የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ምጣኔ-ሀብት

የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ግል ማዘዋወር ጥሞና ያስፈልገዋል

በኢትዮጵያ ውስጥ ከመጣው የፖለቲካ ለውጥ ጋር ተያይዞ፥ የዐቢይ አሕመድ መንግሥት በምጣኔ ሀብት በኩል ሊወስዳቸው ካሰባቸው እርምጃዎች መካከል አንዱና በአማካሪ ቡድን በማስጠናት ላይ የሚገኘው የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ማዘዋወርን በተመለከተ ይገኝበታል። የምጣኔ ሀብት ምሁሩ ዓለማየሁ ገዳ…

ግብርን ለማሰባስብ ከዘመቻ ይልቅ ትክክለኛ ፖሊሲና ፍትሐዊ አተገባበር

ኢትዮጵያ ከግብር የሚሰበሰበውን መጠን ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገች ያለችውን ዘመቻ የግብሩን መሰረት ከማስፋት ይልቅ የግብር መጠንን በማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን ሳምሶን ኃይሉ ይተቻሉ። እንደዚህ ዓይነት አካሔድ የንግድና መዋዕለ ነዋይ ፍሰት መቀዛቀዝ ብሎም የምጣኔ ሀብት ዕድገት መቀነስ ሊያስከትል ስለሚችል ትክክለኛ ፖሊሲ…

ኢትዮጵያን ከብቸኛ አውራ ከተማ ባለቤትነት ማላቀቅ

ከአዲስ አበባ ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የልዩ ጥቅምና ባለቤትነት ጥያቄ መነሻ በማድረግ ጉዳዮን በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው አጠቃላይ የከተሞች ዕድገት ጋር ያቆራኙት ሳምሶን ኃይሉ፥ መፍትሔው በርካታዎቹ ትናንሽ ከተሞች ያላቸውን እምቅ ሀብት መሰረት በማድረግ ወደ ሰፋፊ ከተማነት ማሳደግ ነው ሲሉ ይሞግታሉ።   ዘግይቶ…

ለኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል መሆን ይጠቅማታል?

የውስጥ ወይስ የውጭ ገበያ ነው የአንድ አገር የዕድገት መሰረት? ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል መሆን አለባት ወይም መሆን የለባትም በሚል የምጣኔ ሀብት ምሁራን የሐሳብ ሙግት እንደሚያደርጉ ይታወቃል። ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) አንድ አገር የዓለም ዐቀፍ ድርጅት አባል ከመሆኑ በፊት ማሟላት የሚገባውን…

ለኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል መሆን ይጠቅማታል?

የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል መሆን አለባት ወይም መሆን የለባትም በሚል የምጣኔ ሀብት ምሁራን የሐሳብ ሙግት እንደሚያደርጉ ይታወቃል። ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) አንድ አገር የዓለም ዐቀፍ ድርጅት አባል ከመሆኑ በፊት ማሟላት የሚገባውን መስፈርቶች በመንተራስና የኢትየጵያን የምጣኔ ሀብት የዕድገት ደረጃን በመተንተን፥ ኢትዮጵያ…

የአፋር እና ኢሳ ጎሳዎች ግጭትና መዘዙ

በቅርቡ የኢትዮ-ጅቡቲ መንገድ በመዘጋቱ ምክንያት የነዳጅና ሸቀጦች እጥረት እንዲከሰት እና የአለመረጋጋት ድባብ እንዲሰፍን ማድረጉ ይታወሳል። ሙሉጌታ ገዛኸኝ ከዚህም የባሰ ቀውስ ሊያስከትል ይችላል ያሉትን የአፋር እና ኢሳ ጎሳዎች ግጭት መንሥኤ እና ውጤት በአጭሩ ያስነብቡናል።     በኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ስምጥ ሸለቆ…

የሐመር እና ተፈጥሮ ግብግብ

በቀይ አፈርና በስብ የተለወሰ ጥምል ፀጉር ያላት፣ ጣቶቿ በቀለበት፣ አንገቷ በአሸን ክታብ ያሸበረቀውና ደረቷ በፍየል ቆዳ የተሸፈነው የ55 ዓመቷ ቱርሚ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከንጋት እስከ ከሰዓት ያለውን ቀኗን የምታሳልፈው የጓሮ አትክልቶችን በመትከልና በመንከባከብ ነው። በርግጥ፣ ከጥቂት ዓመታት በፊት በሐመር ወረዳ…

ሕገ – ወጡን የዶላር ገበያ ሕጋዊ ማድረግ እና ዶላር በነፃ ገበያ ይነገድ ማለት ምንና ምን ናቸው?

