መዝገብ

Author: አዲስ ማለዳ

ልማት ባንክ ከ 900 ሚሊዮን ብር በላይ አተረፈ

ልማት ባንክ ከኪሳራ በመውጣት በ 2012 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ብቻ ከ951 ሚሊዮን ብር ማትረፉን የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ። ባንኩ በ2011 በጀት ዓመት ከነበረበት ኪሳራ በማገገም፣ በአጠቃላይ በስድስት ወሩ ብር 951 ሚሊዮን ወይም የዕቅዱን 483 በመቶ ሊያተርፍ…

በአማራ ክልል ከ720 ሺሕ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም ተያዘ

በአማራ ክልል ከ720 ሺሕ ሄክታር በላይ መሬት በአደገኛና መጤ አረም መያዙን የአማራ ክልል የእፅዋት ዘርና ሌሎች ግብርና ግብዓቶች ጥራት፣ ቁጥጥር እና ለይቶ ማቆያ አስታወቀ። የክልሉ የእፅዋት ዘርና ሌሎች የግብርና ግብዓቶች ቁጥጥር እና ለይቶ ማቆያ ባለሥልጣንና የሜዳ ፕሮጀክት ትብብር፥ በአደገኛና መጤ…

በባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች ብቻ የተቀነባበረ አልበም ገበያ ላይ ዋለ

‹ኃይለ ጊዜ› የተሰኘ በባህላዊ ሙዚቃ መሣሪያዎች ብቻ የተቀነባበረ የሙዚቃ አልበም ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 14/2012 ለገበያ ሊቀርብ ነው። በመሶብ የባህል ሙዚቃ ተጫዋቾች ቡድን የተዘጋጀው አልበሙ፣ በባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች ብቻ የተቀነባበረ ሲሆን 10 ሙዚቃዎችን ይዟል። ሰባት የሙዚቃ ባለሙያዎችም የተሳተፉበት ነው። ቡድኑ ከዚህ…

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫው እንዲራዘም ጠየቀ

የኢትዮጽያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምርጫ 2012ትን በተመለከተ በሰጠዉ መግለጫ ምርጫዉ እንዲራዘም መወሰኑን አስታወቀ። ምክር ቤቱ “ከምርጫ የአገር ህልዉና ይቅደም” በሚል ርዕስ አርብ የካቲት 13/2012 በሰጠዉ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ባደረጉት ዉይይት ምርጫዉ መራዘም አለበት ሲሉ በአብላጫ ድምፅ…

ድንበር ላይ የሚደረጉ ተደጋጋሚ ፍተሻዎችን የሚያስቀር አሰራር ሊተገበር ነው

በኢትዮጵያና በሌሎች የጎረቤት አገራት ድንበር ላይ የሚደረገዉ ፍተሻ ተገልጋዮችን የሚያጉላላ እና ለተጨማሪ ወጪ የሚዳርግ በመሆኑ አዲስ የፍተሸ ስርዓት ተግባራዊ ለማድረግ የጉምሩክ ኮሚሽን እየሠራ እንደሚገኝ አስታውቋል። ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች የአፍሪካ አገራት በአንድ የሚያልቅ የፍተሻ አገልግሎት ለማስጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የገለፀ ሲሆን፣…

መቼም ቢሆን በጫና አንንበረከክም!

በሐምሌ 2007 የያኔው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት አዲስ አበባ ሲደርሱ፣ የወቅቱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ አውሮፕላን ኤርፎርስ ዋን ተቀብለው ከጀርባቸው የቆመው ዘ ቢስት እየተባለ ወደሚጠራው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት መኪና አስገብተዋቸው ነበር። ከዚያ ግን ኦባማ እና ቡድናቸው…

የቢራ ዋጋ ጭማሪ

ባሳለፍነው ሳምንት የካቲት 05/2012 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባደረገው አስቸኳይ ውሳኔ የተለያዩ አዋጆችን ማጽደቁ ይታወሳል። ከአዋጆቹ መካከል በማኅበራዊ ገጾች ላይ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከልም፣ የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ጉዳይ አንዱ ቢሆንም፣ እንደ ኤክሳይስ ታክስ ግን ሰፊ መነጋገረያ ሆኖ አልተመለከትነውም።…

