የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ከተናጋሪው አንደበት

“ሰላምንና አንድነትን ለማረጋገጥ ጉልበትን እንደ አማራጭ መውሰድ ሳይሆን በውይይት መፍታት ይገባል”

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ቅጽ 4 ቁጥር 185 ግንቦት 13 2014

“ህብረ ብሔራዊው ፌደራሊዝም ለኢትዮጵያ ተመራጭ ነው”

ኃይለ ኢየሱስ ታዬ(ዶ/ር) የፌዴራሊዝም ባለሙያ ምንጭ፡- ባላገሩ ቲቪ ቅጽ 4 ቁጥር 184 ግንቦት 6 2014

“የኢትዮጵያ አንድነትና የሕዝብ ደኅንነት ቀይ መስመር መሆናቸውን ሁሉም መገንዘብ አለበት!”

የተከበሩ ክርስቲያን ታደለ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ምንጭ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ቅጽ 4 ቁጥር 183 ሚያዝያ 29 2014

“ኢትዮጵያዊነት የምንለው ብዙዎች አስተዋጽዖ አድርገው የፈጠሩት ትልቅ ቀለም ነው”

ዓለማየሁ ዋሴ ደራሲና ተመራማሪ(ዶ/ር) ምንጭ፡- ፋና ቲቪ ቅጽ 4 ቁጥር 181 ሚያዝያ 15 2014

“የፐብሊክ ዲፕሎማሲው በአገሪቱ የተደቀነውን ዓለም አቀፍ ጫና ለመቋቋም ወሳኝ ነው”

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ምንጭ፡- አዲስ ዘመን ቅጽ 4 ቁጥር 179 ሚያዝያ 1 2014

“ከሕብረተሰቡ ጋር በመሆን አሸባሪው ሸኔን እናስወግዳለን”

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ምንጭ፡ አዲስ ዘመን ቅጽ 4 ቁጥር 177 መጋቢት 17 2014

ገዱ አንዳርጋቸው

ገዱ አንዳርጋቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ምንጭ፡- ምንጭ፡ ዋልታ ቲቪ ቅጽ 4 ቁጥር 175 መጋቢት 3 2014

ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጅግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ምንጭ፡- ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተናገሩት ቅጽ 4 ቁጥር 174 የካቲት 26 2014

“ድርድር ብዬ የማስበው ብሔራዊ ምክክሩን ነው”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምንጭ፡- ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተናገሩት ቅጽ 4 ቁጥር 173 የካቲት 19 2014

“ዴሞክራሲያዊ መሪ ሊኖረን ይገባል”

አልማው ክፍሌ(ዶ/ር) የሕግና የታሪክ መምህር ምንጭ፡- ኢቢሲ ቅጽ 4 ቁጥር 171 የካቲት 5 2014

“የአጎዋ የተጠቃሚነት ዕድል እንዲመለስ ጥረት እያደረግን ስለሆነ በቅርቡ ቸር ወሬ እንሰማለን ብዬ እጠብቃለሁ”

ብሩክ ኃይሉ (ፕሮፌሰር) የኖርዝ ካሮላይና ስቴት ዩኒቨርሲቲ መምህር ምንጭ፡- ሪፖርተር ቅጽ 4 ቁጥር 170 ጥር 28 2014

“አገራዊ ምክክሩ ውጤታማ እንዲሆን የሌሎች አገራት ስኬት ተሞክሮ መገግበር ያስፈልጋል” ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ ምንጭ፡- አዲስ ዘመን

ጀነራል አበባው ታደሰ

“ምዕራፍ አንድ ጨርሰናል፣ ስለዚህ ምዕራፍ አንድ ጨርሰናል ማለት ቃል በቃል ምዕራፍ ኹለት አለ ማለት ነው” ጀነራል አበባው ታደሰ የመከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ ምንጭ፡- ፋና ቲቪ ቅጽ 4 ቁጥር 168 ጥር 14 2014

ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ የሰሜን ወሎና የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች አገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ምንጭ፡- ሪፖርተር ቅጽ 4 ቁጥር 167 ጥር 7 2014

error: Content is protected !!