ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቢሮው በፀጥታ ሀይሎች መወሰዱ ተገለፀ

0
2557

ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የፍትሕ መፅሔት ማኔጂንግ ኤዲተር የሆነው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በዛሬው ዕለት በፀጥታ ኃይሎች መወሰዱን ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ አስታወቀ።

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከቢሮው ሲቪል በለበሱና በኹለት መኪና በመጡ የፀጥታ ሀይሎች መወሰዱን ነው ወንድሙ የገለፀው።

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here