶችን በማገላበጥ እና ባለሙያዎችን እንዲሁም ደግሞ ባለታሪኮችን በመጠየቅ ሐተታ ዘ ማለዳን አዘጋጅተዋል።

የግል ትምህርት ቤቶችን ክፍያ በተመለከተ አዲስ ውሳኔ ሊተላለፍ ነው

የኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ የመማር ማስተማር ሒደቱ ቢቋረጥም፣ ልጆች ላልተማሩበት እንዲከፍሉ መደረጋቸውን ተከትሎ መንግሥት አዲስ ውሳኔ ሊያስተላልፍ እንደሆነ ተገለጸ። ከመጋቢት 7/2012 ጀምሮ መንግሥት ትምህርት ቤቶችን ለ15 ቀናት እንዲዘጉ ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ በኹሉም አካባቢዎች ይሰጥ የነበረው የመማር…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

የአብረን እንሥራ ጥሪውና የፓርቲዎች ዕይታ (አዲስ መንገድ)

ለሦስት አስርት ዓመታት በብዙ ቅሬታዎች እና ትችቶች ያለፈው የኢትዮጵያ ፓርላማ አሁን ላይ በአዲስ አደረጃጀት እና ስልት ይቀየራል ሀሳቦች ከወዲሁ መሰማታቸውን ተከትሎ ብዙ ተስፋ ተጥሎበታል፡፡ ቀድሞ በፓርላማው ውስጥ የነበሩ የበዙ ችግሮችን ቀርፎ በአዲስ መልክ ይመጣል ተብሎ የሚጠበቀው አዲስ አደረጃጀት በስሩ በጣት…

አቢሲኒያ ባንክ የኢንዱስትሪው ከፍተኛ ደሞዝ ከፋይ ሆነ

አቢሲኒያ ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ እንዱስትሪ ታይቶ የማይታወቅ የሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ አደረገ። የተደረገው የሠራተኛ ደሞዝ ጭማሪ በቅርቡ ንግድ ባንክ ካደረገው ጭማሪ በላይ ነው። የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ መነሻ ደሞዝ የደረጃ አንድ ከ20 ሺሕ 800 ብር ወደ 36 ሺሕ ብር፣ የደረጃ ኹለት 41…

3497 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ቅሬታ አስገቡ

3497 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ከቦታ አላግባብ መፈናቀል፣ የደሞዝ ጭማሪ፣ ዕድገት የሥራ ድርሻና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች ካለማግኘት ጋር በተያያዘ ቅሬታዎች እንዳቀረቡ የድርጅቱ የሠራተኞች ማኅበር ለአዲስ ማለዳ ገለፀ። ከነዚህም መካከል 2722 የሚሆኑት የድርጅቱ ሠራተኞች ዕድገት ልናገኝ ይገባል በማለት ቅሬታ ሲያቀርቡ 700…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

የለውጡ እርምጃ ከፍፁም እምነት ወደ ጥርጣሬ ጎዳና

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከመጋቢት እስከ መጋቢት በሚል ርዕስ ባለፈው አንድ ዓመታት የተመዘገበውን ለውጥ የመወያያ ርዕስ አድርጎታል። ስንታየሁ አባተ የተለያዩ ምሁራን ስለ ለውጡ የተናገሩትን መሠረት በማድረግ የለውጡ እርምጃ አነሳሱ ላይ ከአነገበው ተስፋ በብዙ ምክንያቶች እየተነጠለ የጥርጣሬ ጎዳና ፊቱ ተጋርጦበታል በማለት፥…

‘‘በጋራ አለመስራታችን ለፖለቲካ ነጋዴዎች ሰለባ እንድንሆን አድርጎናል‘‘

ሰላማችንን ለማስጠበቅም በጋራ ተቀናጅተንና ተናበን አለመስራታችን ለፖለቲካ ነጋዴዎች ሰለባ እንድንሆን አድርጎናል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ኃላፊ አበበ ገረሱ ተናገሩ። መጋቢት 19/2011 በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ ቦታዎች የተከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት የጋራ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ መገባቱን…

