ሐተታ ዘ ማለዳ
የትግራይ ሰብኣዊ ድጋፍ ጉዳይ
ሐተታ ዘ ማለዳ
ብሔራዊ መግባባት ከምርጫ በፊት?!
ሐተታ ዘ ማለዳ
የኢትዮ- ሱዳን ነገር
ሐተታ ዘ ማለዳ
ቸል የተባለው የመተከል ጉዳይ
ሐተታ ዘ ማለዳ
‹የተንገዋለሉት› የፖለቲካ ፓርቲዎች

የ25 ቢሊዮን ብር ፈገግታ

ፍሬህይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኀሙስ፣ ጥር 13/2013 የድርጅቱን የግማሽ ዓመት ሪፖርት በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኀን በሀያት ሬጀንሲ ሆቴል መግለጫ ሰጥተዋል። ድርጅቱ በ2010 (እ.አ.አ) ከኢትዮጲያ ቴሌኮሚዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን፤ ኢትዮ ቴሌኮም ተብሎ እንደ አዲስ ሲቋቋም ካፒታሉ 40 ቢሊዮን ብር እንደነበር ዋና…

ወቅታዊ

ከአሜሪካ ሰማይ ሥር

በአስገራሚ ሁኔታ ልዕለ ኃያሏን አሜሪካን ለመምራት ዕድል አግኝተው ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት ጎራ ያሉት፤ ከቀናት በፊት የቀድሞው የተባሉት 45ኛው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአጨቃጫቂነት ነበር የሥልጣን ዘመናቸውን ያጠናቀቁት። በአራት ዓመታት ቆይታቸው ከበርቴው ትራምፕ ለአፍታ እንኳን ስለ እርሳቸው ሳይወራ እና በተለያዩ…

ትንታኔ

አሁንም የኮቪድ 19 ጉዳይ ቀልድ አይደለም

ቦታው በአዲስ አበባ ከተማ ነው። ለቀሪው ቤተሰብ ስንል በትክክል ሰፈር እና መንደሩን ከመግለጽ ተቆጥበናል ምክንያቱ ደግሞ ይዘን የቀረብነው ታሪክ በእጅጉ የሚያሳዝን እና የኮቪድ 19 አስከፊውን ገጽታ የሩቅ አገር ታሪክ አለመሆኑን የሚያስጨብጥ ስለሚሆን በቴሌቪዥን መስኮት ብቻ አይተነው የምናልፈው ሳይን ጉያችን ውስጥ…

የትምህርት ቤቶች ዳግም መከፈት

የትምህርቱ ዘርፍ የተማረ ትውልድን በማፍራትና በተለያዩ ዘርፎች ችግር ፈቺ የሆነ ትውልድን ለመፍጠር ያለው ሚና ቀላል የሚባል እንዳለሆነ መናገር ይቻለል። ከዚህ በተጨማሪም የተማሪዎች እንቀስቃሴ በራሱ አንዱ የአዲስ አበባ ድምቀት መሆኑን ለወትሮው ጭርታና ዝምታ የሚታይባቸው አካባቢዎች ዛሬ ላይ ምስክር ናቸው ማለት ይቻላል።…

ርዕሰ አንቀፅ

ከሚዲያ የራቀው ለሚዲያ ይቅረብ!!

ከሕዝብ የሚደበቁ ጉዳዮች መጠናቸው ይለያይ እንደሆነ እንጂ በየትኛውም የመንግሥት ስርዓት ላይ መከሰታቸው ግልጽ ነው፤ የሚጠበቅም ነው። ይሁን እንጂ በአንዳንድ መንግሥታት ላይ ደግሞ በእርግጥም ከሕዝብ የሚደበቁት ጉዳዮች ብዛት ምናልባትም ሕዝቡ በመንግስት በኩል ምን እየተደረገ እንዳለ እስካለማወቅ ድረስ የሚዘልቅም ድብቅነት ይስተዋላል። ሕዝብን…

ከምርጫ በፊት አገር ትቅደም!!