ጎንጂ ቆለላ ቆሬ አዲስ ዓለም የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ሊጀመር ነው

የጎንጂ ቆለላ አዲስ ዓለም መንገድ በአስፓልት ደረጃ ለማስገንባት ከተቋራጮች ጋር ውል መፈፀሙን የፌዴራል መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ። ይህ መንገድ ጠቅላላ 10 ነጥብ 74 ኪሎ ሜትር ርዝመት ኖሮት በአስፋልት ደረጃ የሚገነባ ሲሆን፣ በገጠር በአማካይ 10 ሜትር ስፋት ሲኖረው በከተማው 21 ነጥብ 5…

10ቱ ከኢትዮጵያ ብዙ ምርት የወሰዱ የአውሮፓ አገራት

ምንጭ፡ – ብሔራዊ ባንክ (2018/19) ባለፈው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ ወደ 677 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ምርት ወደ አውሮፓ አገራት ልካለች። ይህ የአገሪቷን አጠቃላይ የውጭ ንግድ አንድ አራተኛ ይስተካከላል። ይህ ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ አገራት የምትልከው ምርት ወደ ሌሎች የአፍሪካ አገራት ከሚላከው የላቀ…

አዋጁ የጥላቻ ንግግርን እና ሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቆጣጠር ምርጡ አማራጭ አይደለም!

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያለፈው ሐሙስ፣ የካቲት 5/2012 የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን ረቂቅ አዋጅ በ23 ተቃውሞና በኹለት ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። ይህ ረቂቅ አዋጅ ኅዳር 2012 ለዚሁ ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ከተደረገበት በኋላ ለሚመለከተው…

ቀን የተቆረጠለት አገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅት እጅ ከምን

በኢትዮጵያ ታሪክ ከመደበኛ ምርጫነት በዘለለ አዲስ ዴሞክራሲ በር ይከፍታል ተብሎ በብዙዎች በጉገት በመጠበቅ ላይ ያለው የ2012 አገር አቀፍ ምርጫ የመጨረሻው ቀን ተቆርጦለታል። ቦርዱ የካቲት 6/2012 በስካይ ላይት ሆቴል በመቶዎች የሚቆጠሩ የምርጫው ባለድርሻ አካላትን በመሰብሰብ፣ በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው ላይ ከቀረበው የ13…

የፖለቲካ አመራሮች ዜግነት እና የፖለቲካ ምህዳሩ

ሐሰን ሞአሊን የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር የውጭ ጉዳይና የአዲስ አበባ ጽ/ቤት ዋና ኃላፊ ሲሆኑ የፓርቲው ማዕከላዊ እና አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ናቸው፡፡ ደገሀቡር ከተማ የተወለዱት ሐሰን ኢሕአዴግ የሽግግር መንግሥት ሲያቋቁም በወጣትነታቸው የከተማው አስተዳደር ዋና ፀሐፊ ነበሩ፡፡ ኦብነግ ለሦስት ዓመታት ክልሉን ካስተዳደረ…

የታዬ ደንደአ ኹለት ሚሊዮን ብር

የኦሮሚያ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ታዬ ደንደአ የራሳቸውንም ይሁን የፓርቲያቸው አቋም ባገኙት አጋጣሚ ይገልጻሉ። በማኅበራዊ ሚዲያዎች ይሁን ወይም በመደበኛ መገናኛ ብዙኀን በኩል፣ ሐሳባቸውን ከመግለፅ ወደ ኋላ ሲሉ አይስተዋሉም። ባሳለፍነው ሳምንትም በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኀን ትኩረትን ከሳቡ ጉዳዮች መካከል አንደኛው…

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል የተዘጋጀው አዋጅ ፀደቀ

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ23 ተቃውሞና በኹለት ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ። ምክር ቤቱ በረቂቅ አዋጁ ላይ በስፋት እንደተከራከረ የተገለፀ ሲሆን፣ በ23 ተቃውሞና በኹለት ድምፀ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምፅ መጽደቁን ከፓርላማ የተገኘ…

በጥር ወር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በማስወገድ ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ ተገኝቷል

የአስራ አምስት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ንብረት የሆኑ 30 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በማስወገድ ከስምንት ሚሊዮን ብር በላይ መገኘቱን የመንግሥት ንብረት፣ ግዢ እና ማስወገድ አገልግሎት አስታወቀ። ለሽያጭ ከቀረቡት 30 ተሽከርካሪዎች ንብረትነታቸው የ10 ፌዴራል ተቋማት የሆኑ 21 ተሸከርካሪዎች፣ ከመነሻ ዋጋ በላይ ላቀረቡባቸው 13 ተጫራቾች…

