የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብደላ ሃምዶክ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

የሱዳን የሽግግር መንግስት ጠቅላይ ሚኒስቴር የሆኑት አብደላ ሃምዶክ ዛሬ ጠዋት በተሸከርካሪያቸው ላይ በተቃጣ የቦምብ ጥቃት የነፍስ ማጥፋት ሙከራ እንደተደረገባቸው የሱዳን ቴሌቪዥን ከደቂቃዎች በፊት ዝግቧል፡፡

አብደላ ወደ ጥብቅ የጥበቃ ቦታ መወሰዳቸውን እና ከአደጋውም መትረፋቸውንም የሱዳን ቴሌቨዥን አክሏል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here