የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ማኅበረ ፖለቲካ

በ‹#በቃ!› ንቅናቄ እሴቶቻችንንም እንጠብቃቸው!

ተፈጥሮና ሥነ ምኅዳር በብዝኀነት ላይ ሊኖራቸው ከሚችለው ቀጥተኛ ተጽእኖ ባሻገር፣ የሰዎች አመለካከትና ማኅበራዊ ስሪት የዓለም የብዝኀነት ምክንያት እንደሆነ ይታመናል። እንጂ በሐይማኖትም ሆነ በዝግተ ለውጥ የሰው ልጅ መነሻው አንድ እንደሆነ ግልጽ ነው። ይህ ማለት ዜጎች በየአገራቸው ባገነኗቸው እሴቶችና አመለካከቶች ይገነባሉ ማለት…

ንጉሥ ዳዊት ያፈሰሰው ውኃ!

ኢትዮጵያ ስለነጻነቷ ሲባል በተለያየ ዘመን ውድ የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት የተከፈለላት፣ ስለልጆቿ በደኅና መኖርም አባቶች የተሰዉላት አገር ናት። በመስዋዕትነት ተገኝቶ የተሰጠ ስጦታ በክብር ሊያዝ እንደሚገባ፣ ኢትዮጵያን የሚረከብ ትውልድም እንዲያ ያለ አደራን ይቀበላል። አሁን ያለውና ተከታዩ ትውልድም፣ አገሩ ላይ በነጻነትና በደኅና…

በብሔሮች እኩልነት ሰበብ ሸዋን ማፍረስ?!

ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ ለብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት ታግያለሁ ቢልም በተግባር ያልተገለጠ ነበር የሚሉት አዲሱ ደረሰ፥ በተለይ በኦሮሞ እና በአማራ ማኅበረሰብ መካከል አለመተማማን እንዲኖር ከማድረግ ባሻገር አጋር የሚላቸውን ደግሞ ሌሎቹን ከሥልጣን ያገለለ ስርዓት አንብሮ ማለፉን ማስረጃዎችን በማጣቀስ በመጣጥፋቸው አስታውሰዋል። ድኅረ ሕወሓት፥ በተለይ…

ኢትዮጵያን ከብቸኛ አውራ ከተማ ባለቤትነት ማላቀቅ

ከአዲስ አበባ ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የልዩ ጥቅምና ባለቤትነት ጥያቄ መነሻ በማድረግ ጉዳዮን በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው አጠቃላይ የከተሞች ዕድገት ጋር ያቆራኙት ሳምሶን ኃይሉ፥ መፍትሔው በርካታዎቹ ትናንሽ ከተሞች ያላቸውን እምቅ ሀብት መሰረት በማድረግ ወደ ሰፋፊ ከተማነት ማሳደግ ነው ሲሉ ይሞግታሉ። (በድጋሜ የታተመ)…

የውጭ ግንኙነት ድሽቀት!

አባይና የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት፣ አደራድሩን ሸምግሉን እያለች የተለያዩ አገራት በሮችን የምታንኳኳው ግብጽ፣ ጥቂት የማይባሉ በሮች ተከፍተውላታል። አሜሪካም በአደራዳሪነት ሥም ገብታ ወደ ግብጽ ማድላቷና ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠር ስትሞክር በጉልህ ታይቷክ። ግዛቸው አበበ ደግሞ ከአሜሪካ ጋር ብቻ ሳይሆን አረብ አገራት…

ፌደራሊስቶች ወይንስ ትናንሽ ንጉሦች?

ፌደራሊዝምን ከመንግሥት አገልግሎት ጋር ማስተሳሰር ያቃተው አገራዊውን የተቋማትና የመንግሥት መዋቅሮችን ስርጭት በመተቸት አዲሱ ደረሰ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ከገጠመኛቸውና የተሠሩ ጥናቶችንና ሰነዶችን በማገላበጥ ከመፍትሄ ምክረ ሐሳብ ጋር አዘጋጅተዋል። የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወደ አዲስ አበባ ሊዘዋወር እንደሆነ በቅርቡ ተሰምቷል። ፍርድ…

ሥራ አጥነትን ገንዘብ በማሳተም መቅረፍ ቢቻልስ?

