የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ማረፊያ – 10ቱ

10 በ2020 ኢትዮጵያ ከአሜሪካ እርዳታ ያገኘችባቸው ዘርፎች

ምንጭ፡- ፎሪን አሲስታንስ (2020) እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አዳጊ ተርታ የተጻፉ ደሃ አገራት፣ እርዳታ እና ብድር ቀላል የማይባል ወጪአቸውን ይሸፍንላቸዋል። በተለይም እርዳታን ስንመለከት፣ በልጽገዋል ከሚባ አገራት ቀላል የማይባሉ እርዳታዎች ባህር አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ። ከአደጉ አገራት ወደ ደሃ አገራት ሚላከው የእርዳታ…

10 ከፍተኛ የነዳጅ ፍጆታ ያላቸው አገራት

ምንጭ፡- ወርልዶ ሜትር (2022) ነዳጅ መሠረታዊ የኃይል ምንጭ በመሆን የምትክ ያለህ እየተባለ የሚደከምለት ነው። የኤሌክትሪክ መኪና፣ በፀሐይ ኃይል የሚሠሩ መሣሪያዎች ወዘተ ይህን ፍጆታ ለመቀነስ ነው እየታሰሱና እየተተገበሩ፣ ወደ ተግባር መውረዳቸውም ዜና ሆኖ እንደ ትልቅ ነገር እየተወራ ያለው። ወርልዶ ሜትር የተባለ…

10 በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ያሏቸው አገራት

ምንጭ፡- ቤዚክ ፕላኔት (2021) ወጣትና ወደ ሥራ ለመሰማራት በእውቀትም በአቅምም ዝግጁ የሆነ ትውልድ የሚወጣው ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወይም ከዩኒቨርሲቲዎች እንደሆነ ይታመናል። ለዚህም ነው አገራት በጥራትም በብዛትም ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ለመሥራት ደፋ ቀና የሚሉት። በተለይ ትምህርትን ከመደበኛና አንደኛ ደረጃ ጀምሮ የማስፋፋት ሥራ…

10 ኢትዮጵያ ወደሐገር ውስጥ የምታስገባቸው ከፍተኛ ምርቶች

ምንጭ፡- ወርልድስ ቶፕ ኤክስፖርትስ ወርልድስ ቶፕ ኤክስፖርትስ ኢትዮጵያ ወደአገሯ ያስገባችውን የ2020 መረጃ ተመርኩዞ ከፍተኛ ወጪ የወጣባቸው ያላቸውን 10ሩን ምርቶች በቅደም ተከተል አስቀምጧል። ከላይ የተዘረዘሩት 10 ምርቶች ወደኢትዮጵያ ከገቡ አጠቃላይ ሸቀጦች 69.9 በመቶ የሚሆኑትን ብቻ የሚሸፍኑ ናቸው። ወደ ሐገር ውስጥ ከገቡት…

10 በእንቁላል ምርት ቀዳሚ አገራት

ምንጭ፡- ስታቲስታ (2020) በዓል ሲዳረስ ይልቁንም ጾም ወቅት አልፎ የፍስክ ሰሞን ሲገባ፣ ገበያው ላይ ተፈላጊ ከሚሆኑ ምርቶች መካከል እንቁላል አንዱ ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ የፈረንጅ እንዲሁም የአበሻ ተብሎ ኹለት የዶሮ እንቁላል ዓይነት ሲቀርብ፣ በአውሮፓ አገራት ከዚህም ባሻገር የዶሮ ብቻ ያልሆኑና የተለያየ…

10 የኬሚካል ማዳበሪያ ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ አገራት

ምንጭ፡- ስታቲስታ (2020) ዓለም ሥልጣኔን ተዋወቅሁ ባለች ማግስት ከተፈጥሮ ‹የሚስተካከሉ› ሰው ሠራሽ ግኝቶችን ጥቅም ላይ ለማዋል ደፋ ቀና ሲባል ነበር። የተሳካ ይመስላል፤ ግን ያስከፈለውና የሚያስከፍለው ዋጋ ቀላል አይደለም። የተፈጥሮን ማዳበሪያ ጣጥለው የኬሚካሉ ላይ ጥገኛ የሆኑ የእርሻ መሬቶችና አርሰው አደሮችም አሁን…

