የእለት ዜና
መዝገብ

Author: እዮብ ውብነህ

በወተትና የወተት ተዋጽኦ ማቀነባበሪያዎች ላይ አስገዳጅ ደረጃዎች ጸደቁ

የሽሮ፣ በርበሬ፣ ቆሎ፣ በሶ፣ ጠጅ እና አረቄ አስገዳጅ ደረጃዎችም ለመጀመሪያ ጊዜ በምክር ቤቱ ቀርበው ጸድቀዋል

የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድን በዓለ ሲመት ለመታደም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ወደ መስቀል አደባባይ እየተጓዘ ነው

ዛሬ መስከረም 24 ቀን 2014 በ6ኛው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ የመረጣቸውን የዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) በበዓለ ሲመቱ ላይ ለመታደምና የመንግስት ምስረታውን ለመደገፍ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ወደ መስቀል አደባባይ በመጓዝ ላይ ይገኛል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓለ ሲመት ሥነ…

ዛሬ በፌዴራል ደረጃ አዲስ መንግሥት ይመሠረታል

ዛሬ በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት በሕዝብ የተመረጠውና እንደገና የተዋቀረው አዲስ መንግሥት በፌዴራል ደረጃ ይመሠረታል። ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ የኢፌዲሪ 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የምስረታና የመክፈቻ ጉባኤ እንደሚካሄድ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል። በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 58…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወልደ ገብረማርያም “በአየር እቃ ጭነት አገልግሎት አመራር” ዘርፍ ተሸለሙ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማርያም “Flight Global” መስከረም 17 ቀን 2014 በለንደን ባዘጋጀው የአየር መንገዶች የቢዝነስ ስትራቴጂ ሽልማት ላይ “በአየር እቃ ጭነት አገልግሎት አመራር” ዘርፍ ተሸላሚ ሆነዋል። ዋና ስራ አስፈፃሚው ወረርሽኙ በተከሰተበት ወቅት ላደረጉት የሚመሰገን የአየር…

እሌኒ ገብረመድህን (ዶ/ር) የተባበሩት መንግሥታት ልማት ፕሮግራም በአፍሪካ የሥራ ፈጠራ ዋና ኃላፊ በመሆን ተሾሙ

እሌኒ ገብረመድህን (ዶ/ር) የተባበሩት መንግስታት ልማት ፕሮግራም በአፍሪካ ቀጠና የሥራ ፈጠራ ዋና ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል። የተባበሩት መንግስታት ልማት ፕሮግራም እንዳስታወቀው ከሆነ እሌኒ ገብረመድህን “ቲምቡክቱ” (timbuktoo) የተባለውን በአፍሪካ የግል፣ የመንግስትና የወጣቶችን ጅምር የፈጠራ ሥራዎች በገንዘብ አቅርቦት የሚደግፍ አዲስ ፕሮግራምን ለማስጀመር ግምባር…

የትርፍ ድርሻ ለባለአክሲዮኖች ያልከፈለው ሐበሻ ሲሚንቶ ቅሬታ ቀረበበት

የሲሚንቶ ፋብሪካው አመራር ኹለት እና ሦስት ዓመት ታግሰው ከጠበቁን የትርፍ ድርሻቸውን መክፈል እንጀምራለን ሲል አስታውቋል ሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማኅበር ከተመሰረተ ከ10 ዓመት በላይ ቢያስቆጥርም ፋብሪካው ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አነስቶ እስከ አሁን ምንም አይነት የትርፍ ድርሻ ከፍሎን አያውቅም ሲሉ ባለአክሲዮኖች ለአዲስ…

ከሳዑዲ አረቢያ 449 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ እየተደረገ ያለው ጥረት ቀጥሎ በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ አረቢያ፣ ጂዳ 139 ህጻናትን ጨምሮ 449 ዜጎቻችን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ መደረጉ ተገልጿል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ…

የቆመ መኪና በተመሳሳይ ቁልፍ በማስነሳት ሰርቆ የወሰደዉ ወንጀለኛ በስድስት ዓመት ፅኑ በእስራት ተቀጣ

የቆመ መኪና በተመሳሳይ ቁልፍ በማስነሳት ሰርቆ የወሰደዉ ወንጀለኛ በስድስት ዓመት ፅኑ እስራት መቀጣቱን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። ወንጀሉ የተፈፀመዉ እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታዉ ጀሞ 02 አካባቢ ሲሆን ድርጊቱን የፈፀመዉ በረከት…

