ዜናሰበር ዜናየሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብደላ ሃምዶክ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸውBy ሐይማኖት አሸናፊ - 09/03/20200903 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የሱዳን የሽግግር መንግስት ጠቅላይ ሚኒስቴር የሆኑት አብደላ ሃምዶክ ዛሬ ጠዋት በተሸከርካሪያቸው ላይ በተቃጣ የቦምብ ጥቃት የነፍስ ማጥፋት ሙከራ እንደተደረገባቸው የሱዳን ቴሌቪዥን ከደቂቃዎች በፊት ዝግቧል፡፡አብደላ ወደ ጥብቅ የጥበቃ ቦታ መወሰዳቸውን እና ከአደጋውም መትረፋቸውንም የሱዳን ቴሌቨዥን አክሏል፡፡