ምርጫን በአግባቡ ጊዜውን በጠበቀ እና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ ማካሔድ አንደኛው የዲሞክራሲያዊ መንግሥት መገለጫ ነው። ይህ ዲሞክራሲያዊ መንግሥት ምርጫን እና የምርጫን ጊዜ ይፋ አድርጎ አስገዳጅ እና አገርን አደጋ ላይ ሊጥል የሚችል ችግር ሲገጥመው እና ሊገጥም ይችላል ብሎ ሲያስብም በምርጫ ማካሔድ ላይ…

ሐተታ ዘ ማለዳ

የትግራይ ሰብኣዊ ድጋፍ ጉዳይ

በሰሜናዊ የአገራችን ክፍል የሕግ ማስከበሩ ሂደት ከተጠናቀቀ ወዲህ ምግብ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች እና የሕክምና አቅርቦቶችን የያዘ የሰብዓዊ ድጋፍ በትግራይ ክልል ለሚገኙ 1.8 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ደርሷል በማለት መንግሥት ተናግሯል። በአጠቃላይ በክልሉ 2.5 ሚሊዮን እርዳታ ፈላጊዎች አሉ ቢልም ዓለም ዓቀፍ ተቋማት…

ብሔራዊ መግባባት ከምርጫ በፊት?!

የብሔራዊ መግባባትን አስፈላጊነት ከብዙ ዓመታት ጀምሮ ሲወተወት ቢቆይም እንደ አገር ቁጭ ብሎ በመነጋገር መሰረታዊ የሆኑ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተነጋግሮ ዲሞክራሲያዊ አገር መገንባት አልተቻለም፡፡ አገር ለመገንባት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ሳንግባባ ለ 5 ጊዜያት ምርጫ ብናከናውንም ፍሬ ቢስ ከመሆን ሳያልፍ ሌላ ምርጫ…

የኢትዮ- ሱዳን ነገር

በኢትዮጵያ የተካሄደውን የሕግ ማስከበር እርምጃ ተከትሎ ሱዳን ፤የሚታወቀውን ግን ያልተከለለውን ድንበር እስከ 40 ኪሎ ሜትር ጥሳ በመግባት ነዋሪዎችን አፈናቅላለች። ጉዳዩ ከዚህ በፊት ከነበረው መጎሻሸም በጠባዩ የተለይ እንደሆነ እና ኢትዮጵያም ከጀርባ የውጪ ኃይሎች ከፍተኛ ግፊት እንዳለበት ተናግራለች።ከሰሞኑ በተከታታይ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር…

አንደበት

“ዐቢይ ወደ ሥልጣን ሲመጣ ብሔርተኛነት እና ኢትዮጵያዊነት እኩል ተፋጠጡ። ኢትዮጵያዊነት የፖለቲካ ሥራ አቆመ፤ ዘረኝነት ግን የፖለቲካውን ሥራ ቀጠለ”

ብርሃነ መዋ የኢትዮጵያ እና የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤቶች የቀድሞ ፕሬዘዳንት ናቸው። የደርግ መንግሥት በ1981 ላይ ያወጀውን የቅይጥ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ተከትሎ ከአጋሮቻቸው ጋር በመሆን ባቋቋሙት የግል ኢንዱስትሪዎች ማኅበርም ሆነ ንቁ ተሳታፊና አመራር በነበሩበት የንግድ ምክር ቤቶች በርካታ የነጋዴው ማኅበረሰብ መብቶች…

“የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ክልሎችን ፈጥሯል እንጂ ክልሎችን ለሰዎች አልሰጠም”

ተክለሚካኤል አበበ በ1990ዎቹ የመጀመሪያ ዓመታት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት ፕሬዘዳንት ነበር።  ውልደት እና እድገቱ በነገሌ ቦረና ሲሆን፤ ከአገሪቱ ሁሉም አካባቢዎች ከተሰባሰቡ ሰዎች ጋር በወታደራዊ ካምፕ ውስጥ መሆኑ የሚናገረው ተክለሚካኤል፥ ይህም የአገር ፍቅር ኖሮት እንዲያድግ መሰረት እንደሆነው ይናገራል። ተክለሚካኤል በ1990 ወደ…

“እየተፈጠሩ ያሉት ክስተቶች በ50 ዓመት ታሪክ ውስጥ ሆነው የማያውቁ ናቸው ምትኩ ካሳ የብሔራዊ አደጋ እና ስጋት ኮሚሽን ኮሚሽነር

ምትኩ ካሳ የብሔራዊ አደጋ እና ስጋት ኮሚሽን ኮሚሽነር ናቸው፡፡መሥሪያ ቤቱን ከ 2015 ጀምሮ በኀላፊነት በመምራት ላይ ናቸው፡፡ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት በሚባለው መዋቅር ከ1966 ድርቅ በኋላ የዕርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ከሚባልበት ጊዜ ጀምሮ የተቋቋመ ነው፡፡ በአገራችን ሰሜናዊ ክፍል የደረሰው የድርቅ አደጋን…

ማህበረ ፖለቲካ

በብሔሮች እኩልነት ሰበብ ሸዋን ማፍረስ?!

ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ ለብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት ታግያለሁ ቢልም በተግባር ያልተገለጠ ነበር የሚሉት አዲሱ ደረሰ፥ በተለይ በኦሮሞ እና በአማራ ማኅበረሰብ መካከል አለመተማማን እንዲኖር ከማድረግ ባሻገር አጋር የሚላቸውን ደግሞ ሌሎቹን ከሥልጣን ያገለለ ስርዓት አንብሮ ማለፉን ማስረጃዎችን በማጣቀስ በመጣጥፋቸው አስታውሰዋል። ድኅረ ሕወሓት፥ በተለይ…

ኢትዮጵያን ከብቸኛ አውራ ከተማ ባለቤትነት ማላቀቅ

ከአዲስ አበባ ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የልዩ ጥቅምና ባለቤትነት ጥያቄ መነሻ በማድረግ ጉዳዮን በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው አጠቃላይ የከተሞች ዕድገት ጋር ያቆራኙት ሳምሶን ኃይሉ፥ መፍትሔው በርካታዎቹ ትናንሽ ከተሞች ያላቸውን እምቅ ሀብት መሰረት በማድረግ ወደ ሰፋፊ ከተማነት ማሳደግ ነው ሲሉ ይሞግታሉ። (በድጋሜ የታተመ)…

“እኔን ይወክለኛል”

በማኅበራዊ ኑሮ የተፈጠረውን የማዕረግ ተዋረድ ወንዶችን ከበላይ ሴቶችን ከታች አስቀምጧል። ይህም በዘመናት ሒደት የተገነባው የተዋረድ ስርዓት ከላይ ላለው ያለድካም ሲያደላ፤ ከታች ላስቀመጠው በአንጻሩ የሚነፍግ፤ በጥቅሉ የተዛባ የኃይል ሚዛን ፈጥሯል። ‹‹እኔን ይወክለኛል›› የሚሉት በፍቃዱ ኃይሉ፣ በራስ ጥረት ሳይሆን በማዕረግ ተዋረዱ ተጠቃሚ…

ምጣኔ ሐብት

የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ግል ማዘዋወር ጥሞና ያስፈልገዋል

በኢትዮጵያ ውስጥ ከመጣው የፖለቲካ ለውጥ ጋር ተያይዞ፥ የዐቢይ አሕመድ መንግሥት በምጣኔ ሀብት በኩል ሊወስዳቸው ካሰባቸው እርምጃዎች መካከል አንዱና በአማካሪ ቡድን በማስጠናት ላይ የሚገኘው የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ማዘዋወርን በተመለከተ ይገኝበታል። የምጣኔ ሀብት ምሁሩ ዓለማየሁ ገዳ…

ግብርን ለማሰባስብ ከዘመቻ ይልቅ ትክክለኛ ፖሊሲና ፍትሐዊ አተገባበር

ኢትዮጵያ ከግብር የሚሰበሰበውን መጠን ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገች ያለችውን ዘመቻ የግብሩን መሰረት ከማስፋት ይልቅ የግብር መጠንን በማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን ሳምሶን ኃይሉ ይተቻሉ። እንደዚህ ዓይነት አካሔድ የንግድና መዋዕለ ነዋይ ፍሰት መቀዛቀዝ ብሎም የምጣኔ ሀብት ዕድገት መቀነስ ሊያስከትል ስለሚችል ትክክለኛ ፖሊሲ…

ኢትዮጵያን ከብቸኛ አውራ ከተማ ባለቤትነት ማላቀቅ

ከአዲስ አበባ ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የልዩ ጥቅምና ባለቤትነት ጥያቄ መነሻ በማድረግ ጉዳዮን በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው አጠቃላይ የከተሞች ዕድገት ጋር ያቆራኙት ሳምሶን ኃይሉ፥ መፍትሔው በርካታዎቹ ትናንሽ ከተሞች ያላቸውን እምቅ ሀብት መሰረት በማድረግ ወደ ሰፋፊ ከተማነት ማሳደግ ነው ሲሉ ይሞግታሉ።   ዘግይቶ…