አዲስ አበባ – ሴት ልጆቿን ለጨረታ የምታቀርብ ከተማ

በሥነምግባር የታነጹ፣ አምላካቸውን የሚፈሩ፣ ለሰው ክብር ያላቸው፣ ትሁትና ደግ ናቸው ይባላል። ሲመራ የኖረበት ስርዓት ሰብአዊነትን ያከበረ፣ ከተፈጥሮ የማይጋጭና ትክክለኛ እንደሆነ ይታመናል፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ። ድፍን አገርን ይወክላል ማለት ባይቻልም፣ እየሆነ የሚታየው ግን ከዛ ፍጹም…ፍጹም ተቃራኒ ነው። በመዲናይቱ አዲስ አበባ ጎዳናዎችና ጓዳዎች፣…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

የፊት ቆዳ ውበት አጠባበቅ

ጥቂት ነጥቦች ሰዎች ጊዜው ያለፈበትን የውበት መጠበቂያ ሲጠቀሙ ፊታቸው ወዲያው ይቆጣል። ለዚህም ውሃ ጨው ጨምሮ በማፍላት ፎጣን በመጠቀም ወደ በፊቱ ቆዳቸው እንዲመለስ ይረዳል። ቆዳችን በተፈጥሮው በየ28ኛው ቀን ስለሚቀያየር አላስፈላጊ ቆዳዎችን በማስወገድና ተገቢውን እንክብካቤ በማድረግ ለቀጣዩ የውበት አጠባበቅ ዝግጁ ማድረግ ይቻላል።…

የኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ተገደሉ

  የኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር የሆኑት ገመቺስ ታደሰ በነቀምት ከተማ መገደላቸውን የአዲስ ማለዳ ምንጮች አረጋገጡ። የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት ጨረር አክሊሉ የዳይሬክተሩን ሕይወት ማለፉን ያረጋገጡ ሲሆን የአሟሟታቸውን ሁኔታ በመጣራት ላይ መሆኑን ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

ግልጽ ደብዳቤ ለኢ/ር ታከለ ኡማ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ከመዲናዋ ግፉአን ወጣቶች

ጉዳዩ፡- ተዘዋዋሪ ፈንዱ በጭንቀት ሳያፈነዳን በፊት ድረሱልን የሚሉ የአዲስ አበባ ወጣቶች እና ሴቶች የኡኡታ ድምጽ! ክቡር ከንቲባ ይህንን ግልጽ ደብዳቤ እንድጽፍልዎ እና በቀጥታ በጋዜጣ ላይ እንዲወጣ መነሻ የሆነኝን ምክንያት እንዲህ ነው። ባለፈው እሁድ፣ መስከረም 18/2012 ጠዋት እኔና ባለቤቴ እቤት ሆነን…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

ሴቶችና ወሲብ

ብዙዎች በግልጽ ከማይነጋገሩባቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል በጾታዊ ግንኙነት ውስጥ ያለው ወሲብ ወይም ግብረ ሥጋ ግንኙነት አንዱ ነው። ነገሩ ደግሞ በሴቶች ሲሆን የበለጠ ይወሳሰባል። ሕሊና ብርሃኑ ይህን ሐሳብ በግልጽ አንስተዋል። የወንዶች የበላይነት አቀንቃኝ በሆነ ዓለምና ስርዓት፣ አባታዊ ስርዓት (Patriarchy) ወሲብን ጨምሮ…

ኦሎምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክ ፌዴሬሽን በኮሮና ቫይረስ ምክኒያት የቃላት ጦርነት ውስጥ ገብተዋል

‹‹እኔ አሻንጉሊት አይደለሁም›› አትሌት ደራርቱ   በመጪው ሃምሌ ወር ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው የቶኪዮው ኦሎምፒክ አትሌቶች ሆቴል ገብተው ይሰልጥሉ አይሰልጥኑ የሚለው የኦሎምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቃላት ጦርነት ውስጥ ግብተዋል። የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ደራርቱ ቱሉ ከ 100 በላይ አትሌት አንድ ሆቴል በግባት…