በአንድ አገር ውስጥ የሚገኙ የሥራ አጦች ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ በሄደ ቁጥር በኢኮኖሚው ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ ከባድ ነው፡፡የሥራ አጥነት ቁጥርን መቀነስ ለመንግሥት ትልቅ ግቡ ነው፡፡ ምክንያቱም የዜጎች ሥራ አጥ በማኅበረሰብ ውስጥ የሚያሳድረው የኢኮኖሚ እና ሞራል መላሸቅ አገርን ወደ አልተፈለገ ውጥረት ውስጥ…

‹‹ስልቻ ቀልቀሎ ቀልቀሎ ስልቻ ጉራ ብቻ›› የሆነው የሕወሓት ፍርጠጣ

ጊዜ የሁሉም ነገር ፈራጅ ነው ይላሉ አበው፤ምክንያቱም ትናንት ክንደ ብርቱ የነበረው ዛሬ ላይ ደግሞ በሌላ ብቱ ተሽሮ ዝቅ በሎ እነደሚገኝ ሲናገሩ።ሌላም አንድ አባባል አለን የትናንቱ ጀግና አንበሳ ዘመኑ ሲያበቃ የሚተረትበት ፤”አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል”።የፖለቲካ ምህደሩም ሆደ ሰፊና አካታች ሆኖ…

የሥራ መሪዎች የሚፈተኑበት ወሳኝ ጥያቄዎች ምንድናቸው?

ዓለማችን በተለያዩ ጊዜያት የራስዋን አሸናፊዎች ትፈጥራለች፡፡ በኢኮኖሚያዊ አቅም ግንባታ እና በንግዱ ዓለም ሰብረው መውጣት ከቻሉ መሀከል ዋረን በፌት አንዱ ነው፡፡ ዋረን በፌት የንግዱን ዓለም በአሸናፊነት ለመወጣት የሄዱባቸው ውጣ ውረዶች ወደ እውቀት በመቀየር በርካታ አዳዲስ ሀብታሞችን ለማፍት ችለዋል፡፡አብርሐም ፀሐዬ ከዚሁ ታላቅ…

ጦርነቱ ሲጠበቅ የነበረ ወይንስ ድንገት የተፈጠረ ክስተት?

በጦርነት ላይ ቤንዚን እያርከፈከፈ የሚገኘው የማኅበራዊ ሚዲያ ሌላኛዉ የጦር ቀጠና። ኢትዮጵያ ከሰሞኑ እያስተናገደች ያለችው  ሁነት የብዙሃኑን ልብ የሰበረ ጉዳይ ነው፡፡ዱር ቤቴ ብሎ ከቤቱ እርቆ የአገርን ዳር ድንበር በማስከበር ላይ ባለ የጦር ቡድን  ላይ በተሰነዘረው  ጥቃት ያልተከፋ ዜጋ የለም፡፡በርግጥ ይህ ጉዳይ…

የድርድር ጥያቄዎችን በጥበብ መመለስ ብልህነት ነው!!

የጦርነት ታሪክ ሁሌም የሚቋጨው በሰው ክቡር ሕይወት እና ንብረት ውድመት ላይ አስከፊ ገጽታውን ካስቀመጠ በኋላ ነው፡፡ ይህ ክስተት መቼም ቢሆን ተግባር ላይ የሚውለው አሉ የተባሉ አማራጮች ሁሉ ሚዛን የማይደፉ ሆነው ሲገኙ ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን በሐሳብ አለመግባባት በልዩነት ጎራ ውስጥ…

የዲፋክቶዎች ፍልሚያ!

የጠሉት የደርሳል የፈሩት ይርሳል ዓይነት ክስተት ነው ግዛቸው አበበ በንስር ዓይኑ ያየውን በሕወሐት አመራሮችና በፌደራሉ መንግሥት መሀከል እተካረረ መጥቶ ሊበጠስ ትንሽ ቀረውን ፖለቲካ ሽኩቻ ወዴት ሊደርስ ይሆን ነገሩ ከሮ ከሮ ጦር ሊማዘዙ ጥቂት ቀርቷቸዋል ሲል የግል መላምቱን የስቀመጠበት የዲፋክቶዎች ፍልሚያ…

ኮቪድ 19’ኝን እንደ ክትባት የመጠቀም ዕብደት!

