የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ሐተታ ዘ ማለዳ

ችግራቸው እንደብዛታቸው የጨመረ ተፈናቃዮች

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ጦርነት ከተቀሰቀሰና ሕዝብ መፈናቀል ከጀመረ ቢከራርምም እንደሠሞኑ አሳሳቢ የሆነበት ወቅት አልተፈጠረም። በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካቶች ወደ ደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች በመትመማቸው እነሱን ለመደገፍ የሚደረገውን እርዳታ የማከፋፈልና የማዳረስ ስራውን አዳጋች አድርጎታል። የሚፈናቀለው ቁጥር በጨመረው ልክ ተጨማሪ ድጋፍ ካመገኘቱ በተጨማሪ፣…

አገር አቋራጭ ጉዞና ፍተሻው

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ በሕገወጥ መንገድ የሚዘዋወሩ የጦር መሳሪያዎችና ቁሳቁሶች በዝተዋል። ይህን ለመቆጣጠር በየቦታው የፍተሻ ኬላ ተቋቁሞ የፀጥታ ኃይሎች ከሕብረተሰቡ ጋር በመሆን 24 ሰዓት ይፈትሻሉ። እንዲህ አይነት ፍተሻዎች ወደጦር ቀጠናው በተቃረቡ ቁጥር እየጨመሩ ይመጣሉ። ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ…

የ“አዲስ ምዕራፍ” ጅማሮ

ኢትዮጵያ ባሳለፍነው መስከረም 24/2014 አዲስ መንግሥት መመሥረቷን ተከትሎ፣ አዲሱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና አዲሱ መንግሥት “አዲስ ምዕራፍ” በሚል መነሻ ሐሳብ ሥራቸውን በይፋ ጀምረዋል። አዲሱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሥራውን የጀመረው የምክር ቤቱን አፈ ጉባኤና ምክትል አፈጉባኤ እንዲሁም የኢትዮጵያን ጠቅላይ…

የአዲሱ መንግሥት የቤት ሥራዎች

የ2014 ወርሃ መስከረም የአዲስ መንግሥት ምሥረታ ጉዳይ ከነባር የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች አንድ አንዱ ሆኗል። ክልሎችና ኹለቱ ከተማ አስተዳደሮች ከሰሞኑ የተወሰኑ ነባር ሹማምንትን ሸኝተው፣ ለየወንበሩ አዳዲስ የተባሉትን ሰይመውና አጽድቀው በ‹መልካም የሥራ ዘመን› ምኞት ወደ ሥራ ዘልቀዋል። የፊታችን ሰኞ መስከረም 24/2014 ደግሞ…

አዲስ ማለዳ 12ተኛ ዕትም መጽሔት በገበያ ላይ ዋለ

በተለያዩ ማኅበራዊና የቤተሰብ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን የሚያደርገው አዲስ ማለዳ መጽሔት እነሆ! ሳቢና ቁምነገር አዘል ይዘቶችን ለእናንተ ውድ አንባቢዎቹ እያደረሰ አንድ ዓመት አስቆጠረ። የመስከረም ወር 12ተኛ ዕትሙንም እንደወትሮው ሁሉ ጥበባዊ ዜናዎችን፣ ወቅታዊና ማኅበራዊ ጉዳዮችን እንዲሁም በአዲስ ዓመትና ተስፋ ላይ ትኩረት ያደረጉ…

የመስቀል በዓልና ድባቡ

የመስቀል በዓል በኢትዮጵያ ከሚከበሩት ዓመታዊ በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን፣ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች ችቦ ለኩሰው ደመራ በመደመር በዓሉን በደማቅ ሁኔታ ሲያከብሩት ይስተዋላል፡፡ በዓሉ በሁሉም አካባቢዎች የሚከበር ሲሆን፣ በደበቡ አካባቢ በተለይም በጉራጌ፣ ሲዳማ፣ ከንባታ፣ ወላይታና ሐድያ አካባቢዎች በአንድ ቤተሰብ ውስጥ…

የመስቀል በዓል የደመራ ሥነ-ሥርዓት በፎቶ

የመስቀል በዓል የደመራ ሥነ-ሥርዓት በፎቶ ከአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ #አዲስ_ማለዳ ፎቶ:- ሳሙኤል ሀብተአብ ______________________________ ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ Telegram ➲ t.ly/SOXU Facebook ➲ t.ly/flx8 YouTube ➲ t.ly/vSgS Twitter ➲ t.ly/mxA4n            

አሳሳቢው የወሎ ረሃብ!