በአዲስ አበባ የተበራከቱት የዕርቃን ዳንስ ቤቶች

የወሲብ ንግድ በቀጥታ በሕግ ባይከለከልም፣ የወሲብ ንግድ ሠራተኞችን በድርጅት ደረጃ ማቅረብ ግን በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 634 ተከልክሏል። ይሁን እንጂ ቡና ቤቶች በአስተናጋጅነት ሥም፣ የዕርቃን ዳንስ ቤቶች ደግሞ በዳንሰኝነት ሥም የወሲብ ንግድ ሥራ ላይ የተሠማሩ ሴቶችን ቀጥረው ለደንበኞቻቸው የሚያቀርቡበት አሠራር…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

ጃዋር መሐመድ የኢትዮጵያ ዜግነት ማግኘታቸውን አስታወቁ

በታኅሳስ ወር የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስን መቀላቀላቸውን ያስታወቁት ጃዋር መሐመድ ረቡዕ ጥር 13/2012 ለኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና የወሳኝ ኩነት የሚጠበቅባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት የኢትዮጵያ ዜጋ መሆናቸውን ጠበቃቸው ለአዲስ ማለዳ ተናገሩ። የጃዋር መሐመድ ጠበቃ የሆኑት ገመቹ ጉተማ፤ ጃዋር በዜግነት አዋጁ የሚጠበቅባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላታቸውን…

በኢትዮጵያ የኦክስጅን ቬንትሌተር መመረት ሊጀምር ነው

በዓለም ላይ ከኮሮና ወረርሽኝ ተጠቂዎች መብዛት ጋር ተያይዞ ከፍተኛ እጥረት የታየበት የኦክስጅን ቬንትሌተር በኢትዮጵያ ለማምረት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ። ይህም ኒው ኤራ ሪሰርች ዴቨሎፕመንት (ነርድ) በተባለ አገር በቀል ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ መመረት ሊጀምር መሆኑ ታውቋል። የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ ናትናኤል ከበደ…

ቆይታ ከኢትዮጵያዊው ቢሊየነር ጋር

ከዛሬ ኹለት ዓመት በፊት በፎርብስ መጽሔት ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ቢሊየነሮች ውስጥ ሥማቸው ለሕዝብ ይፋ ከሆኑት ባለሃብቶች መካከል አንዱ የሆኑት ብዙአየሁ ታደለ ቢዜኑ፣ በሥሩ 17 ድርጅቶችን ያቀፈው ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግስ ግሩፕ ሊቀመንበር እና መሥራች ናቸው። ድርጅታቸው የተለያዩ በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ የሚውሉ…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

‹‹ኦነግ ጫካ ካለው ሸኔ ጋር ሚስጥራዊ ግንኙነት አለው›› የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ገላን ዛሬ በሰጡት መግለጫ በሰላማዊ መልኩ ለምርጫ እወዳደራለሁ የሚለው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በበረሃ ሆኖ የትጥቅ ትግል እያካሄደ ካለው የሸኔ ታጣቂ ቡድን ጋር ሚስጥራዊ ግንኙነት አለው ሲል ወቀሰ። ‹‹ኦነግ በአንድ በኩል ሰላማዊ የሆነ ምርጫ…

በቦሌ አየር ማረፊያ የሚደረገው የኮቪድ19 ምርመራ አወዛጋቢ ሆኖ ቀጥሏል

በቦሌ ዓለም ዐቀፍ አየር ማረፊያ ለኮሮና ቫይረስ የሚደረገው ምርመራ አጥጋቢ አለመሆኑን በአየር መንገዱ አገልግሎት የሚያገኙ ተጓዦች ገለፁ። ሥማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ከደቡብ አፍሪካ ወደ ኢትዮጵያ ከቀናት በፊት የመጡ ተጓዦች ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት፣ በአየር መንገዱ የሙቀት ምርመራ ለማከናወን ረዥም ሰልፍ ሲጠባበቁ ከቆዩ…

ገንዘቡ የት ገባ?