‹የመንጋ ኢምዩኒቲ› አንድን ሕዋስ ሆነ ብሎ በሕብረተሰቡ ውስጥ በማሰራጨት ከሕዋሱ ጋር ተላምዶ፣ ሕዋሱ ሳያጠቃው መኖር እንዲችል የማድረግ ዘዴ ነው ይህ አይነቱ ክትባት እንደ ኮቪድ 19 ለመሰለ ወረርሽኝ ጸግባራዊ ይሁን አይሁን የሚባለው ነገር አለምን ወደ ኹለት ጎራ ከፍሎታል በአንደኛው ወገን ይህን…

ምርጫ፥ ሕገ መንግሥትና የሰሞኑ አደገኛ ፍጥጫ

ሰላም እጦት በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን አሉታዊ ተፅኖ ለመመልከት ሊቢያ ሶሪያና የመን በቂ ማሳያዎች ናቸው እነኝህ አገራት ቀድሞ በእጃቸው የነበረው ሰላም እንዴት አንዳመለጣቸው ቢጠየቁ መልሳቸው ምን ይሆን ማርቆስ ለማ በትግራ ክልል በተደረገው ምርጫና ኮቪድ 19 ምክንያት የፌደራል መንግስት ባራዘመው 6ኛው…

የቢዝነስ ዘገባዎቻችን የምንፈልገውን ጉዳይ እየነገሩን ይሆን?

ጋዜጠኝነት ብዙ መልክና ቀለም ያለው ሙያ ነው። በሁሉም አቅጣጫ ግን ሁሉም ሊስማማበት የሚችል የወል ተግባር አለው፤ ይህም ሕዝብን ማገልገል የሚል ነው። በዚህ መሠረት ሙያው ሕዝብን የሚያገለግልበት አንዱ መንገድ የምጣኔ ሀብት ጉዳዮችን መዘገቡና ጉዳዮቹን የሚዘግብበት መንገድ ነው። አብርሐም ፀሐዬም ይህን ነጥብ…

የአቻምየለህ ታምሩ ጽሑፍ ‹ግድፈቶች› – እንዳነበብኩት

ጁሀር ሳዲቅ (ጋዜጠኛ) በማኅበራዊ መገናኛዎች መስከረም 22 ቀን 2013 የወጣውንና በአቻምየለህ ታምሩ ‹ገዳ እና ኢሬቻ› በሚል ርዕስ የተጻፈው ጽሑፍ ላይ የታዘበውን ያነሳል። ‹ግድፈቶች› ያላቸውንም ነቅሶ ለጸሐፊውና ለአንባብያን ይህን አድርሱልኝ ብሏል። ለአቻም የለህ ታምሩ፤ አቻምየለህ ታምሩ በማህበራዊ ድረገፁ ላይ የሚያሰፍራቸውን ጽሑፎች…

ድስቱ እና ጉልቻዎቹ

የጉልቻና የድስትን ግንኙነት ከአገርና ከመሪዎች ጋር የሚያነጻጽሩት በኃይሉ፣ በሥልጣን ግብር፣ ጉልቻነት ማለት ገጽን በእሳት እያስመቱ አገርን ያክል ታላቅ ድስት የመሸከምና የማረጋጋት ትልቅ ኃላፊነት ነው ይላሉ። ለጉልቻ የሚመረጠው ድንጋይም ለድስቱ መረጋጋት ወሳኝ እንደሆነ አገር በቀሉን ሙያ በማንጸሪያነት አብራርተዋል። ባለፉት ኹለት ዓመታትም…

የሥራ አጥነት ጉዳይ – ትልቁ የቤት ሥራችን

አዳጊ በሚባሉና በድህነት ውስጥ በሚገኙ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሥራ አጥነት ላይ ሌላ ተጨማሪ ዕዳ መሆኑ እሙን ነው። ሥራ አጥነት ደግሞ በርካታ መገለጫዎች ያሉት ሲሆን፣ አብርሐም ፀሐዬ ይህን ሐሳብ በማንሳት ዓለማቀፉ የሠራተኛ ድርጅት እነዚህን መገለጫዎች ምን ብሎ…

በእርግጥ ምርጫው ሪፈረንደም ሆኗል!!

