የእለት ዜና
መዝገብ

Category: በታሪክ ዕይታ

አርበኞችን የሚዘክር ዐውደ ርዕይ ተዘጋጅቷል

ሚያዚያ 27/2013 ለ80ኛ ጊዜ የተከበረውን የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) ያዘጋጀው አርበኞችን የሚዘክር ዐውደ ርዕይ ለተመልካች ዕይታ ክፍት ሆኗል። በኤጀንሲው ተጠብቀው የሚገኙ፣ በጦርነቱ የተሳተፉ እና የጀግኖች አርበኞችን ፎቶ ግራፎች እንዲሁም መዛግብቶች በዐውድ ርዕዩ ላይ…

ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ – በኢትዮጵያ ገጾች

ሰማዕትነትን ትልቅ ያደረገው ምንድን ነው? የሃይማኖት ሰዎች በዝርዝር የሚያስቀምጡት ሐሳብ ሊኖር ቢችልም፣ የሰው ልጅ ሕይወት ዋጋ ያለው፣ የምድር ቆይታውም ኹለተኛ እድል የሌለው ስለሆነም ነው ብለው የሚሞግቱ አሉ። ሰው የነገውን ባያውቅም ነገን መኖር እንደሚፈልግ ግን እርግጠኛ ነውና ያሰበው መሳካቱን፣ የዘራው መብቀሉን፣…

ሚያዝያ 27 በታሪክና በ‹ውዝግብ› ውስጥ

ጣልያን ያልጠበቀችውን ዓለምም አየዋለሁ ብላ ያላሰበችውን ድል ኢትዮጵያ በአድዋ ተራሮች መካከል ተቀብላለች። ይህንንም ተከትሎ ሽንፈቷ የቆጫት የምትመስለው ጣልያን ቂም ይዛ ኖራ፣ ለበቀል ከ40 ዓመታት በኋላ በ1928 ዳግም ኢትዮጵያን ወርራለች። ይህንንም በዘመናዊ የጦር መሣሪያና በወታደራዊ ኃይል ይበልጥ ተደራጅታ ያደረገችው በመሆኑ፣ በአድዋ…

የእቴጌ ጣይቱ “የሴት ሠራዊት”፤ ያልተነገረው የሴቶች ገድል በአድዋ

የአድዋ የድል በዐል ሲታሰብ ከጥቂት ተጠቃሽ ሴቶች በስተቀር የወንዶቹ ጀግንነት ጎልቶ ይሰማል። ቤተልሔም ነጋሽ የተላያዩ መጻሕፍትንና ጽሁፎች በማጣቃስ በአድዋ ጦርነት ላይ ከ20 ሺሕ እስከ 30 ሺሕ ሴቶች በመሳተፋቸውን በማስታወስ፥ ሴቶች የተጫወቱትን ዘርፈ ብዙ ዓይነተኛ ሚና ያስታውሳሉ፤ ሌላው ቢቀር “የሴቶች ሠራዊት”…

ግንቦት እና ኢትዮጵያ

እንደ መንደርደሪያ ግንቦት በሞቃታማው በጋ እና በክረምቱ መካከል የሚገኝ የሙቀትና የወበቅ ወር ነው። ይህ ወር አየር ንብረቱ በቅጡ የማይታወቅ፣ ሙቀትና ቅዝቃዜ የሚፈራረቅበት እንደመሆኑ ለሰዎች ጤና ተስማሚ አለመሆኑን የሚናገሩት የታሪክ ጽሁፎችን በትዊተር ገጻቸው በማስፈር የሚታወቁት ጌታቸው ሺፈራው፣ ‘ግንቦትና ግንቦታውያን’ በሚል ርዕስ…

የሴቶች የሥልጣን ደረጃ በኢትዮዽያ ሥርዓተ መንግሥታት

በዓለም ዐቀፍ ደረጃ ታስቦ የሚውለውንና ትላንትና ታስቦ የዋለውን በተለምዶ ‘ማርች ኤይት’ በሚባል የሚታወቀውን የሴቶች ቀን ተንተርሰው ሙሉጌታ ገዛኸኝ በኢትዮጵያ ሥርዓተ መንግሥታት ታሪክ ውስጥ ሴቶች የነበራቸውን ሥልጣን እስከ አሁኗ የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ድረስ ያለውን ታሪክ አጣቅሰው እንዲህ አቅርበውልናል።…

የአድዋ ድል ምንነት

ዛሬ የሚከበረውን የአድዋ ድል አስመልክተው የጻፉት ሙሉጌታ ገዛኸኝ፣ የድሉ አንፀባራቂነት የድሉ ባለቤት ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን በፀረ-ቅኝ ግዛት ትግል ውስጥ ለነበሩ ሌሎች አፍሪካውያን ሁሉ አንፀባራቂ ነው ይላሉ።     ጦርነት መንሥኤውና ዓይነቱ የተለያየ ቢሆንም ከሰው ልጅ ሁለንተናዊ ዑደት ተቆራኝቶ በሕይወት፣…

