ምንጭ፤ ኢን አኒማል (2021)
ኢን አኒማልስ የተሰኘው ድረ ገጽ በ2021 ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው፤ ከላይ የተዘረዘሩት የእንስሳት አይነቶች በዓለማችን ውስጥ በግዙፍነታቸው ከአንድ እስከ አስረኛ ያለው ደረጃ የያዙ ናቸው።
ከእነዚህም መካከል በውቅያኖስ ውስጥ የሚኖረው እና 190 ቶን ክብደት ያለው አሳ ነባሪ በግዙፍነቱ የመጀሪያውን ደረጃ መያዝ ችሏል። በመቀጠል በግዙፍነቱ የሚታወቀው የእንስሳ አይነት ሻርክ ሲሆን፤ በውቂያኖስ ወስጥ እንደሚኖርና 30 ቶን ክብደት እንዳለው ድረ ገጹ ጠቁሟል።
ከእነዚህም በመቀጠል የአስረኛውን ደረጃ መያዝ የቻለው፤ በሰሜን አሜሪካና አውሮፓ(በዋነኝነት ፖላንድና ቢላሩስ) የሚገኘው የአሜሪካን ባይሰን የተሰኘው ግዙፍ ጎሽ ነው።
ቅጽ 4 ቁጥር 170 ጥር 28 2014