የ ‘Ethiopian Business Review’ 100ኛ እትም እንዲሁም የ’ቻንፕየን ኮምዩኒኬሽንስ’ 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በድምቀት ተካሄደ

የ ‘Ethiopian Business Review’ መፅሄት፣ የአዲስ ማለዳ ጋዜጣ እና የአዲስ ማለዳ መፅሄት አሳታሚ የሆነው ‘ቻንፕየን ኮምዩኒኬሽንስ’ 10ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እንዲሁም የ ‘Ethiopian Business Review’ (EBR) 100ኛ እትም የምስጋና መርሃ ግብር በትናንትናው ዕለት በራድሰን ብሉ ሆቴል በድምቀት ተከናውኗል። በመርሃ ግብሩም…

አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ

እዮሃ አበባዬ………….መስከረም ጠባዬ እዮሃ አበባዬ…………. መስከረም ጠባዬ መስከረም ሲጠባ…………..አደይ ሲፈነዳ እንኳን ሰው ዘመዱን………ይጠይቃል ባዳ አሮጌው ዘመን በአዲሱ የመቀየሩን ብሥራት አብሣሪው የአዲስ ዓመት (ዕንቁጣጣሽ) በዓል፤ በእኛ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ ልዩ ሥፍራ ከሚሰጣቸው በዓላት ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። የጨለማ ተምሳሌት የሆነው ጭጋጋማው የክረምት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቦይንግ ኩባንያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቦይንግ ኩባንያ፤ ኢትዮጵያን የአፍሪካ የአቪዬሽን ማዕከል ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጂክ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቦይንግ ኩባንያ የ70 ዓመት የጋራ የአቪዬሽን ታሪክ ያላቸው ሲሆን፤ የተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነትም “ኢትዮጵያ ለአፍሪካ” በሚል ማዕቀፍ፤ ኢትዮጵያን የአፍሪካ የአቪዬሽን መዳረሻ…

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አሕመድ በቱርክ የሚያደርጉትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ከፕሬዝዳንቱ ጋር በሚያደርጉት ውይይት ጀምረዋል

ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አሕመድ በቱርክ የሚያደርጉትን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ከፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋ ጋር በሚያደርጉት ውይይት መጀመራቸውን የቱርክ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋ በይፋ ጉብኝት በቱርክ ለሚገኙት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ በብሔራዊ ቤተመንግስት ደማቅ የአቀባበል ሥነ…

ስቶክ ማርኬት በኢትዮጵያ ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ ነው

የሀብት ገበያን (የስቶክ ማርኬት) በኢትዮጵያ ለማስጀመር መሰረታዊ ነው በተባለው “የመጀመሪያ አክሲዮን/ቦንድ ሽያጭ ሂደት” “ኢኒሻል ፐብሊክ ኦፈሪንግ” (IPO) ላይ ትኩረት ያደረገ ሠሚናር በሸራተን አዲስ ተካሂዷል። የመጀመሪያ አክሲዮን/ቦንድ ሽያጭ ሂደት “ኢኒሻል ፐብሊክ ኦፈሪንግ” ድርጅቶች በኢትዮጵያው ስቶክ ማርኬት ላይ እንዴት መሳተፍ እንደሚገባቸው የሚያብራራ…

ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ወርቅ በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት አገኘች

የወንዶች 10000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ከ30 ላይ የተካሄደ ሲሆን፤ ዮሚፍ ቀጀልቻ ፣ ሰለሞን ባረጋ እና በሪሁ አረጋዊ ኢትዮጵያን ወክለው ተወዳድረዋል። በውድድሩ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያን በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት አግኝታለች።

በ5000 ሜትር የሴቶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ

በቶኪዮ ኦሎምፒክ በሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያ በሁለት ምድቦች ተደልድለው ውድድራቸውን ያደረጉት ጉዳፍ ፀጋይ፣ እጅጋየሁ ታዬና ሰንበሬ ተፈሪ የፊታችን ሰኞ ለሚካሄደው የፍፃሜ ውድድር አልፈዋል:: በውድድሩም ከመጀመሪያ ምድብ ሰንበሬ ተፈሪ 14:18 31 በመግባት 3ኛ፣ እጅጋየሁ ታዬ ደግሞ 14:48 52 በመግባት 4ኛ ሆነው…

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሙሌት እና ስራ ላይ ህጋዊ አስገዳጅ ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ ማቅረቧን እንደምትቀጥል  ሱዳን አስታወቀች

