ዜናየእለት ዜናየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህወሃት ወደ ህጋዊ ፓርቲነት እንዲመለስ ፈቀደBy Mesfin Feleke - 09/08/20240273 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ህወሃት እንደ አዲስ ፓርቲ አልመዘገብም፣የቀድሞ ህጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ በሚል ለምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ምርጫ ቦርድ በልዩ ሁኔታ ተቀብሎታል።በዚህም ህወሃት በሚቀጥሉት ስድስት ወራቶች ውስጥ የምርጫ ቦርድ ታዛቢዎች በተገኙበት ጉባኤውን ያካሂዳል።