በጥር ወር 150 ሚሊዮን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተይዟል

የጉምሩክ ኮሚሽን በጥር ወር ከ152 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃ እና ሕገ ወጥ ገንዘብ መያዙን አሰታወቀ። ይህም ከገቢ 121 ሚሊዮን ብር ሲሆን፣ ከወጪ ደግሞ 31 ሚሊዮን ብር በአጠቃላይ 152 ሚሊዮን ብር እንደሆነ ተገልጿል። በቁጥጥር ስር የዋለው የኮንትሮባንድ…

ከሕግ ውጪ ሲያስተምሩ የተገኙ ስድስት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተዘጉ

የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በ25 ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ባደረገው ድንገተኛ ጉብኝት የእውቅና ፍቃድ ሳያገኙ እና ከተፈቀደላቸው የተማሪዎች ቁጥር በላይ ተቀብለው ሲያስተምሩ የተገኙ ስድስት የግል ከፍተኛ ተቋማት መዘጋታቸውን አስታወቀ፡፡ ከተዘጉት ተቋማት መካከል ፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ አዳማ ካምፓስ፣ ኢትዮ ስማርት…

የፓልም የምግብ ዘይት የጥራት ደረጃ እንዲሻሻል ሊደረግ ነው

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንግሥት ድጎማ በማድረግ ከውጪ እያስገባ ለኅብረተሰቡ ሲያሰራጭ የነበረው ፓልም የምግብ ዘይት የጥራት ደረጃ መሻሻሉን አስታወቀ። ፓልም የምግብ ዘይት መንግሥት የዋጋ፣ የአቅርቦት እና የስርጭት ቁጥጥር እያደረገባቸው ከሚገኙ መሠረታዊ ሸቀጦች መካከል ተጠቃሽ ነው። ሆኖም ዘይቱ በውስጡ ካለው የስብ…

ፍርድ ቤቶች ትርጉም ለሚፈልጉ የኅብረተሰብ ክፍሎች አገልገሎት እየሰጡ አይደለም ተባለ

በየደረጃው የሚገኙ ፍርድ ቤቶች የሚወሰኑ ውሳኔዎችን ተገልጋዮች በሚግባቡበት ቋንቋ ተርጉመው እያቀረቡ አለመሆኑ ተገለፀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትኅ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሦስቱ ፍርድ ቤቶች ላይ ባደረገው የመስክ ምልከታ፣ በየጊዜው ከኅብረተሰቡ የሚመጡ ቅሬታዎችን ለመፍታት ፍርድ ቤቶች ጥረት እያደረጉ…

በአማራ ክልል 200 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው

አማራ ክልል በ421 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ 200 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሊጀመር መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ከ2010 ጀምሮ ከተያዙ 118 ነባር የመስኖ ፕሮጀክቶች መካከል 89ኙ እስከ ቀጣዩ መጋቢት 30 2012 ድረስ ይጠናቀቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል። በዚህ ዓመትም 200…

የበረሃ አንበጣን ለመከላከል 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ሊደረግ ነው

በኢትዮጵያ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ኹለት ዓለም ዐቀፍ ድርጅቶች አንድ ሚሊዮን 300 ሺሕ ዶላር ድጋፍ ሊያደርጉ እንደሆነ የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ። የገንዘብ ድጋፉንም ለማድረግ የዓለም ምግብና እርሻ ድርጅት /FAO/ እና ከአሜሪካ ዓለም ዐቀፍ የልማት ኤጀንሲ /USAID/ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዶላር ቃል…

ኮካ ኮላ አዲስ ከአልኮል ነጻ መጠጥ ለኢትዮጵያ ገበያ አቀረበ

ኮካ ኮላ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነ ሽቴፕስ (Schweppes Novida Pineapple) የተሰኘ ከአልኮል ነጻ መጠጥ ለኢትዮጵያ ገበያ ሊያቀርብ ነው። መጠጡ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለ ሲሆን፣ በአናናስ ጣዕም የቀረበ ከአልኮል ነጻ ማልት ነው። ምርቱ ወደ ኢትዮጵያ ገበያ መምጣቱ የአልኮል ተጠቃሚ ላልሆኑ ደንበኞች የተሻለ…

ለሴፍቲ ኔት ፕሮግራም 75 ሺሕ ቶን ስንዴ ሊገዛ ነው

በግብርና ሚኒስቴር ስር ለሚከናወነው ሴፍቲ ኔት ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል 75 ሺሕ ቶን ስንዴ ግዢ ለማከናወን ‹ፕሮሚሲንግ› ከተሰኘ ድርጅት ጋር ከስምምነት ላይ መድረሱን የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አስታወቀ። ግዢው የዓለም ባንክ ለግብርና ሚኒስቴር የሴፍትኔት ፕሮግራም ባደረገው 24 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ…

በፖሊስ ህይወታቸው ያለፈው ሚካኤል እና ሚሊዮን እነማን ነበሩ?