10 የዓለማችን የአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚ አገራት

ምንጭ፡- ቬሪ ዌል ማይንድ (Very well Mind) በ2020 በሕገ ወጥ መንገድ የአደንዛዥ ዕፅን የሚጠቀሙ የዓለማችን አገራት ዝርዝር ይፋ ወጥቷል። እንደ ቬሪ ዌል ማይንድ ድረ ገጽ ሪፖርት ከሆነም አሜሪካ ቀዳዊን ደረጃ ይዛለች። ግሪን ላንድ እና ሞንጎሊያ ደግሞ የኹለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን…

ዕፅ፣ ዴሞክራሲ እና ደኅንነት

የኔዘርላንድ የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ ተቋም (NIMD) “Drugs, Democracy and Security” በሚል ርዕስ የተደራጁ ወንጀሎች በላቲን አሜሪካ የፖለቲካ ስርዓት ላይ የሚያሳድሩትን ተፅዕኖ የሚዳስስ ጥናታዊ መጽሐፍ እ.ኤ.አ. በ2011 አሳትሟል። በመጽሐፉ የመጀመሪያ ምዕራፍ የተዳሰሰው የተደራጁ ወንጀሎች እንዴት እንዳደጉ እና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እንቅፋት…

የራስን ዕድል በራስ መወሰን

በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የአንቀጽ 39ን ያህል አወዛጋቢ አንቀጽ የለም። “የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከ መገንጠል”። አሁን በኢትዮጵያ የፖለቲካ ተዋስኦ ውስጥ የራስን ዕድል በራስ መወሰን የሚለውን ብዙ ሰዎች የሚረዱት የአስተዳደር ጉዳይ ሳይሆን የመገንጠል ጉዳይ አድርገው ነው። “እስከ መገንጠል” የሚለው ቃል የራስን…

የሥልጣን ክፍፍል ነገር

የፌዴራሊዝም ዋነኛ መርሕ የመንግሥት ሥልጣንን ያልተማከለ ማድረግ ነው። ይህም “የወል እና የተናጠል አመራር” (‘ሰልፍ ኤንድ ሼርድ ሩል’) በተባለ መንገድ ይፈፀማል። የጋራ አመራሩ በፌዴራል መንግሥቱ አማካይነት የሚከናወን ሲሆን፥ የተናጠል አመራሩ ደግሞ በክልል መንግሥታቱ አማካይነት የሚፈፀም ነው። የሥልጣን ክፍፍሉ እና ኢ-ማዕከላዊነት ወደታችኛው…

ሲቄ

የመጀመሪያዋ!

በአገራችን ‹የመጀመሪያ› የሚለው ቃል ተወዳጅ መሆኑን ጸሐፍት በትችት ይናገራሉ። በጽሑፍ ሥራዎቹ ‹መጽሐፍ አያስከድንም› ብንል የማይበዛበት፤ ገጣሚና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም በአንድ ወጉ ላይ ‹ለቤተሰቤ ኹለተኛ ልጅ በመሆን የመጀመሪያ ነኝ› በሚል ሐረግ ለ‹መጀመሪያ› ያለንን አመለካከት ታዝቦ አስታዝቦናል። ግን ቢሆንስ ምን ክፋት አለው?…

Related news

አለምዓቀፍ

የ16 ዓመቷ ታዳጊ በፌስቡክ ጨረታ ተዳረች

ፌስቡክ በደቡብ ሱዳን የሚገኙ አንድ ሰው በማኅበራዊው ድረገጹ አንዲት የ16 ዓመት ታዳጊ ልጅን አጫርተው ሲሸጡ ምንም እርምጃ ስላልወሰደ ወቀሳ ደርሶበታል። ሰውየው ልጅቷን ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበልኝ ሰው እድራለሁ ብለው በፌስቡክ ገጻቸው ጽፈው 5 ሰዎች የተሳተፉበት ጨረታ ተካሒዷል ብሎ ሲ.ኤን.ኤን ዘግቧል። ባለፈው…

በየመን 85 ሺህ ሕጻናት በረሃብ ሞተዋል

14 ሚሊዮን የመናዊያን ለረሃብ እየተጋለጡ ነው በአስከፊ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ በምትገኘው የመን በሦስት ዓመት ውስጥ 85 ሺህ የሚጠጉ ሕጻናት በረሃብ ምክንያት ሕወታቸውን እንዳጡ ተገለጸ፡፡ የሕጻናት አድን ድርጅት (ሴቭ ዘ ቺልድረን) የተባሩት መንግሰታትን መረጃ ተንትኖ ያወጣው ሪፖርት እንዳመላከተው ከአውሮፓዊኑ ሚያዚያ…