የካቲት 12 የፋሽስት ጣሊያን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ በኢትዮጵያ ሠማይ ሥር

ፋሽስት ጣሊያን የአድዋ ሽንፈቷን ለመበቀል ከአርባ ዓመት ዝግጅት በኋላ ዳግም ኢትዮጵያን በመውረር ሕዝቡን ቁም ስቅል በምታሳይበት ወቅት የካቲት 12/ 1929 አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም በጦር አዛዡ ሩዶልፍ ግራዚያኒ ላይ ቦንብ ወርውረው ጉዳት ማድረሳቸውን ተከትሎ የጣሊያን ጦር ከ30 ሺሕ በላይ የአዲስ…

ውለታ ቢስነታችን ቅጥ አጥቷልና ግርማዊነትዎ ይማሩን!

የሰሞኑን የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ እና የቀዳማዊ ዐፄ ኃይለሥላሴ ሐውልት ዘግይቶም ቢሆን መገንባት ተንተርሰው ሙሉጌታ ገዛኸኝ ኢትዮጵያ የንጉሠ ነገሥቱን ውለታ ዘንግታለች በማለት ይከራከራሉ።     ዐፄ ኃይለሥላሴ ከዲፕሎማሲያዊ ችሎታቸው ባሻገር በዓለማቀፋዊና አህጉራዊ መድረኮች ያስገኙት ስኬት እንዲሁም ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ማንነትና አንድነት የውርስ…

ከተሞችን አስቦ መወጠን

የኢትዮጵያን የከተሞች ዕቅድ እና ዓለም ዐቀፍ ተሞክሮዎችን በማመሳከር፣ ከተሞችን ለነገ አቅዶ ስለመቀየስ አስፈላጊነት የጻፉት ሙሉጌታ ገዛኸኝ፥ ዕቅዶቹ ታሪክ፣ ባሕል፣ ነባር የኪነ ሕንጻ ትውፊቶችን እና ሌሎችንም ከግንዛቤ ያስገባ መሆን እንደሚኖርባቸው ያስታውሳሉ።     የከተማ ዕቅድ እና ቅየሳ አመጣጥና ዕድገት በአንድ ውስን…

የራያ ሕዝብ የመብት እና የስተዳደር ጥያቄ (ክፍል ሦስት)

ስለ ራያ ሕዝብ አሰፋፈር፣ ከሌሎች ሕዝቦች ጋር ያደረገውን ውሕደት እና የወረሴህ ስር ወመንግሥት አመሠራረት እንዲሁም የራያ ሕዝብ ከዐጤ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት እስከ ዐፄ ኃይለ ሥላሴ ድረስ ያለፈበትን የታሪክ ጉዞ፣ ብሎም የራያ “ቀዳማይ” የሚባለው የወያኔ አመፅ ራያን ለሁለት እንዲከፈል እንዳደረገው ያስነበቡን…

የራያ ሕዝብ ታሪክ፣ የመብት እና የአስተዳደር ጥያቄ (ክፍል ሁለት)

በክፍል አንድ መጣጥፋቸው ብሩክ ሲሳይ ስለ ራያ ሕዝብ አሰፋፈር፣ ሌሎች ሕዝቦች ጋር ያደረገውን ውሕደት እና የወረሴህ ስርወ መንግሥት አመሠራረት አስነብበውን ነበር። በዚህ ክፍል የራያ ሕዝብ ከዐጤ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት እስከ ዐፄ ኃይለሥላሴ ድረስ ያለፈበትን የታሪክ ጉዞ የወያኔ አመፅ የሚባለውን የገበሬዎች…

የራያ ሕዝብ ታሪክ፣ የመብት እና የአስተዳደር ጥያቄ ዳሰሳ (ክፍል አንድ)

በራያ አካባቢ ማንነትን መሠረት ያደረጉ ተቃውሞዎች እና ግጭቶች ደጋግመው ይነሳሉ፡፡ የጥያቄዎቹ ታሪካዊ መሠረት እና ወቅታዊ አጀንዳ ምንድን ነው? ብሩክ ሲሳይ ከሕዝቡ ጋር ባለው መስተጋብራዊ ዕውቀት ያፈራውን፣ በታሪክ ሰነዶች ላይ ከተከተበው ጋር እያመሳከረ በተከታታይ እንደሚከተለው ያስነብበናል፡፡     የኢትዮጵያ ሕዝቦች በልዩ…

error: Content is protected !!