የእለት ዜና
መዝገብ

Category: ሕግና-ፍትህ

የመንግሥት አስተዳደር ሥርዓት በአዲስ ምዕራፍ፤ የመመሪያዎች አወጣጥን በሕግ መግራት!

በኢትዮጵያ የአስተዳደር ተቋማት መመሪያዎች የሚጸድቁና የሚተገበሩበት መደበኛ ሂደት አልነበረም። የሚወጡ መመሪያዎችም ተደራሽነታቸው ከቁጥር የሚገባ ባለመሆኑ ዓላማቸውን ሳያሳኩ ይልቁንም ከወጡበት አዋጅ ጋር የሚጣረሱ፣ ዜጎች ለመብት ረገጣና በደል እንዲዳረጉ ሰበብ ሆነዋል። አዲሱ የፌዴራል የአስተዳደር ሥነሥርዓት አዋጅ ግን ይህን ሙሉ ለሙሉ ሊለውጥ ይችላል…

ትውልዳዊ ዕይታ፡ የፍትህ ስርዓት ለውጡን ‹ባልተሳካላቸው› የለውጥ አራማጆች ትከሻ ላይ ማቆም

በኢትዮጵያ የማኅበራዊ ለውጥ ይልቁንም በሕግና ፍትህ ስርዓት ለውጥ ታሪክ ውስጥ የተከፈሉት መስዋዕትነቶች ግብ ላይ አልደረሱም የሚለው እይታ እውነታ ላይ የተመሠረተ ቢሆንም፣ የተጋነነ እና ሙሉ እውነታን የማያሳይ ነው የሚሉት አባድር መሐመድ እና ፋሲካ ዓለሙ፣ በዚህ ጽሑፉ በአገሪቱ የሕግ ስርዓት ታሪክ ውስጥ…

የኢትዮጵያ የሕግና ፍትህ ስርዓት ማሻሻል ሂደት፤ አዲስ ጅማሬ ወይስ የሐሰት ተስፋ?

በኢትዮጵያ የሕግ ታሪክ በተለያዩ ጊዜያት የፍትህ ሥርዓትን ለማሻሻል ጥረቶች ቢደረጉም ከሕግ የበላይነት አንጻር ከፍተኛ ለውጥ የሚያመጣ ሂደት ግን አልነበረም። የፍትህ ስርዓቱ ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተጽዕኖ የሚፈጥሩ አሠራሮች ቢተገበሩም፣ ይህም ኢትዮጵያን በዴሞክራሲ ግንባታ ያሻሻላት እንዳልሆነ አባድር መሐመድ* እና ፋሲካ ዓለሙ**…

”ለማን አቤት ይባላል?” ለፍርድ ቤት! አዲሱ የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ እጅ ከምን

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) መንግሥት በርካታ የፖለቲካ እና ሌሎች የማሻሻያ እርምጃዎችን ሲወስድ የቆየ ቢሆንም መዋቅራዊ እና ስር ነቀል ለውጥ አምጥተዋል የሚባሉት እርምጃዎች ውስን መሆናቸው ይነገራል። ከእነዚህም ውስን እርምጃዎች ውስጥ የሕግና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤን በማቋቋም በሕግና ፍትህ ዙሪያ የሚደረጉ ማሻሻያዎች…

የክልሎች ደኅንነት እና የፌዴራል መንግሥቱ ሚና

ፌዴራሊዝም በጥቅሉ የወል እና የተናጠል አስተዳደር መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም በተግባር ደካማ በመሆኑ ማዕከላዊ (የፌዴራል) መንግሥቱ ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ ከርሟል። በቅርቡ የተከሰተውን የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ ግን የፌዴራሉ መንግሥት ክልሎች ውስጥ የፀጥታ እና ሕግ ማስከበር ፈተናዎች ከክልሎች ሲገጥመው እየተስተዋለ…

ብቸኛው የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ገድል ትውስታ በ3ኛው አፍሪካ ዋንጫ

ከአስተዳደራዊ ችግር እስከ ስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ስር የሰደደ ችግር የተተበተበውና ደረጃው ከዓመት ዓመት እያሽቆለቆለ ያለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን በታሪክ የማይረሳውን ገድል ያስመዘገበው ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ጥር 13/ 1954 ነበር። ሚኪያስ በቀለ ይህንን ፈር ቀዳጅና ለሌሎች ድሎች መነሻ…

የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች (ክፍል ሁለት)

የምግብ እና መድኃኒት አስተዳደርን እና ቁጥጥርን በተመለከተ ረቂቅ አዋጅ ወጥቶ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመርቷል። ኢሳያስ መኮንን ረቂቁን ተመልክተውና ከነባሮቹ አዋጆች እና አሠራሮች አንጻር በመገምገም ሙያዊ ትችታቸውን ያቀረቡበትን መጣጥፍ ሁለተኛ እና የመጨረሻ ክፍል እነሆ።   (ካለፈው የቀጠለ) የቅሬታ እና…

የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች (ክፍል አንድ)

የምግብ እና መድኃኒት አስተዳደርን እና ቁጥጥርን በተመለከተ ረቂቅ አዋጅ ወጥቶ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመርቷል። ኢሳያስ መኮንን ረቂቁን ተመልክተውና ከነባሮቹ አዋጆች እና አሠራሮች አንፃር በመገምገም ሙያዊ ትችታቸውን በሚከተለው መልኩ አሰናድተው ልከውልናል። ክፍል አንድን እነሆ።   በአገራችን የምግብ እና የመድኃኒት…

የአብነት ትምህርት ቤት ትውፊቶች ዘላቂነት በምንና እንዴት?

የኢትዮጵያ ዘመናዊ የትምህርት ስርዓት ከአገረ ሰብ ወግ እና ልማዶች ጋር መዋሐድ ያንሰዋል እየተባለ ይተቻል። ሙሉጌታ ገዛኸኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ የትምህርት ስርዓት በመጥቀስ እንዴት እናዘምነው ብለው ይጠይቃሉ።     ትምህርት ለአንድ አገር ማኅበረ ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገትና መሻሻል መሠረት ነው።…

ነጻ የፍትሕ ተቋማት እንዴት እንገንባ?

መንግሥት ሊያከናውናቸው ቃል ከገባቸው ዘርፎች ውስጥ የፍትሕ ስርዓቱን ነጻና ፍትሐዊ አድርጎ መልሶ ማዋቀር አንዱ ነው። በዚህ ረገድ በርካታ አዎንታዊ እርምጃዎች እየተሔዱ ነው። ፍቃዱ አዱኛ እነዚህን ሒደቶች መነሻ በማድረግ የፍትሕ ተቋማትን ነጻ ለማድረግ የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን በዚህ ጽሑፍ ጠቁመዋል።   አሁን ባለው…

የቀድሞው የሜቴክ የሥራ ዘርፍ ኃላፊ ታሰሩ

በተለምዶ ሜቴክ ተብሎ የሚጠራው የብረታ ብረት ኢንጅነሪነግ ኮርፖሬሽን (ብኢኮ) አካል የሆነው ኅብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ የቀድሞ ምክትል ሥራ አስኪያጅ እና የኮርፖሬሽኑ የሥራ ዘርፍ ኃላፊ ሻለቃ መስፍን ስዩም በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ትናንት ዓርብ፣ ታኅሣሥ 5/…

የወቅቱን ፖለቲካ በመጽሐፍ

በኢትየጵያ የተከሰተውን የፖለቲካ ለውጥ የሚመለከቱ በርካታ መጽሐፎች ገበያ ላይ ውለዋል። ዮናስ አሽኔ (ዶ/ር) ከነዚህ መካከል አንዱን መርጠው በአጭሩ ይዘቱን ያስዳስሱናል። የመጽሐፉ ርዕስ፦ የሥልጣን ሽግግር እና ሥውር መንግሥት በኢትዮጵያ፡ የለውጥ ማዕበል ዐቢይን የወለደውና ዐቢይ ጉዳይ እና ቀጣይ ስጋት ደራሲ፦ ኤፍሬም ግዛው…

“የብዙኃን መገናኛዎች ፍርድ” ከፍርድ ቤት ውሳኔ በፊት እንደነጻ የመቆጠር መብት

በቅርቡ በከባድ ሙስናና እና የሰብኣዊ መብቶች ጥሰቶች የተጠረጠሩ ግለሰቦችን መንግሥት በዘመቻ ማሰሩ ይታወቃል። ይህንኑ ተከትሎ ብዙኃን መገናኛዎች ጥናታዊ ዘገባዎችን እያቀረቡ ሲሆን፣ የዘገባዎቹ መቅረብ የፍርድ ሒደቱን ነጻነት ሊነፍገው ይችላል የሚል አስተያየት እየተሰነዘረ ነው። ይህንን ጉዳይ ከአገራዊ እና ዓለም ዐቀፋዊ ነባራዊ እውነታዎች…

የኢሕአዴግ ቅኔ

ሕገ መንግሥቱን የማክበር ኃላፊነት የመንግሥት ሆኖ ሳለ ዜጎች ካሳለፉት አስቸጋሪ ጊዜ አንፃር መንግሥት ሕገ መንግሥቱን ሲያከብር ውለታ እንደሠራ እንደሚቆጠርለት ያስታወሰው ገመቹ መረራ መንግሥት የገዛ ሕገ መንግሥቱን በማክበር ጦሱን ቢጋፈጠው እያለ ይመክራል። “ታላቁ ውል” ሥያሜው በላቲን “ማግና ካርታ” ይባላል፤ ትርጉሙ “ታላቁ…

error: Content is protected !!