የካሾግጂ ግድያ የአሜሪካና ሳዑዲ ግንኙነትን አያሻክርም ተባለ

• የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሳዑዲ አረቢያ ያላቸውን ግንኙነት ጠንካራ መሆኑን ጠቁመዋል የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ፣ ኅዳር 11/2011 በሰጡት ይፋዊ ምላሽ አሜሪካ ከሳዑዲ አረቢያ ጋር ያላትን አጋርነት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቀዋል። ሲ ኤን ኤንን ጨምሮ ሌሎች የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት…

የአፍሪካ ቀንድ ቅርምት እና ኢትዮጵያ

መረጋጋት የተሳነው የአፍሪካ ቀንድ ከምዕራባውያን አገራት፣ እስከ መካከለኛው ምሥራቅ እና የሩቅ ምሥራቅ አገራት ለጦር ቀጠናነት እየተሻሙበት ነው፡፡ ለመሆኑ የዚህ ሁሉ መነሻ እና መድረሻ ምንድን ነው?በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች የእህት መጽሔታችን ‹ኢትዮጰያን ቢዝነስ ሪቪው› ዋና አዘጋጅ ሳምሶን ብርሃኔ ያጠናቀረውን ጽሑፍ ለአዲስ ማለዳ…

ህግና-ፍትህ

የመንግሥት አስተዳደር ሥርዓት በአዲስ ምዕራፍ፤ የመመሪያዎች አወጣጥን በሕግ መግራት!

በኢትዮጵያ የአስተዳደር ተቋማት መመሪያዎች የሚጸድቁና የሚተገበሩበት መደበኛ ሂደት አልነበረም። የሚወጡ መመሪያዎችም ተደራሽነታቸው ከቁጥር የሚገባ ባለመሆኑ ዓላማቸውን ሳያሳኩ ይልቁንም ከወጡበት አዋጅ ጋር የሚጣረሱ፣ ዜጎች ለመብት ረገጣና በደል እንዲዳረጉ ሰበብ ሆነዋል። አዲሱ የፌዴራል የአስተዳደር ሥነሥርዓት አዋጅ ግን ይህን ሙሉ ለሙሉ ሊለውጥ ይችላል…

ትውልዳዊ ዕይታ፡ የፍትህ ስርዓት ለውጡን ‹ባልተሳካላቸው› የለውጥ አራማጆች ትከሻ ላይ ማቆም

በኢትዮጵያ የማኅበራዊ ለውጥ ይልቁንም በሕግና ፍትህ ስርዓት ለውጥ ታሪክ ውስጥ የተከፈሉት መስዋዕትነቶች ግብ ላይ አልደረሱም የሚለው እይታ እውነታ ላይ የተመሠረተ ቢሆንም፣ የተጋነነ እና ሙሉ እውነታን የማያሳይ ነው የሚሉት አባድር መሐመድ እና ፋሲካ ዓለሙ፣ በዚህ ጽሑፉ በአገሪቱ የሕግ ስርዓት ታሪክ ውስጥ…

ለማህበራዊ ለውጥ የሚሰራ፤ ቤተሰብን ማዕከል ያደረገ አዲስ መፅሄት እነሆ በገበያ ላይ!

ለማህበራዊ ለውጥ የሚሰራ፤ ቤተሰብን ማዕከል ያደረገ አዲስ መፅሄት እነሆ በገበያ ላይ! አዲስ ማለዳ መፅሄት በይዘቱ ብዝሃነት እና ጥራት፣ በምስል ቅንብር ደረጃው ላቅ ያለ፣ በከፍተኛ የህትመት ጥራት ወደ ገበያ የመጣ ያለ እድሜ ገደብ የሚነበብ የቤተሰብ መፅሄት! አዲስ ማለዳ መፅሄትን ከመላው ቤተሰብዎ…

አሜሪካዊያን ከ200 ዓመት በፊት እኛ አሁን የደረስንበት አደባባይ ላይ

‘የጀግንነት አርአያዎች’ በሚል ርዕስ በጆን ኤፍ ኬኔዲ ተጽፎ የነበረው የተሻገር ውቤ ትርጉም መጽሐፍ የአሜሪካን ፌዴሬሽን አንድ ላይ ለመጠበቅ ስለተደረጉ ተጋድሎዎች እንደሚተርክ የሚነግሩን ብርሃኑ ሰሙ፥ እኛም እየገጠመን ያለው ፈተና እነርሱ ከኹለት ምዕተ ዓመታት በፊት የገጠማቸው ፈተና ነው ይላሉ።     አሜሪካዊያን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com