ሱዳን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት ቢጠናቀቅም በግድቡ ሙሌትና አሰራር ላይ ህጋዊ አስገዳጅ ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ ማቅረቧን እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዶክ አስታውቀዋል ፡፡ ሃምዶክ የኢድ አል-አድሃ በዓልን አስመልክቶ ለህዝቡ ባስተላለፉት ንግግር የግድቡ ጉዳይ በመንግሥታቸው ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ…

የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ የሽያጭና የስጦታ ማረጋገጥ አገልግሎትን አቋረጠ

የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ የማይንቀሳቀስ ንብረትን በተመለከተ ሽያጭና ስጦታን የሚመለከቱ አገልግሎቶችን በጊዜያዊነት አገልግሎት መስጠት ማቋረጡን አስታውቀ፡፡ የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ የአዲስ አበባ የውክልና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያለውን አሰራር ለማሻሻል እና ዘመናዊ ለማድረግ፣ ተቋሙ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን…

የብሄራዊ ዲጂታል ክፍያ ስትራቴጂን በይፉ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተከናወነ

የብሄራዊ ዲጂታል ክፍያ ስትራቴጂን በይፉ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተከናወነ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የአገሪቱ አነስተኛ ዋጋ ያላቸውን የክፍያ ዘዴዎችን ለማዘመንና እንደ አገር በ2025 እ.አ ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመፍጠር የተቀመጠውን እቅድ እውን ለማድረግ የሚያስችል የሶስት አመት የብሄራዊ ዲጂታል ክፍያ ስትራቴጂ ማስጀመሪያ መርሀ ግብርን…

በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን በታላቁ የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር እንደገና ለማስጀመር ኢትዮጵያ ያላትን ቁርጠኝነት አስታወቀች

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት የሚመራው የሶስትዮሽ ድርድርን እንደገና ለማስጀመር ኢትዮጵያ ያላትን ዝግጅት እና ቁርጠኝነት የሚያመለክት ጋዜጣዊ መግለጫ የኢፌድሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አውጥቷል። በመግለጫውም ላይም በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን የሶስትዮሽ የድርድር ሂደት በጋራ ተቀባይነት ያለው ውጤት ለማምጣትና ስኬታማ መደምደሚያ ላይ…

አዲስ የሚመሰረተው ፓርላማ ውጤታማ እንዲሆን የሚያግዘው ጽ/ቤት ሊኖር ይገባል ተባለ

አዲስ የሚመሰረተው ፓርላማ ውጤታማ እንዲሆን የሚያግዘው ጽህፈት ቤት ሊኖር እንደሚገባ ተገለፀ። የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የጽ/ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል። በዚህ የምክክር መድረክ ላይ አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎና ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ሽታዬ ምናለን ጨምሮ የምክር ቤቱ እና…

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 212 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 212 ዜጎች ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው በስፋት ለመመለስ በተያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎቻችን በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በትናንትናው ዕለትም 381 ሴቶችና 183…

አንድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ከ250 ዓመታት በፊት የታተመ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ ለቅርስ ጥናት እና ጥበቃ ባለስልጣን አበረከተ

ከዛሬ 250 ዓመታት በፊት የታተመና በአንድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ እጅ ላይ የነበረ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ ለቅርስ ጥናት እና ጥበቃ ባለስልጣን ተበረከተ። የ“ኪንግ ጀምስ ቅጂ” በመባል በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚታወቀው ቀደምት ሙሉ የእንግሊዘኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂ ምንጮች አንዱ የሆነው እና በ1769 (እ.አ.አ)…

የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በሕዳሴ ግድብ ላይ ባደረገው ውይይት የኢትዮጵያን አቋም ያስረዱት የውኃ እና መስኖ ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ካነሷቸው ነጥቦች ዋና ዋናዎቹ

የውኃ እና መስኖ ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በትናንትናው እለት የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በሕዳሴ ግድብ ላይ ባደረገው ውይይት ላይ የኢትየጵያን አቋምና ከተፋሰሱ አገራት ጋር ያለውን የድርድር ሂደት አስረድተዋል። “የደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ እና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ  በሕዳሴ ግድብ…

የሰላም ሚኒስቴር ለሙዳይ በጎአድራጎት ማህበር የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