10 ነዳጅ በቅናሽ ዋጋ የሚገኝባቸው አገራት

ምንጭ፡- ኢቫንስ ሀልሻው (2021) የነዳጅ ዋጋ በተለያየ ምክንያት ደጋግሞ ለውጦችን ያሳያል። በዚህ የዋጋ ለውጥ ውሰጥ ግን የዋጋ መጨመር እንጂ መቀነስ ተሰምቶ አያውቅም። አንዳንድ አገራት ታድያ፣ ነዳጅ ከሚገመተው በላይ ዋጋው ዝቅ ያለ ሊሆን ይችላል። ኢቫንስ ሀልሻው የተባለ ገጽ ግሎባል-ፔትሮል-ፕራይዝን ጠቅሶ ባስነበበው…

10ቱ ኦስካር ያሸነፉ ጥቁር አሜሪካዊ የፊልም ባለሞያዎች

ምንጭ፡- ባዮግራፊ (2021) በ12ኛው የአካዳሚ አዋርድ ላይ ነበር፣ በአውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ1940። በኦስካር ታሪክ የመጀመሪያ ጥቁር አሜሪካዊት በምርጥ ረዳት ተዋናይነት አሸናፊ ሆነች። ፊልሙ ‹Gone with the wind› የሚል ርዕስ ያለው ሲሆን፣ በረዳት ተዋናይነት ያሸነፈችው ሄይቲ ማክዳንኤል ናት። አሸናፊዋ ታድያ ግን…

10 ከፍተኛ ሰንዴ አምራች አገራት

ምንጭ፡- ስታቲስታ 2021/22 የሩስያ እና ዩክሬንን ጦርነት ተከትሎ ዓለም ጦሱ እንደሚተርፋትና እንደማይቀርላት ያጣችው አይመስልም። ይህም በአዳጊ አገራት እንደሚከፋ ከወዲሁ ብዙዎች ሥጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። ይልቁንም የስንዴ ዕጥረት መከሰቱ አይቀሬ ነው ተብሏል። የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ የዓለም አገራትን ድጋፍ የሚፈልጉ እንደ ኢትዮጵያ…

10 ትልልቅ የዓለማችን የዘይት አምራች ኩባንያዎች

ምንጭ፡- ያሁ ፋይናንስ 2020 ያሁ ፋናንስ የተሰኘው ድረ ገፅ ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው ከላይ የተዘረዘሩት በአለም ትልልቅ የዘይት አምራች ኩባንያዎች ናቸው። ከእነዚህም የዘይት አምራች ድርጅቶች መካከል የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘው የአሜሪካ ዘይት አርቸር ዳንኤልስ ሲሆን፤ ከዚህም በመቀጠል ካርጌል አግሪኮላ የተሰኘው የብራዚሉ…

10 ምርጥ ለሴቶች የሚመቹ አገራት

ምንጭ፡- ግሲኢኦ ወርልድ 2021 በዓለማችን ላይ ከሚገኙ አገራት ለሴት ልጆች ምቹ የትኞቹ ናቸው በሚል በተካሄደ ጥናት ምርጥ ተባሉትን አገራት መለየት ተችሏል። ሲኢኦ ወርልድ መፅሄት ላይ ከተዘረዘሩት 10 ለሴቶች የሚስማሙ አገራት ቀዳሚውን የያዙት የስካንዲቪያን አገራት በመባል የሚታወቁት የሰሜን አውሮፓ አገራት ናቸው።…

10 ምርጥ በዓለማችን የሚገኙ አምራች አገሮች

ምንጭ፡- ግሎባል አፕ ሳይድ 2021 በዓለማችን ላይ በማንፋክቸሪንግ ምርት ከሚታወቁት በርካታ አገሮች የ2021 ምርጥ 10ዎቹ ተለይተዋል፡፡ ግሎባል አፕ ሳይድ የተሰኛው ድረ ገጽ በ2021 ያጠናቀረው ዳሰሳ እንደሚያሳየው ከሆነ፤ ከላይ ከተዘረዘሩት 10 አምራች አገራት መካከል ቻይና የመጀመሪያውን ደረጃ ይዛለች፡፡ ከቻይና በመቀጠልም ዩናይትድ…