በ2012 ዓመት ማብቂያ በጳጉሜ ወር በትግራይ ክልል ምርጫ ተካሂዷል። የዚህን ምርጫ ቅድመ ሁኔታ እንዲሁም ተካሂዶ ውጤቱ እስኪሰማ ድረስ የነበረውን ሂደት የሚያወሱት ግዛቸው አበበ፣ የምርጫው ውጤት አስቀድሞ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ ይሆናል የተሟገቱና ተቃዋሚዎች ቢያንስ ወንበር ያገኛሉ ብለው ተስፋ ያደረጉትን ጨምሮ ብዙዎችን ምን…

የጊዜው ወርቆች

ጊዜና ወርቅ እስከ ፍጻሜው የሚጸና ባይሆንም መመሳሰል አላቸው፤ ኹለቱም ውድ ናቸው። ከግል ገጠመኛቸው በመነሳት ይህን የወርቅና የጊዜን ነገር ያነሱት በርናባስ በቀለ፣ ለሁሉም ነገር ጊዜ እንዳለው ሁሉ አሁን ላይ ወርቅ ሆነው ትኩረት አግኝተው ያሉት ራስን ከኮቪድ 19 መጠበቂያ መሣሪያዎች መሆናቸውን ያነሳሉ።…

ሰው የመሆን ልኬት እንዳይታጣ!

ሰውነት በአካል ከሚታየው መገለጫውና መታወቂያው ባለፈ በሰብአዊነት ሚዛን ግዘፍ ይነሳል። ሰው ሆኖ ለመታሰብ ወይም ሰው ለመባል ሰው የመሆን ደረጃ የለም የሚሉት በኃይሉ ኢዮስያስ፣ በተጓዳኝ ግን ልኬት አያጣውም ሲሉ ያስረዳሉ። ከዚህም አንዱ ማስተዋልና ባለአእምሮ መሆን ነው ሲሉ፣ ይህን ከፍታም በማሳያ ይጠቅሳሉ።…

የቢሊዮነሩ ዋረን ባፌት ዘመን አይሽሬ የንግድ ምክሮች

ገንዘብን ንግድ ላይ ማዋል ሮኬት እንደማስወንጨፍ ባይከብድም ቀላል አለመሆኑን ግን እንወቅ ይላሉ፤ ዋረን ባፌት። በንግድ ሥራ ላይ ስኬታማ መሆን የቻሉ ሰው ናቸው። በሄዱበት መንገድ የቀናቸውና የተሳካላቸው ሰዎች ደግሞ በዛው መንገድ ሊሄዱ ለወደዱ ለተከታዮቻቸው መንገድ የሚያቀኑ ናቸውና፣ አብርሐም ፀሐዬ የእኚህን የቢሊዮነር…

አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? (መዝ 38 (39) ÷ 7)

ተሾመ ፋታሁን የተግባቦት ባለሙያ እና አማካሪ ሲሆኑ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተከሰቱትን አገራዊ ኹነቶች እና ከዓለም አቀፍ መድረክም በታላቅ ከተሞች የተካሔዱትን የቆዳ ቀለምን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን በማስተሳሰር የግል ምልከታቸውን ሰጥተዋል። በጉዳዩ ላይ የዓለመ አቀፍ የአገረ መንግስትን ጉዳይ በሚመነለከት ሰፊ ትንተና የሚሰጡ…

የለውጥ ሐሳብ መነሻ ግለሰብ ወይስ ቡድን?

አዳዲስ ሐሳቦች፣ ፈጠራዎች፣ ግኝቶች ሁል ጊዜ ከግለሰባዊ ወደ ማኅበራዊ በሚደረግ ለውጥ የሚመጡ ኹነቶች ናቸው የሚሉት ፈቃዱ ዓለሙ፣ ስለዚህም ነው ብዙ ጊዜ ለውጥ ከግለሰባዊ ነውጠኝነት የሚመነጨው በማለት ይሞግታሉ። አንድ ሰው ከራሱ አልፎ ተራማጅ የሚሆነው ከራሱ ምህዋር ወጥቶ ማሰብ ሲጀምር ነው በማለትም…