በኢትዮጵያ የቀድሞ የረሃብ ታሪክን በሚያስታውስ መልኩ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨውን የሰሜን ወሎ ረሃብ ተከትሎ መንግሥት አሸባሪ ተብሎ በተፈረጀው ህወሓት በሚፈጸመው ጥቃት ዕርዳታ በሚፈልገው ደረጃ እያደረሰ አለመሆኑን እየገለጸ ይገኛል፡፡ ወደ አማራ ክልል የተስፋፋውን ጦርነትና መፈናቀል ተከትሎ የተከሰተውን ረሃብ እና መደረግ የሚገባውን…

አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ

እዮሃ አበባዬ………….መስከረም ጠባዬ እዮሃ አበባዬ…………. መስከረም ጠባዬ መስከረም ሲጠባ…………..አደይ ሲፈነዳ እንኳን ሰው ዘመዱን………ይጠይቃል ባዳ አሮጌው ዘመን በአዲሱ የመቀየሩን ብሥራት አብሣሪው የአዲስ ዓመት (ዕንቁጣጣሽ) በዓል፤ በእኛ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ልዩ ሥፍራ ከሚሰጣቸው በዓላት ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። የጨለማ ተምሳሌት የሆነው ጭጋጋማው የክረምት…

ጦርነት እና ኢኮኖሚ

በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ጦርነት በኢኮኖሚው ላይ ቀላል የማይባል ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። በትግራይ ክልል ተገድቦ ለስምነት ወራት የዘለቀው ጦርነት፣ የፌደራል መንግሥት የተናጠል የተኩስ አቁም አውጆ ትግራይን ለቆ መውጣቱን ተከትሎ ወደ አጎራባች ክልሎች በመስፋፋቱ በኹለት እግሩ ያልቆመውን የአገሪቱን ኢኮኖሚ እያተረማመሰው መሆኑን የዘርፉ…

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ኹኔታ እና የምዕራባዊያን ተጽዕኖ

ጥቅምት 24/2013 በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የተከሰተዉ እና በትግራይ ክልል ብቻ ተወስኖ የቆየዉ ጦርነት አሁን መልኩን እና ይዘቱን ቀይሮ ወደ ሌሎች አጎራባች ክልሎች እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ ቀዉሶችን እያስተናገደች ትገኛለች። በዚህ ጦርነት እና ቀዉስ የተነሳ ኢትዮጵያ ዉስጣዊ እና ዉጫዊ…

ከ“ሕግ ማስከበር” ወደ “ሕዝባዊ ጦርነት”

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ወደ ስልጣን መምጣት ተከትሎ በሕወሓት እና በፌደራል መንግሥት መካከል የተፈጠረው ልዩነት ጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ መጥቶ አሁን ላይ ክልሎችን ያጣቀሰ ችግር ሆኗል፡፡ በኹለቱ ኃይሎች መካከል የተፈጠረው ልዩነት ከጊዜ ወደ ጊዜ ተባብሶ በመቀጠሉ አንዱ ሌላወን “ሕገ ወጥ”…

የከሸፈው የተኩስ አቁም እና አዲሱ አቅጣጫ

በፌደራል መንግሥት እና በሽብርተኝነት በተፈረጀው ህወሓት መካከል ለስምንት ወራት የዘለቀው ጦርነት፣ የፌደራል መንግሥት ሰኔ 21/2013 የተናጠል ተኩስ አቁም አውጆ ከትግራይ ክልል መውጣቱን ተከትሎ በብዙዎች ዘንድ ይመጣል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የሠላም ጭላንጭል በህወሓት በኩል ተኩስ አቁሙ ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከሽፏል። የተናጠል ተኩስ…

ኢትዮጵያና የውጭ አገራት ተጽዕኖ

ኢትዮጵያ እንደማንኛቸውም የአፍሪካ አገራት የኢኮኖሚ ማዕቀብ ከተጫነባት ከድህነት መውጣት ሊከብዳት እንደሚችል ይታመናል፡፡ ቢሆንም ግን ለኢኮኖሚ ጫና ፍራቻ ተብሎ የአገርን ሕልውና ማስደፈር እንደሌለብን ምሁራን ይስማሙበታል፡፡ የውጭ አገራት ኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ማድረጋቸው ኢትዮጵያን በምን መልኩ እንደሚጠቅም እና እንደሚጎዳ ጂኦፖለቲክስ ያወጣውን ‹‹ከባስማ እስከ…

የክተት ዐዋጅ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ

በትግራይ ክልል በፌደራል መንግሥትና በሽብርተኝነት በተፈረጀው ሕወሓት መካከል የተፈጠረ አለመግባባት ከቃላት ጦርንት ወደ ኃይል ጦርነት መቀየሩን ተከትሎ፣ ለስምንት ወራት የዘለቅ ፍልሚያ ከተደረገ ብኋላ የፌደራል ምንግሥት ሰኔ 21/2013 ጀምሮ የተናጠል ተኩስ አቁም ዐዋጅ ማወጁ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም መነሻነት መካላከያ ሠራዊት ትግራይን…

ክልሎች የተጣመሩበት “የሕልውና ዘመቻ” ውጤት ያመጣ ይሆን?

በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በፌደራል መንግሥት እና በሽብርተኝነት በተፈረጀው ሕወሓት መካከል ከኹለት ዓመት ኩርፊያና የቃላት ጦርነት በኋላ ጥቅምት 24/2013 ወደ ጦርነት መቀየሩን ተከትሎ፣ ለስምንት ወራት በትግራይ ሲደረግ የነበረው ፍልሚያ ከ15 ቀናት እረፍት በኋላ ዳግም አገርሽቷል። በሕወሓትና በፌደራል መንግሥት መካከል ለስምንት ወራት…

የአብረን እንሥራ ጥሪውና የፓርቲዎች ዕይታ (አዲስ መንገድ)

ለሦስት አስርት ዓመታት በብዙ ቅሬታዎች እና ትችቶች ያለፈው የኢትዮጵያ ፓርላማ አሁን ላይ በአዲስ አደረጃጀት እና ስልት ይቀየራል ሀሳቦች ከወዲሁ መሰማታቸውን ተከትሎ ብዙ ተስፋ ተጥሎበታል፡፡ ቀድሞ በፓርላማው ውስጥ የነበሩ የበዙ ችግሮችን ቀርፎ በአዲስ መልክ ይመጣል ተብሎ የሚጠበቀው አዲስ አደረጃጀት በስሩ በጣት…

የኢትዮጵያውያን መከራ በሳዑዲ አረቢያ

በኢትዮጵያውያን ወደ አረብ አገራት የሚደረገው ጉዞ በብዙ ችግሮች እና ውጣ ውረዶች የተተበተበ መሆኑ አያጠያይቅም፡፡ ብዙኃኑ ተሰዳጆች በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ግለሰባዊ የምጣኔ ሀብት ጫናን ለመቋቋም፣ ህልውና ለማስቀጠል የተሳሳተ የጉዞ መንገድን ሲመርጡም ይስተዋላል፡፡ ታዲያ ዓላማቸውን አንግበው ከአሰቡበት ለመድረስ በሚያደርጉት ሕገ-ወጥ ጉዞ የበረሀ ሲሳይ ሆኑ…

ትግራይ በአዲስ መንታ መንገድ ላይ!

በህወሓት ላይ በፌደራል መንግሥት ለስምንት ወራት የተካሄደው “ሕግ የማስከበር እርምጃ” የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር የተናጠል የተኩስ አቁም ሥምምንት እንዲደረግ የፌደራል መንግሥቱን ጠየቀ መባሉን ተከትሎ፣ የእርሻ ወቅት እስኪጠናቀቅ ድረስ የሚቆይ፣ ያለቅድመ ሁኔታ በሰብዓዊነት ላይ የተመሠረተ፣ የተናጠል የተኩስ አቁም ከሰኔ 21/2013 ጀምሮ…

የፖለቲካ ፓርቲዎችና 6ኛው አገራዊ ምርጫ

ስድስተኛውን አገር አቀፍ ምርጫ የተወሰኑት ኢ-ዴሞክራሲያዊ እና ኢ- ፍትሐዊ ነው ሲሉ፣ ገሚሱ ደግሞ በአንጻራዊነት ዴሞክራሲያዊ ነበር በማለት ኹለት አይነት መልክ ሰጥተውታል፡፡ በተለይም የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በምርጫው ላይ በነበራቸው ትዝብት ወዝ አልባ የሆነ እና ፍትሃዊ ያልሆነ ምርጫ በማለት ሞግተዋል፡፡ አዲስ ማለዳም ስድስተኛው አገር…

ምርጫ ቦርድ የማያውቃቸው ጣቢያዎች የፈጠሩት ስጋት

የኢትዮጵያን መፃኢ አድል ለመወሰን ፍትሀዊ እና ዴሞክራሲያዊ የሆነ ምርጫ ማድረግ እንደሚያስፈልግ እሙን ነው። ለዚህም አብዛኞቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ደጋፊዎቻቸው እና የሕብረተሰቡ ካለፉቱ አምስት ምርጫዎች ይህ ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ነጻ፣ ፍትሃዊ እና ዴሞክራሲያዊ ይሆናል ብለው ተስፋን ሰንቀው በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ…

የአዲስ አበባ መሬት ሽሚያ

በአዲስ አበባ ዙሪያ ሕገ-ወጥ ግንባታዎች መካሄድ ከጀመሩ ዓመታት አስቆጥረዋል፡፡ የሚካሄዱት ሕገ-ወጥ ተግባራት ደግሞ ዝቅተኛ ኑሮ ከሚኖሩ ግለሰቦች ጀምሮ እስከ ትልልቅ ባለሃብቶች የሚሳተፉበት፣ ብሎም የፖለቲካ ዓላማ ያነገቡ አካላት ከፍተኛ ገንዘብ በመመደብ የሚያከናወኑት የወረራ ተግባር ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት እየተካሄደ የሚገኘው የመሬት ወረራ…