10 ብዙ ጎብኚ ያላቸው የዓለም አገራት

ምንጭ፤ ዋን ስቴፕ ፎር ዋርድ (2021) በዓለማችን ያሉ ሰዎች በተለያዩ አገሮች የሚገኙ ቦታዎችን ለመጎብኘት ከአንዱ ወደ ሌላኛው አገር ሲተሙ ይስተዋላሉ። ለጉዟቸው ዋነኛ ምክንያትም በሚኖሩበት አካባቢ የሌሉና በሌላ ቦታ ያሉ ማራኪ ቦታዎችን ለማወቅ፤ ለመዝናናትና ለመሳሰሉት ዓላማ ነው። ዋን ስቴፕ ፎር ዋርድ…

10 የአለማችን ረጅም ወንዞች

ምንጭ፤ቢንግ (2021) ቢንግ የተሰኘው ድረ ገጽ በ2021 ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው፤ ከላይ የተዘረዘሩት ወንዞች በዓለማችን ውስጥ በርዝመታቸው ከአንድ እስከ አስረኛ ያለውን ደረጃ የያዙ ናቸው። ከእነዚህም መካከል ስድስት ሺሕ 695 ርዝመት ያለው የናይል ወንዝ የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘ ሲሆን፤ ከናይል በመቀልም ከአስሩ…

10 ምርጥ በዓለማችን የሚገኙ ግዙፍ እንስሳት

ምንጭ፤ ኢን አኒማል (2021) ኢን አኒማልስ የተሰኘው ድረ ገጽ በ2021 ይፋ ያደረገው መረጃ እንደሚያሳየው፤ ከላይ የተዘረዘሩት የእንስሳት አይነቶች በዓለማችን ውስጥ በግዙፍነታቸው ከአንድ እስከ አስረኛ ያለው ደረጃ የያዙ ናቸው። ከእነዚህም መካከል በውቅያኖስ ውስጥ የሚኖረው እና 190 ቶን ክብደት ያለው አሳ ነባሪ…

10 ግዙፍ በዓለማችን የሚገኙ ግድቦች

ምንጭ፤ ዊ – ዲጅታል መጋዚን (2021) ዊ-ዲጂታል መጋዚን ተሰኘው ድረ – ገጽ በ2021 ይፋ ባደረገው መሰረት ከላይ የተዘረዘሩት በዓለማችን ውስጥ የሚገኙ ታላላቅ ግድቦች ናቸው። በዚህም በዛምቢያ እና በዚምባብዌ መካከል ባለው የዛምቤዚ ወንዝ ላይ የተገነባውና 128 ሜትር ቁመት እንዲሁም 579 ሜትር…

10 ምርጥ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ አገራት

ምንጭ፤ ዘ ሆል ወርልድ (2021) የተፈጥሮም ሆኑ ባህላዊ ቅርሶች በዩኒስኮ እንደሚመዘገቡ ይታወቃል። በመሆኑም ‹‹ዘ ሆል ወርልድ›› የተሰኘው ድረ ገጽ በ2021 ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት፤ ከላይ የተዘረዘሩት አስር አገራት ከፍተኛ የቅርስ ብዛት ያላቸውና በዩኒስኮ መዝገብ ስር የተካተቱ መሆናቸውን ማወቅ ተችሏል። ከእነዚህም…

10 ምርጥና ንጹኅ አካባቢ ያላቸው

ምንጭ፤ ኢምግራንት ኢንቨስት (2021) የቴክኖሎጂ እየተሻሻለ መምጣት ሥራዎችን ለማቀለልና ጉልበትን ለመቆጠብ ቀላል የማይባል ሚና ይጫወታል። ይሁን እንጅ እያንዳንዱ ቁስ ሲፈበረክና ጥቅም ላይ ሲውል ጥሩ ጎን ቢኖረውም መጥፎ ጎንም እንዳለው ይታወቃል። ከእነዚህም መካከል በኢንዱስትሪ መስፋፋት ብዙ ጥቅሞች ቢገኙም፣ በሌላ ጎን ከኢንዱስትሪው…