ረቡዕ ከእኩሌ ሌሊት በኋላ በተለምዶ 22 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ግንባታ ጋር በተያያዘ ለጥር 27/2012 አጥቢያ ላይ ግርግር ተፈጠረ። ችግር የተፈጠረው በቤተክርስትያኒቱ በነበሩ ምዕመናን እና በጸጥታ አስከባሪ ፖሊሶች መካከል ነበር። በተፈጠረው ግርግር መካከልም ከጸጥታ ኃይሎች…

ይሄም ተድበስብሶ አይቅር፤ የፀጥታ ኃይሎች ዛሬም ለሕግ/በሕግ ይገዙ!

ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ 24 ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ የእምነት ክዋኔ በማከናወን ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ በፀጥታ ኃይሎች የተፈፀመው የአስለቃሽ ጭስ እና ጥይት ጥቃት የአዲስ አበባን ብሎም የኢትዮጵያን ሕዝብ ያሳዛነ ድርጊት ነበር። ስለ ቤተክርስትያኑ የወጡ የተለያዩ መረጃዎች እንደሚሳዩት፣ የፀጥታ…

10ቱ ወላጆች አዋቂ ልጆቻቸውን በገንዘብ የሚደግፉባቸው አገራት

የደረሱ ወይም አዋቂ የሚባሉ ልጆች እድሜያው ከ18 በላይ የሆኑ ናቸው። ታድያ እነዚህ ልጆች በሠለጠኑ አገራት በዚህ የእድሜ ክልል ሲደርሱ ከቤተሰብ ጫንቃ ወርደው ራሳቸውን እንዲችሉ ቢጠበቅም፣ እውነታው ግን ያ አይደለም። በተለያዩ የዓለም አገራት፣ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አገራት ሊገምቱት በማይችሉት ሁኔታ፣ በቤተሰቦቻቸው…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ችግኝ መሰረቅ

ባሳለፍነው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር)ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኣባለት ለሚጠየቁት ጥያቄ ምላሽ ይሰጣሉ መባሉን ብዙዎች በጉጉት ሲጠበቁ የነበረ ጉዳይ ነው፡፡ እሳቸውም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በደንቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ ስለታገቱት ተማሪዎች፣ስለ ጸጥታ ችግር፣ስለ ምርጫ፣የትግራይ ክልል ስለምን ይገለላል…

ከቻይና የሚመጡ መንገደኞች በማቆያ ክፍል እንዲቆዩ ሊደረግ ነው

ከቻይና የሚመጡ መንገደኞችን በመለየት በማቆያ ክፍል እንዲቆዩ ለማድርግ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ። የኮሮና ቫይረስ ምርመራ እና ክትትል ለማድረግ የሚያስችል ማእከልም በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ ተቋቁሟል። በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከቻይና የሚመጡ መንገደኞች ከሌላው መንገደኛ ጋር ሳይቀላቀሉ የሙቀት ምርመራ የሚደረግላቸው ሲሆን፣ ከቻይና…

ተመልካች ያጣው የድሃ ደሃው ጥያቄ ውሎ አይደር!

በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ በተለይም በሪፖርቶች ላይ ቁጥሩ እየቀነሰ የመጠው የድሃ ደሃ ቁጥር በመሬት ላይ ግን ከእለት ወደ እለት ከፍ እያለ መምጣቱን የኢኮኖሚ ጠበብት ይናገራሉ። በዓለም ባንክ መለኪያ አንድ ሰው በወር ከ 1 ሺሕ 237 ብር በታች የሚያገኝ ከሆነ ከድህነት…

የገናሌ ዳዋ ግድብ ኃይል ማመንጨት ሊጀምር ነው

የገናሌ ዳዋ ሦስት ኃይል ማመንጫ ግድብ ጥር 26/2012 ኃይል የማምረት ሥራውን እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። ግድቡ 2 ነጥብ 57 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ውሃ የመያዝ አቅም ያለው ሲሆን፣ 254 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው ነው። የፕሮጀክቱን የሲቪል እና የኤሌክትሮ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com