ሕግ እና የእስረኞች አያያዝ

እስረኞች ወይም የሕግ ታራሚዎችና ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ጣቢያ እና በማረሚያ ቤት በሚኖራቸው ቆይታ፣ የሰብዓዊ መብታቸው እንዲከበር ከዛም አልፎ ከጥፋታቸው ተምረው የሚወጡ ዜጎች እንዲሆኑ ይጠበቃል። ይህንንም የማድረግ ኃላፊነት የመንግሥት መሆኑ በሕግ ሰፍሮ ይገኛል። ከዚህም ባለፈ እስረኞች ቅጣታቸውን አጠናቀው በሚወጡበት ወቅት ከማኅበረሰቡ ጋር ሲቀላቀሉ፣ ኃላፊነት የሚሰማቸው እና ሕግ አክባሪ ዜጎች እንዲሆኑ ማስቻል ግድ የሚል ጉዳይ ነው። አሁን ላይ … Continue reading ሕግ እና የእስረኞች አያያዝ