10 ምርጥ ኢ-ኮሜርስ ገበያ ተጠቃሚ የዓለም አገራት

ምንጭ፤ ቢዝነስ ኮም (2021) በየ ዕለቱ አዳዲስ የኦን ላይን ገበያዎች ብቅ ብቅ ከማለታቸውም አልፈው በሚመሰርቱት ገበያ አዲሰ ምዕራፍ ላይ እየደረሱ ነው። በመሆኑም ከቴክኖሎጀው መዘመን ጋር ተያይዞ የኢ-ኮሜርስ (የኦንላይን) ገበያ በዓለም አቀፍ ደረጃ እያደገ መጥቷል። ቢዝነስ ኮም የተሰኘው ድረ-ገጽ በ2021 ያወጣው…

10 ምርጥ በዓለማችን የሚገኙ ሆቴሎች

ምንጭ፤ ትራቭል ሌዠር 2021 አዲስ ዓመት መቃረቡን ተከትሎ የተለያዩ የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኀን እንዲሁም የዜና አውታሮች የቀደመው ዓመት ምን ተፈጠረ የሚለውን በማንሳት የዓመቱን የምርጦች ዝርዝር ይፋ ማድረጋቸው የተለመደ ነው። በዚህ መሠረት ትራቭል ሌዠር ባወጣው መረጃ፣ የጎብኚዎችን አስተያየት መነሻ አድርጌና ለሦስት ዓመታት…

10ብዙ ጋዜጠኞች የታሰሩባቸው የዓለም አገራት

ምንጭ፡- ሲፒጄ (2021) ሲፒጄ (ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ተሟጋች ድርጅት) ድረ ገጽ በ2021 ባወታው መረጃ መሰረት የጋዜጠኞች መታሰር ከአመት ወደ አመት እየጨመረ መምጣቱን አመላክቷል። በመረጃው መሰረትም ከላይ ከተዘረዘሩት የዓለም አገራት መካከል 50 ጋዜጠኞች በእስር ላይ ይገኙበታል የተባለችው ቻይና የዓለማችን ትልቁ የጋዜጠኞች…

10 የዓለማችን ብዙ ጎብኚ ያላቸው ከተማዎች

ምንጭ፡- ትራቭል ሚድየም (2021) ከተሞች የየራሳቸው ድባብ አላቸው። ይህንንም ከነዋሪዎቻቸው ባህል፣ ታሪክ፣ እምነትና ስርዓት እንዲሁም ከተፈጥሮና መልክዓ ምድራዊ ጸጋ የሚያገኙት ነው። ያንን የከተሞቹን ድባብ ለመቋደስ የሚሹ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ጎብኚዎች ታድያ ወደእነዚህ ከተሞች ጎራ ይላሉ። ትራቭል ሚድየም የተሰኘ የዜና አውታር የ‹ማስተር-ካርድ›…

10 ምርጥ የዓለማችን ፈጣን ባቡሮች

ምንጭ፡- ስታቲስቲካ (2021) የስታቲስቲካ ድረ ገጽ በ2021 ባወጣው መረጃ መሰረት ከላይ የተዘረዘሩት 10 የባቡር አይነቶች በዓለማችን ውስጥ ከሚገኙት ባቡሮች መካከል በጣም ፈጣኖቹ ናቸው፡፡ እያንዳንዳቸው በሰዓት ምን ያክል ኪሎ ሜትር እንደሚጓዙ ተመዝግቦ የተያዘ መሆኑን መረጃው አመላክቷል፡፡ በዚህም መሰረት ኤል ኦ ማግሌቭ…

10 ከፍተኛ የሴቶች ብዛት ያላቸው የዓለም አገራት

ምንጭ፡- ጃግራን ጆሽ 2021 የጃግራን ጆሽ ድረ ገጽ ባወጣው መረጃ ባወጣው መረጃ መሰረት፤ በአሁኑ ጊዜ የዓለም ህዝብ ብዛት በዓለም ዙሪያ በየ ዓመቱ ወደ 90 ሚሊዮን ገደማ ይጨምራል። ይህን ተከትሎም ከ2021 ጀምሮ በዓለም ላይ 7.8 ቢሊዮን ህዝቦች እንደሚኖሩ ነው መረጃው ያመላከተው።…