የምጣኔ ሀብት እስትንፋስ የሆነው የጥሬ ገንዘብ እንቅስቃሴ ፍጥነትና መጠን ለገንዘብ ባለሞያዎች መነጽር ነው፤ የአንድ አገርን ኢኮኖሚ የሚያዩበት። ከቅርብ ወራቶች ወዲህ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የገንዘብ እጥረት በግልጽ እየተስተዋለ ይገኛል። ሁኔታውን ከገንዘብ ባለሙያዎች አልፎ ‹‹ከኹለት ሺሕ ብር በላይ ከሒሳባችሁ አታወጡም›› ወደሚሉ ባንኮች…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

”በእምነት ላይ የነገሠው የ‹ነብይነት› ለምድ

ሰዎች ትክክለኛውን መንገድ ያሳዩናል፣ ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል ያስተምሩናል፣ በትክክለኛውም መንገድ ይመሩናል ባሏቸው እና ራሳቸውን ‹‹ነብያት›› ብለው በሚጠሩ ግለሰቦች ግፍ ሲፈጸምባቸው እና እንባቸውም በአደባባይ ሲፈስ መታዘብ ከጀመርን ዋል አደር ብለናል። በዚህም ረገድ በእነዚህ ራሳቸውን ከፈጣሪ የተላኩ ‹‹መልዕክተኞች›› ወይም ‹‹ነብያቶች›› ብለው በሚጠሩ…

የኢትዮጵያ ፖለቲካን ጠርንፎ የሔደው የትግራይ፣ አማራና ኦሮሞ ፖለቲካ ነው

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአክቲቪስትነት ስማቸው ገንኖ ከወጣና ተሳትፏቸው እንዲሁም ተጽእኖ ፈጣሪነታቸው ከጠነከረ ሰዎች መካከል ይገኛሉ፤ የኦሮሚያ ሚድያ ኔተወርክ ሥራ አስኪያጅ ጀዋር መሐመድ። ፖለቲካ ውስጥ በተወዳዳሪነት የመሳተፍ ፍላጎት ያልነበራቸው ጃዋር፤ በቅርቡ ነው ለመወዳደር ወደ መድረኩ እንደሚመጡ የሳወቁት። ከዚህና ከግል ጉዳያቸው ጋር…

ብቸኛው የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ገድል ትውስታ በ3ኛው አፍሪካ ዋንጫ

ከአስተዳደራዊ ችግር እስከ ስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ስር የሰደደ ችግር የተተበተበውና ደረጃው ከዓመት ዓመት እያሽቆለቆለ ያለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን በታሪክ የማይረሳውን ገድል ያስመዘገበው ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ጥር 13/ 1954 ነበር። ሚኪያስ በቀለ ይህንን ፈር ቀዳጅና ለሌሎች ድሎች መነሻ…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

የመሬት ይዞታ ካሳ በወቅታዊ ዋጋ ተሰልቶ እንዲከፈል ተወሰነ

ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትና ካሳ የሚከፈልበትን ሁኔታ ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ የካሳ አከፋፈሉ በወቅታዊ ዋጋ ተሰልቶ መከፈል እንደሚኖርበት በመጥቀስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ባለ ይዞታዎች መሬቱን ከመልቀቃቸው በፊት ሦስት ዓመታት ውስጥ በየዓመቱ ከመሬቱ ሲያገኙ…

ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝን ተፈጥሮአዊ ፍሰት እንድትጠብቅ የቀረበላትን ጥያቄ ውድቅ አደረገች