ትንኮሳ የተቀላቀለበት ቅስቀሳ

6ተኛው አገራዊ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ከወጣለት ወቅት አንስቶ እስካሁን ድረስ ቅሬታ ሲቀርብበት ቆይቷል። ምርጫውን ከሚያካሂደው ምርጫ ቦርድ ላይ ከሚሰነዘረው ይልቅ ፓርቲዎች እርስ በርሳቸው የሚካሰሱት ትልቁን ቦታ ይይዛል። ምርጫው ጋር በተገናኘ ከሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አብዛኞቹ በመንግስት ወይ በገዢው ፓርቲ አባላት…

እንድምታው የበዛው የአሜሪካ ማዕቀብ

ባሳለፍነው ሳምንት ከወደ አሜሪካ የተሰማው በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጥሰት አለ በሚል ሽፋን፣ ለትግራይ እና ሌሎች ክልሎች ቀውስ ተጠያቂ ናቸው ያለቻቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናትን፣ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና የህወሓት አባላትን ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚከለክል የቪዛ ገደብ ወይንም ማዕቀብ መጣሏ ይታወሳል።…

‹‹ ወታደር ከመሆን ሴት መሆን ይከብዳል ››

ሰላም ማጣት ሁሉንም ያውካል። የሰላም ጥቅም ግልጽ የሚሆነውም ሲደፈርስ ሳይሆን አይቀርም። ታድያ ሰላም ሲጠፋ፣ ከባድ ግጭትና አለመረጋጋት ሲኖር የሰዎች የመንቀሳቀስና በደኅና ወጥቶ የመግባት መብት ይነፈጋል። መብትን ከመነፈግ በላይ ደግሞ ጭራሽ ጥቃት ይደርሳል፤ ተሸሽገው ካሉበት፣ ተጠልለው ከሚገኙበት ዘው ብሎ ይገባል። ጾታዊ…

የመስቀል አደባባይ ውዝግብ

መስቀል አደባባይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከራስ ብሩ ወልደገብርኤል ከተቀበለች በኋላ ሕጋዊ ካርታ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ የላትም ሲሉ የሕግ እና የታሪክ ምሁሩ አለማው ክፍሌ ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በጉዳዩ ላይ ሰፊ መረጃ የሠጡን ቢኑ አሊ እንደሚሉት ግብር የከፈልንበትን ቦታ…

የኢትዮጵያ አርበኞች ተጋድሎና ወጣቱ ትውልድ

የአድዋ ድል በዓል የአፍሪካውያን ሁሉ ምሳሌና በዓለም ፊት የማይረሳ ታሪክ መሆኑ እሙን ነው። ኢትዮጵያውያን ከአድዋ ድል ውጪም ሌሎች የተለያዩ ወረራዎችን በተለያዩ ጊዜ መክተዋል። ለዚህም ብዙ መስዋዕትነትን ከፍለዋል። ከእነዚህ ድሎች መካከል ከ1928 እስከ 1933 የጣልያንና የኢትዮጵያ አርበኞች ጦርነት ተጠቃሽ ነው። ይህ…

ተፈናቃዮች ማግኘት የሚገባቸውን እያገኙ ይሆን?

መቋጫ ያላገኘው የተፈናቃዮች እሮሮ ኢትዮጵያ አይታው የማታውቀው ግፍ እያስተናገደች ትገኛለች። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህዝቡ የነበረው ተስፋ እንዲሟጠጥ ካደረጉ ምክንያቶች ዋናው ማብቂያ ያልተገኘለት የዜጎች ግድያና መፈናቀል ነው። ህዝቡ በሰላም ሰርቶ መኖር እንዳይችል ከሚፈፀምበት ደባ መካከል በተወለደበት ቀዬ መኖር አትችልም እየተባለ በገፍ…

መንግሥት የዜጎችን ሕይወት ‹መታደግ› ለምን ተሳነው?

ካለፉት ሦስት አመታት ወዲህ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች እየደረሱ ያለው የንጽሃን ዜጎች ሞት፣ መፈናቀል እና የንብረት ውድመት እየተባባሰና የሰርክ ዜና እየሆነ የመጣ ጉዳይ ነው። በታጠቂዎችና አይዞን በሚሏቸ መንግስታዊ ጋሻ አጃግሬዎች አባሪነት በተደጋጋሚ እየደረሱ ያሉት የዜጎች አሰቃቂ አካላዊ፣ ስነልቦናዊና ማኀበራዊ ጉዳቶች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com