ምርጫውን የሚታዘቡ 125 የሲቪክ ማህበራት በይፋ ተቀናጁ

0
504

ምርጫውን የሚታዘቡ 125 የሲቪክ ማህበራት በይፋ ተቀናጁ

በነሐሴ መጨረሻ የሚደረገውን አገር አቀፍ ምርጫ የሚታዘቡ 125 የሲቪክ ማህበራት ዛሬ የካቲት 30/2012 ባደረጉት ስብሰባ ላይ በይፋ መቀናጀታቸውን የቅንጅቱ ሰብሳቢ ብሌን አስራት ለአዲስ ማለዳ  አስታወቁ።

ከዚህ ቀደም በሕዝብ ታዛቢዎች ብቻ ሲደረግ የነበረውን አገራዊ ምርጫ፣ከዚህ በኋል ግን ቅንጅቱ በምርጫ ታዛቢነት የሚሳተፍ ይሆናል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here