የግል ቢዝነስ ከመጀመራችን በፊት…

ብዙዎች በሌሎች ባለሀብቶችና ቀጣሪዎች ስር አልያም በመንግሥት ቤቶች ተቀጥረው ከመሥራት ይልቅ የግል ሥራ መሥራት አዋጭም ተመራጭም እንደሆነ ያስባሉ፤ ያምናሉም። አብርሐም ፀሐዬም ይህንኑ ሐሳብ አንስተው፣ እንዲህ ያለ የግል የንግድ ሥራ ለመጀመር ሐሳብና እቅድ ያላቸው ሰዎች ወደ ሥራው ጠልቀው ከመግባታቸው በፊት ትኩረት…

ይቅርታ ጠያቂ ይኖር ይሆን? ኃላፊነት የሚወስድስ?

በተደጋጋሚ በአገር ውስጥ የሚታዩ ችግሮችን ከመፍታት እንዲሁም በዘላቂነት ከማቆም አንጻር በመንሥት ዘንድ በሚወዱ እርምጃዎች የጎንዮሽ ጉዳቶች በሕዝብ እና በሰላማዊ ዜጎች ላይ ተግዳሮቶች መፈጠራቸው የማይቀር ነው። በዚህም ረገድ በተደጋጋሚ ለሚፈጠሩ ችግሮች ኃላፊነትን ወስዶ ይቅርታ የሚጠይቅ ባለመኖሩ ችግሮች በተደጋጋሚ ሲከሰቱ ይስተዋላሉ። ጉዳዩ…

ጊዜና ዘመን

ጊዜ እንደ አየር ሁሉ ትልቅ ዋጋ አለው። ግን እንደ አየር እንደልብ የሚገኝ ሳይሆን እየገፋ ሲሄድ የሚያልቅ ሀብት ነው። በተለይም ለሰው ልጅ ለእያንዳንዱ በእድሜ ተወስኖ እና ተለክቶ የተሰጠው የጊዜ ገደብ አለ። ኢትዮጵያውያን ደግሞ በተለይ ከተሜ ብዙውን ጊዜ በጊዜ አጠቃቀም ላይ ሥሙ…

በአዲሲቷ ዓለም አዲስ የሥራ ባህል

የኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የዓለምን መልክ እየቀየረው ይመስላል። የተለያየ ዘርፍ ላይ ወደፊትም ወደኋላም በማየት የተካኑ ባለሞያዎችም፣ ድኅረ ኮሮና ዓለም ምን መልክ እንደሚኖራት ከወዲሁ እየሳሉና በዛ ውስጥ ለመኖር የሰው ልጆች ማድረግ ስለሚገባቸው ለውጦች እያሳሰቡ ይገኛሉ። አብርሐም ፀሐዬ ይህን ሐሳብ መነሻ…

ሀብታም አያነብም ያለው ማነው?

ስለንባብ ጥቅም ብዙዎች ይናገራሉ። ይልቁንም አመለካከትንና እይታን የሰፋ፣ አነጋገርን የሚረታ፣ አሠራርን በብልሃት የተቃኘ ለማድረግም ማንበብ ትልቅ ግብዓት እንደሚሆን ብዙዎች ይናገራሉ፣ ይመሰክራሉም። እንዲህ በኮሮና ሰበብ ቤት መቀመጥ ግድ ያለውም ጊዜውን በንባብ እንዲያሳልፍ የሚመክሩ ጥቂት አይደሉም። አብርሐም ፀሐዬ ይህን ሐሳብ አንስተው፣ ንባብን…

የጋዜጠኝነት ኃላፊነትና ሥነ ምግባሩ

ጋዜጠኝነት የሕዝብ ዐይን እና ጆሮ እንደመሆን ነው፣ እንደባለሞያዎች አስተያየት። ታድያ መገናኛ ብዙኀን ያዩትንና የሰሙትን፣ የታዘቡትና የቃኙትን ሲተነትኑ በጥንቃቄ ሊሆን ይገባል። ካልሆነ ግን ትልቅ ጥፋት ያደርሳሉ የሚሉት አብርሐም ፀሐዬ፣ በሩዋንዳ የተከሰተውን ዓይነት የጎሳ ግጭት ፈጥረው እረፍት የማይሰጥ እልቂትና የእርስ በእርስ ግጭትን…

error: Content is protected !!