የግብፅ፣ የሱዳን እና የኢትዮጵያ የውሃ ሚኒስትሮች በዓለም ባንክ እና በአሜሪካ ታዛቢነት ከሚያደርጓቸው አራት ስብሰባዎች በሦስቱ ላይ ግብፅ ስታነሳ የቆየቸውን የአባይ ወንዝን ተፈጥሮአዊ ፍሰት የመጠበቅ ጥያቄ ኢትዮጵያ በሱዳኑ ጉባኤ ላይ ውድቅ አደረገች። ግብፅ እንደ አዲስ ‹ተፈጥሮአዊ ፍሰት ይጠበቅልኝ› ጥያቄዋን ማንሰቷ አግባብ…

ማራቶን ሞተር የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለገበያ ሊያቀርብ ነው

የኮሪያው የመኪና ኩባንያ ሀይዉንዳይ ምርቶችን በኢትዮጵያ የሚገጣጥመው ማራቶን ሞተር በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መኪኖችን ለኢትዮጵያ ገበያ ሊያቀርብ መሆኑን ይፋ አደረገ። በቤት ውስጥ በሚገኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ይሞላሉ የተባሉት እነዚህ መኪኖችን ገጣጥሞ ለማቅረብ ውል ተፈፅሞ የመጀመሪያ ዙር ወደ…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

በለስ ወደ ውጭ መላክ ሊጀመር ነው

አንድ ኪሎ የበለስ ምርት በአራት ዶላር ለገበያ ይቀርባል በትግራይ ክልል አዲግራት ከተማ የተቋቋመው በለስ አጋሜ የተባለ ድርጅት ከሰኔ 2011 ጀምሮ በለስን በጭማቂ እና በማልማላታ መልክ በማዘጋጀት ወደ መካከለኛው ምሥራቅ እና ወደ ጣሊያን ለመላክ መዘጋጀቱን አስታወቀ። ድርጅቱ እስከአሁን በደረሳቸው ስምምነቶች አንድ…

የደኅንነቱ መሥሪያ ቤት የሥራ ኃላፊዎች እርምጃ ይውሰዱ፣ ይቅርታም ይጠይቁ!

በየሳምንቱ ሰኞ ምሽት በትግራይ ቲቪ የሚተላለፈው ‹‹ኢትዮ ፎረም›› የተሰኘው ፕሮግራም አዘጋጅ እና አቅራቢ የሆኑት ያዬሰው ሽመልስ አርብ ታኅሳስ 24/2012 ከቦሌ ዓለማቀፍ አየር ማረፊያ ወደ መቀሌ ለመጓዝ በመሰናዳት ላይ ሳሉ በፀጥታ ሠራተኞች በቁጥጥር ስር ውለው እንደነበረ በማኅበራዊ ገፃቸው መግለፃቸው ይታወሳል። ይህ…

የሲዳማ ክልል መሆን እና ይዞ የሚመጣው መዘዝ

የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቶ ወደ ተግባር እንቅስቃሴ ለመግባት ግፊቶች በበረቱበት በዚህ ወቅት፣ የሲዳማ ክልል መሆን በሐዋሳ ዕጣ ፈንታ ምን አንድምታ ያመጣል? ጌዲኦ ከደቡብ ክልል ጋር የሚኖራት የወሰን ግንኙነት ስለሚቋረጥ የጌዲኦስ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? ከሀብት ክፍፍል ጋር በተያያዘ…

Avantgardia Newspeak Magazine Theme

የአብነት ትምህርት ቤት ትውፊቶች ዘላቂነት በምንና እንዴት?

የኢትዮጵያ ዘመናዊ የትምህርት ስርዓት ከአገረ ሰብ ወግ እና ልማዶች ጋር መዋሐድ ያንሰዋል እየተባለ ይተቻል። ሙሉጌታ ገዛኸኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ የትምህርት ስርዓት በመጥቀስ እንዴት እናዘምነው ብለው ይጠይቃሉ።     ትምህርት ለአንድ አገር ማኅበረ ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገትና መሻሻል መሠረት ነው።…

error: Content is protected !!