ማክሰኞ የካቲት 22 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ነገ የካቲት 23 ቀን 2014 የሚከበረውን የ126ኛ ዓመት የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በዕለቱም ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ሚኒስቴሩ ገልጿል።
_________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n