የሰላም ሚኒስቴር ለሙዳይ በጎአድራጎት ማህበር የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ጎዳና ላይ ወድቀው በልመና የተሰማሩና በሴተኛ አዳሪነት ህይወታቸውን ሲገፉ የነበሩ እናቶችን ከነልጆቻቸው ከችግር ውስጥ በማውጣት አዲስ ህይወት እንዲጀምሩ በማድረግ ላይ የሚገኝ የበጎ አድራጎት ማህበር ነው፡፡ የሰላም ሚኒስቴር…

በ ኮቪድ 19 ወረርሺኝ ወቅት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ተጓዦች እና ጭነት በማጓጓዝ ከአፍሪካ አየር መንገዶች መምራት መቀጠሉ ተገለፀ

በአፍሪካ ትልቁ አየር መንገድ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ ወቅት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ተጓዦችና ጭነትን በማጓጓዝ በአህጉሪቱ የመሪነቱን ቦታ የያዘ አየር መንገድ መሆኑን የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር አስታወቀ፡፡ እንደ የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር (ኤ.ፍ.አር.ኤ.ኤ) ዘገባ ኢትዮጵያ በ…

ግብፅ ሁለተኛውን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ኢትዮጵያ መጀመሯን አስታወቀች

የግብፅ  የመስኖ ሚኒስትር ሁለተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት መጀመሩን ኢትዮጵያ ይፋ ማድረጓን በትናንትናው እለት አስታወቁ፡፡ የመስኖ ሚኒስትሩ ሞሃመድ አብደል-አቲ ግብፅ ለቀጠናው መረጋጋት ሥጋት ነው የምትለውን ይህ እርምጃ ውድቅ እንደምታደርግም በመግለጫቸው ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ በብሉ ናይል ላይ ያለው ግድብ…

አዋሽ ባንክ በ2020/2021 የበጀት አመት 13.7 ቢሊየን ገቢ ማግኘቱን ተናገረ

አዋሽ ባንክ በ2020/2021 የበጀት አመት 13.7 ቢሊየን ገቢ ማግኘቱን ተናገረ አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ አመታዊ ተግባሩን ይፋ ባደረገበት መግለጫ ላይ እንዳሳወቀው፣ በበጀት ዓመቱ ያስመዘገበው 13.7 ቢሊዮን ገቢ ከአምናው የ3.5 ቢሊዮን ብር ብልጫ አሳይቷል። በአመቱ ያገኘው ያልተጣራ ትርፍም 5.58 ቢሊየን ብር…

የገና በዓል በትግራይ ክልል

በመላው አለም በሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ሀይማኖታዊና ትውፊታዊ ስነ ሥርዓታቸውን ጠብቀው በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩ በዓላት ውስጥ አንዱ ነው። በተለይም በአሜሪካና በተለያዩ የአውሮፓ አገራት ውስጥ በአከባበር ስነስርዓቱ ጥቂት ልዩነት ቢኖረውም በዓሉን ከአዲስ ዘመን መባቻ ጋር በማያያዝ የተለያዩ የእንኳን አደረሳችሁ መልክቶችና…

‹‹ምን ለብሳ ነበር?››

ሴትነት ጥበብ ነው! የፈጣሪ ፍጥረትን እንደ ምድር አሸዋ የሚያበዛበት ልዩ ጥበብ። የሰው ልጅም ከተፈጠረበት ጊዜ አንስቶ፤ እስከ አሁኗ ሰዓት እና ደቂቃ ድረስ በዚሁ የሴትነት ጥበብ ውስጥ ከትውልድ ትውልድ እየተቀጣጠለ ይኖራል። ይህን ጥበብ ታዲያ የዓለማችንም ሆነ የአገራችን ሕዝብ ምን ያህል ተረድቶታል?…

ሕይወት እና ጓደኝነት

‹ጓደኝነት ሕሊና ቢወረስ በክፉ ትዝታ፤ ልቦና እየሻረው በጣፋጭ ትውስታ፤ በአብሮነት ጎዳና ገስግሶ ሚያነግሠው፤ መሆኑ ብቻ ነው ጓደኛ ጓደ’ኛ ሰው፤ ጊዜ እያፈለቀ የመቻቻል ወኔ፤ ለመልካም ተግባርህ ለደካማው ጎኔ፤ በጥሩ ቀን ሞገድ፤ አግባብቶን አላምዶ፤ ላያለያየን ነው፤ ያገናኘን ፈቅዶ። አንዴ ጥፋተኝነት አንዴም ደግሞ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com