የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን በሞሮኮ በሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ በመሆናቸው ብቻ 150 ሺህ ዶላር ያገኛሉ፡፡

0
129

ካፍ በአጠቃላይ ለውድድሩ ተሳታፊዎች የ2 ሚሊዮን 350 ሺህ ዶላር ሽልማትን አዘጋጅቷል፡፡ ይህም ከበፊቱ አመት የ52% ጭማሪን አሳይቷል፡፡

በውድድሩ የሚሰጠው የገንዘብ መጠን

ለአሸናፊ 600,000 ዶላር

ሁለተኛ 400,000 ዶላር

ሶስተኛ 350,000 ዶላር

አራተኛ 300,000 ዶላር

በምድብ ሶስተኛ ሆኖ ለሚጨርሱ 200,000 ዶላር ለእያንዳንዳቸው

አራተኛ ሆነው ለሚጨርሱ 150 000 ዶላር ለእያንዳንዳቸው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በምድብ ሁለት ከኤዶ ክቂንስ ፤ ማሜሎዲ ሰንዳውስ እና ማሳር ጋር ተደልድሏል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here