ዜናየእለት ዜናየመቐለ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ጀመረBy አዲስ ማለዳ - 04/05/20230557 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ሐሙስ ሚያዚያ 26 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በጦርነት ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የመቐለ ወደብና ተርሚናል ወደ መደበኛ አገልግሎት መመለሱን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት አስታወቀ።በዚህም መዳረሻቸው መቐለ ወደብና ተርሚናል የሆኑ ገቢ ጭነቶችን ከዛሬ ሚያዝያ 26/2015 ጀምሮ ደንበኞቹ ከመነሻ የባሕር ወደብ ለመቐለ ኦፕሬሽን መክፈት የሚችሉ መሆኑ ተነግሯል፡፡