10 ምርጥ የዓለማችን ትላልቅ የአየር ማረፊያዎች

ምንጭ፡- ኤሮታይም 2021 የኤሮታይምስ ድረ ገጽ በ2021 ባመላከተው መረጃ መሰረት የተሳፋሪዎች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ብዙ አየር ማረፊያዎችን እንዲጨናነቁ አድርጓል። በመሆኑም ሁሉንም አውሮፕላኖች አንድ ቦታ ላይ ለማቆም አስቸጋሪ ሆኖ በመገኘቱ፤ በዓለም ውስጥ የሚገኙ አገሮች አዳዲስ ተርሚናሎችና ማኮብኮቢያዎች ማስፋፋት መጀመራቸውን ኤሮታይምስ ድረ…

10 ከፍተኛ የውልደት መጠን ያላቸው የአፍሪካ አገራት

ምንጭ፡- ስታቲስታ 2021 የስታቲስታ ድረ ገጽ በ2021 ባመላከተው መረጃ መሰረት የወሊድ መጠን ማለት እንድ ሴት የምትወልዳቸው አማካኝ የልጆች ቁጥር ነው። ድረ ገጹ በ2021 ያወጣው መረጃ እንደሚያመላክተው ከሆነ፤ ከላይ የተዘረዘሩት 10 የአፍሪካ አገራት ከፍተኛ የውልደት መጠን ያላቸው ናቸው። ከእንዚህም መካከል ኒጀር…

10 ምርጥ በጣም ውድ መኪናኦዎች

ምንጭ፡- ሞተር .1ኮም 2021 በዓለማችን ውስጥ በየጊዜው በርካታ የመኪና አይነቶች እንደሚፈበረኩ ይነገራል። የሞተር ኮም ድረ ገጽ በ2021 ባወጣው መረጃ እንደመላከተው ከሆነ፤ በዓለማችን ላይ በርካታ የበት መኪናዎች በየ ጊዜው በዘመናዊ መልኩ የሚፈበረኩ ሲሆን፤ ፍጥነታቸውን፤ ምተራቸውን፤ እንዲሁም የአገልግሎት ዘመናቸውን መሰረት በማድረግ በኩል…

10 ምርጥ በማህበራዊ ሚዲያ ብዙ ደጋፊ ያላቸው ተወዳጅ የእግር ኳስ ክለቦች

ምንጭ፡- ፉት ጎል ፕሮ 2021 የእግር ኳስ ክለብን በተመለከተ በርካቶች የስፖርት ቡድንኑን ስም በመጥቀስና በመደገፍ አድናቆጥን ሲሰጡ ይስተዋላሉ። እያንዳንዱ የእግር ኳስ ክለብ ጨዋታ በሚያካሂድበት ወቅትም ደጋፊዎቻቸው ተሰባስበው ጨዋታውን ከ”ሀ” እስከ “ፐ” በመከታተል የሚደግፉት ክለብ ሲያሸንፍ ደስታቸውን በጩኸት መልኩ ሲገልጹ ማየት…

10 ምርጥ በዓለም ውስጥ ከፍተኛ ደመወዝ የተከፈላቸው ዶክተሮች

በዓለማችን ውስጥ ለተለያዩ የሕመም አይነቶች ህክምና የመስጠት ሙያ ያላቸው ዶክተሮች እንዳሉ ይነገራል። ከእነዚህም መካከል ከአዕምሮ ሕመምና በአካል ውስጥ ባሉ አንዳንድ ክፍሎች በሚደርሱ ጉዳቶች፣ የቀዶ ጥገና ህክምና የመስጠት ሙያ ያላቸው ዶክተሮች ከፍተኛ ደመወዝ እንደሚከፈላቸው የዌልዝ ሰርክል ድረ ገጽ በ2021 ያወጣው መረጃ…

10 ምርጥ ንቁ ወታደራዊ ኃይል ያላቸው የዓለም አገሮች

ምንጭ፡-፡- ስታቲስታ 2021 የስታቲስታ ድረ ገጽ በ2021 ባመላከተው መረጃ መሰረት በዩናይትድ ስቴትስና በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ የወታደራዊ ኃይሎች ንቁ ናቸው የሚባሉት የሙሉ ጊዜ ስራቸው የውትድርና ኃይል አካል የሆነ ግለሰቦች ናቸው። በመረጃው እንደተመላከተው ከሆነ፤ የአንድ አገር ጦር ኃይሎች ጥንካሬ የሚወሰነው በሰራተኞቹ ብዛት…

error: Content is protected !!