በዚህ ወር በወጣው የእንግሊዘኛው ‹ኢትዮጵያን ቢዝነስ ሪቪው› መፅሔት ላይ የሥራ ባልደረባዬ ተኬ አለሙ (ዶ/ር) በ“ጥቁር ገበያ” የሚካሄደውን ገበያ ሕጋዊ ቢደረግ ጥሩ ነው የሚል በጣም ጥሩ ፅሁፍ አውጥተው ነበር። እውነትም ነው ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መንግሥት ሊሰማው የሚገባ ጉዳይ ነው። ሆኖም…

የነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ መሠረታዊ የምጣኔ ሀብት አስተሳሰቦች (ክፍል አራት)

ዓለማየሁ ገዳ (ዶ/ር) ባለፉት ሦስት መጣጥፋቸው የነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ “መንግሥት እና ሕዝብ አስተዳደር” የተሰኘ መጽሐፍ ላይ ተመሥርተው፣ የገብረሕይወት ምጣኔ ሀብታዊ ኀቲት ግንባር ቀደም መሆኑን እንዲሁም የጀመርናዊው ሔንሪ ቻርለስ ኬሪ ትንታኔ ተፅዕኖ እንዳሳደረባቸው በተጨማሪም ገብረሕይወት ውስጣዊ እና ውጪያዊ የምጣኔ ሀብት ተግዳሮቶች…

የነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ መሠረታዊ የምጣኔ ሀብት አስተሳሰቦች (ክፍል ሦስት)

ዓለማየሁ ገዳ(ዶ/ር) ባለፉት ሁለት መጣጥፋቸው የነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ “መንግሥት እና ሕዝብ አስተዳደር” የተሰኘ መጽሐፍ ላይ ተመሥርተው፣ የገብረሕይወት ምጣኔ ሀብታዊ ኀቲት ግንባር ቀደም መሆኑን እንዲሁም የጀመርናዊው ሔንሪ ቻርለስ ኬሪ ትንታኔ ተፅዕኖ እንዳሳደረባቸው በተጨማሪም ገብረሕይወት ውስጣዊ የምጣኔ ሀብት ተግዳሮቶች አድርገው ያሰፈሯቸውን አትተዋል።…

የነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ መሠረታዊ የምጣኔ ሀብት አስተሳሰቦች (ክፍል ሁለት)

ዓለማየሁ ገዳ በክፍል አንድ ጽሑፋቸው የነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ “መንግሥት እና ሕዝብ አስተዳደር” የተሰኘ መጽሐፍ ላይ ተመሥርተው፣ የገብረሕይወት ምጣኔ ሀብታዊ ኀቲት ግንባር ቀደም መሆኑን እንዲሁም የጀመርናዊው ሔንሪ ቻርለስ ኬሪ ትንታኔ ተፅዕኖ እንዳሳደረባቸው አስነብበውን ነበር። በዚህ ክፍል ደግሞ ገብረሕይወት ውስጣዊ የምጣኔ ሀብት…

የነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ መሠረታዊ የምጣኔ ሀብት አስተሳሰቦች (ክፍል አንድ)

ነጋድራስ ገብረሕይወት ባይከዳኝ የታሪክ እና የምጣኔ ሀብት ይዘት ያላቸውን ሁለት ታሪካዊ መጻሕፍት ጽፈው በአፍላ ዕድሜያቸው የተቀጩ ሰው ናቸው። ዓለማየሁ ገዳ (ዶ/ር) “መንግሥት እና የሕዝብ አስተዳደር” የሚለውን መጽሐፋቸውን በመቃኘት በተከታታይ በአዲስ ማለዳ ላይ ይተነትኑልናል። በዚህ ክፍል ጽሑፋቸው የነጋድራስ ገብረሕይወት ምጣኔ ሀብታዊ…

error: Content is protected !!